cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)

Hawassa University's club RVC✌️ 📚📝📖 የተሻለ ትውልድ ለተሻለች ኢትዮጵያ!! ✅ If you have any comment or idea to share inbox @Redu27 @AyinadisTarekegn @Jimmy0_A

Больше
Рекламные посты
1 162
Подписчики
Нет данных24 часа
+57 дней
+830 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ Reasonable Visionary's Collection (RVC) ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን   ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን፤ ዛሬ ሀሳብ ብቻ አደለም ተተኪ ኮሚቴዎቻችንን ለናንተ ለማስተዋወቅ እንሆ ቅዳሜ ምሽት 1:00 እየጠበቅን ነው። የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን፤ እንደሀገራችን ባህል ቡናችንን አፍልተን እንጠብቃቹሀለንና እንዳትቀሩ።   በዚህ ሳምንት ስለ ተፅኖ ፈጣሪዎቻችን እያወጋን የምናመሽ ይሆናል፤ እስከዛው ግን የሚከተሉትን ነጥቦች እያሰላሰላቹት ቆዩን። ምንጭ: - ከዶሴ ( @RvcClub ) ተፅኖ ፈጣሪነት 1. ለእናንተ ተፅኖ ፈጣሪነት ምንድነው፤ እንዴት ትገልፁታላቹ 2. ከላይ በስዕል የምትመለከቷቸው ሰዎች ተፅኖ ፈጣሪነት መለክያው ምንድነው 3. እንዴት የአለምን ቅርፅ ላበላሹ ሰዎች የተፅኖ ፈጣሪነት መዓረግ እናጎናፅፋቸዋለን? በሚሉና ተያያዥ ሀሳቦች እንመክራለን፤ በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን ቡናችንን እየጠጣን ለአዲሱ ኮሚቴ መልካም ጊዜ እየተመኘን አብረን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም። ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!! 📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።   የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
3111Loading...
02
✨🧑‍🎓👩‍🎓🎤እንኳን ደስ አላችሁ ፣እንኳን ደስ አለን፣እንኳን ተደሰትን🎤👩‍🎓🧑‍🎓 ✨ውድ የቤታችን ድምቀት (የ2016ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች ) መቼም ቤተሰብ ነን ስንል በምክንያት ነው ደስታችሁ ደስታችን ፣ ስኬታችሁ ስኬታችን ነውና ✨ በብዙ ቆይታችሁ የተማማርንበት፣ ፣ጠይቃችሁ የመለሳችሁበት፣ወዷችሁ እና  ወዳችሁት የቆያችሁበት ቤታችሁ ወዳጆቼንማ አመስግኜና መርቄ ልሸኝ እንጂ በማለት ሽርጉዱን ተያይዞታል ። ታዲያ እንናንተም በዚሁ መሰረት :- 📌ላለፉት አመታት RVCን ያገለገላችሁ(በሁሉም ረገድ) 📌የአባልነት መታወቂያ ያላችሁ 📌በሳምንታዊው ውይይቶቻችን እና ልዩ ልዩ ዝግጅቶቻችን ላይ ስትሳተፉ የቆያችሁ (attendance ይታያል ታዲያ ) ✨ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ቤተስቦቻችን የሰርተፍኬት ማሰሪያ 50 ብር በ👇1000532041019 (Melak girmaw) በተሰኘው account በሞባይል ባንኪንግ ብቻ ማስገባት ይኖርባችኋል! ማሳሰቢያ 👉ሙሉ ስማችሁን እና ገንዘቡን ማስገባታችሁን የሚያረጋግጥ ምስል(screen shoot ) ከታች👇 በተቀመጡት በሁለቱም አድራሻዎች(username) እስከ ረብዕ ድረስ ብቻ በመላክ በተለመደው ትብብር መሰነባበቻችንን በጋራ እናዘጋጅ ። ✨የቤትና የቤተሰብ ትርጉሙ ይሄም ነውና እንደ ወጉ ቸር ይግጠማችሁ ብለን ቀድመን መርቀን እንሸኛችሁ ። 1) @AyinadisTarekegn 2)@Mom2306 🚨 አደራ  እስከ ረብዕ 21/9/16 ብቻ #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
2833Loading...
03
ልዩ ልዩ ውጥንቅጥ እና ተግዳሮቶች የሞላበትን የወጣትነት(እድሜ ) እንዴት ልሻገር?? የሚል ጥያቄ በሁላችንም ውስጥ አለ። ታዲያ ይህንን የነገ ህይወታችንን የምወሰነውን ወጣትነት በብልሀት መሻገር ብልህነት ነው። የወጣትነት እድሜያችንን እንዴት እንኑር በሚል  ሀሳብ ታላቅ ስልጠና በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተዘጋጅቷል ።            በዕለቱ -ስለ Sexual Addiction -ስለ Social Media አጠቃቀም - ስለ Drug Addiction እንዲሁም ልዩ ልዩ ወጣት ተኮር ጉዳዮች በተጋባዥ እንግዳ  ''በዶ/ር ስዩም አንቶኒዮስ'' በስፋት ይዳስሳሉ። ወጣትነት ላይ ያጠነጠኑ :- ወጎች                                     :-ግጥሞች                                     :-የህይወት ተሞክሮዎችን ጨምሮ በዕለቱ የሚንሸራሸሩ ዝግጅቶች ናቸው።              ታዲያ ከፊታችን ባለው ማክሰኞ ግንቦት 20 በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ እንገናኝ ። ...ከድል ሁሉ ትልቁ ድል ወጣትነትን ማሸነፍ ነው# ኑ... አብረን እንማማር......👐 አዘጋጅ :-የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት በዋናው ግቢ ከሚገኙ ኮሌጆች ጋር በመተባበር ።
2370Loading...
04
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ Reasonable Visionary's Collection (RVC) ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን   ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።   በዚህ ሳምንት ስለ የማወቅ መጨረሻው ምንድን ነው? በሚል ሀሳብ መነሻነት እየመከርን የምናመሽ ይሆናል፤ እስከዛው ግን የሚከተሉትን ነጥቦች እያሰላሰላቹት ቆዩን። 1. አንድን ነገር “ማወቅ” ማለት ምን ማለት ነው?  እውቀት ተጨባጭ ነው (ከአዋቂው የፀዳ) ወይንስ ግላዊ (በእኛ ልምድ እና አመለካከቶች የተቀረጸ)?  እንደ ሳይንሳዊ፣ ስሜታዊ ወይም መንፈሳዊ ያሉ የተለያዩ የእውቀት ዓይነቶች አሉ? What does it mean “to know” something? Is knowledge objective (independent of the knower) or subjective (shaped by our experiences and perspectives)? Are there different types of knowing, such as scientific, emotional, or spiritual? 2. ሁሉንም ነገር በእውነት ማወቅ እንችላለን?  የበለጠ ለማወቅ መፈለጋችንን የምናቆምበትስ, ነጥብ አለ?  Can we ever truly know everything? Is there a point where we stop needing to know more? 3. ለምንድነው እውቀትን የምንፈልገው?  ማወቅ እንደ ግለሰብ እና እንደ ማህበረሰብ እንዴት ይጠቅመናል?  እውቀትን መፈለግ በባህሪው ጥሩ ነው ወይስ ጎጂ ሊሆን የሚችልባቸው ቦታዎች አሉ? Why do we seek knowledge? How does knowing benefit us as individuals and as a society? Is the pursuit of knowledge inherently good, or are there areas where it could be detrimental? 4. “የማወቅ መጨረሻ” የሚለው ሐረግ ላይ, ምን ሊነሳ ይችላል?  ገደብ ላይ መድረስን፣ ሙሉነት ላይ መድረስን ወይስ ሌላን, የቱን ይጠቁማል? What does the phrase “the end of knowing” evoke? Does it suggest a limitation, a fulfillment, or something else entirely?   በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም። ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!! 📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።   የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
1 0967Loading...
05
https://youtu.be/ZoouEYYHwrI?si=7BnX8dq8cyEpGwrC
1 1271Loading...
06
ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን     ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።   በዚህ ሳምንት የቤታችን ወግ ትዳር ላይ ያጠነጥናል ። 1 ትዳር ምንድን ነው? ስለ ትዳር አጀማመር ወይም ታሪካዊ አመጣጥ ምን ታስባላችሁ? 2 ወደ ትዳር መግባት ምን ያኽል ምክንያታዊ ነው ብለው ያምናሉ ? መሰረቱስ ሰብዓዊ መተሳሰብ ላይ የተመሰረተ ነው ወይስ የራስ ወዳድነት ተፈጥሮ? 3 ትዳርን አዎንታዊ እና አሉታዊ ተፅዕኖዎች ከሳይንሳዊ ፣ማህበራዊ፣ ሀይማኖታዊ ና ፖለቲካዊ እሳቤዎች አንፃር እንዴት ትመለከቱታላችሁ ? 4 ከካፒታሊዝም እና ከሶሻሊዝም አንፃር በትዳር ላይ ያለዎት አመለካከት ምንድነው? ጋብቻ የትዳር ጓደኛን ጨምሮ የግል ንብረት የመሰብሰቢያ መንገድ ነው ወይስ ወደ የጋራ ህይወት እና የጋራ ኑሮን መመስረት ? 5 ትዳር የሰው ልጆችን ነፃ እና ተፈጥሯዊ ፍላጎት ይገድባል የሚለው ሀሳብ ላይ ያላችሁ አሰተያየት ምን ይመስላል ? ትዳር ነፃነት ነዉ ወይስ እስራት ? 6 ከትዳር ጋር በተያያዘ ሁለት አይነት እይታዎች ይስተዋላሉ። ከአንድ የትዳር አጋር ጋር መወሰን ወይም ከአንድ በላይ ከሆኑ ሰዎች ጋር በትዳር መቆራኘት ። በእናንተ እይታ የትኛው የተሻለ ምክንያታዊ ይመስላችኋል ? በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም። ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!! 📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።   የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub
1 4642Loading...
07
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ Reasonable Visionary's Collection (RVC)   ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን     ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።   በዚህ ሳምንት የ አ ንድ ሀገር ሀገረ መንግስት ወይም state system ምን መምሰል አለበት የሚለው ሃሳብ ላይ የምንወያይ ይሆናል።እነዚህን ነጥቦች እያብላላችሁ ቆዩን።       1. ሀይማኖት የ አንድን ሀገር ስብዕና ከመቅረፅ አንፃር በሀገር ደረጃ ወጥ ሊሆን ይገባል? (ሀይማኖታዊ መንገስት ነው መኖር ያለበት ወይስ ከ ሀይማኖት ገለልተኛ የሆነ መንግሰት) 2.አሁን ላይ እንደ ሀገር እያስተናገድናቸው ያሉት ችግሮች አብዛኛው የ ህብረተሰቡ ክፍል አማኝ ከሆነ እንዴት ሊያስወግደው አልቻለም? ወይስ ሀይማኖታዊ መንግስት ቢኖር የተለየ ውጤት ይኖር ነበር? 3.ከቁሳዊው አለም አንፃር ፤ድህነትን ከማስወገድ እንዲሁም ሰላምን ከመፍጠር አንፃር ይህ ነው የሚባል የሀገረመንግስት አይነት(state system) አለ ካለም የትኛው ነው?     በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC ቤት አይቀርም።   ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!   📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።   የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub
10Loading...
08
📌ሰላም የተወደዳችሁ የbook review ቤተሰቦች እንደምን ሰንብታችኋል ከመጨረሻው የአብሮነት ቆይታችን በኋላ ለረጅም ጊዜ ተጠፋፍተናል ። በዚህ አጋጣሚ በመሀል ለተፈጠሩት የፕሮግራም መቆራረጦች ፤ ያለ ማስታወቂያ ለተደረጉ የቀን ለውጦች እና በአንዳንድ ቤተሰቦቻችን ላይ ለደረሰው መጉላላት ከወገባችን ዝቅ ብለን ይቅርታ እንጠይቃለን ። ዘ-አልኬሚስት በግሌ እጅግ በጣም የጓጓሁለት ዳሰሳ ነው ። በንባብ ከአዕምሯችን የተዘሩ ሀሳቦች በቅለው፤ ታጭደው ባምሳለ ቃላት ጥሬ ሆነው  ከቤታችን ሰፌድ ላይ ይውላሉ ፤ አንደበት ለአለም ንፋስ ሲያሰጣቸው ፍሬው ከገለባ ይለያል።ደጋግ እጆችም ስንዴን ከእንክርዳድ ይለያሉ ። ብልህ አድማጭም ማኛ ማኛውን መርጦ ከላይኛው ስልቻ ለነገ ስንቅ ይቋጥራል። እባካችሁ ኑ ደስ ብሎን እንጨዋወት ⏱ሰኞ 12:00 ቤታችን እንሰብሰብ። አዳዲስ ቤተሰቦችን በመጋበዝ  ህብረ ቀለለማትን እናብዛ ደሞ በሌላ መዓዘን ደም በሌላ መነፅር እንበልፅግ።  ⏱ሰኞ 12:00 ቤታችን እንሰብሰብ።
5750Loading...
09

1 7921Loading...
10
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ Reasonable Visionary's Collection (RVC) ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!!!   በዓሉ በምክንያታዊነት የምንደምቅበት በባለራዕይነት የምናብብበት የሰላም የፍቅር እና የጤና ይሁንልን !!! ሰናይ በዓል ተመኘንላቹ !!! #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
1 8082Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ Reasonable Visionary's Collection (RVC)
ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን   ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን፤ ዛሬ ሀሳብ ብቻ አደለም ተተኪ ኮሚቴዎቻችንን ለናንተ ለማስተዋወቅ እንሆ ቅዳሜ ምሽት 1:00 እየጠበቅን ነው። የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን፤ እንደሀገራችን ባህል ቡናችንን አፍልተን እንጠብቃቹሀለንና እንዳትቀሩ።   በዚህ ሳምንት ስለ ተፅኖ ፈጣሪዎቻችን እያወጋን የምናመሽ ይሆናል፤ እስከዛው ግን የሚከተሉትን ነጥቦች እያሰላሰላቹት ቆዩን። ምንጭ: - ከዶሴ ( @RvcClub ) ተፅኖ ፈጣሪነት 1. ለእናንተ ተፅኖ ፈጣሪነት ምንድነው፤ እንዴት ትገልፁታላቹ 2. ከላይ በስዕል የምትመለከቷቸው ሰዎች ተፅኖ ፈጣሪነት መለክያው ምንድነው 3. እንዴት የአለምን ቅርፅ ላበላሹ ሰዎች የተፅኖ ፈጣሪነት መዓረግ እናጎናፅፋቸዋለን? በሚሉና ተያያዥ ሀሳቦች እንመክራለን፤ በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን ቡናችንን እየጠጣን ለአዲሱ ኮሚቴ መልካም ጊዜ እየተመኘን አብረን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም። ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!! 📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።   የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
Показать все...
✨🧑‍🎓👩‍🎓🎤እንኳን ደስ አላችሁ ፣እንኳን ደስ አለን፣እንኳን ተደሰትን🎤👩‍🎓🧑‍🎓 ✨ውድ የቤታችን ድምቀት (የ2016ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች ) መቼም ቤተሰብ ነን ስንል በምክንያት ነው ደስታችሁ ደስታችን ፣ ስኬታችሁ ስኬታችን ነውና ✨ በብዙ ቆይታችሁ የተማማርንበት፣ ፣ጠይቃችሁ የመለሳችሁበት፣ወዷችሁ እና  ወዳችሁት የቆያችሁበት ቤታችሁ ወዳጆቼንማ አመስግኜና መርቄ ልሸኝ እንጂ በማለት ሽርጉዱን ተያይዞታል ። ታዲያ እንናንተም በዚሁ መሰረት :- 📌ላለፉት አመታት RVCን ያገለገላችሁ(በሁሉም ረገድ) 📌የአባልነት መታወቂያ ያላችሁ 📌በሳምንታዊው ውይይቶቻችን እና ልዩ ልዩ ዝግጅቶቻችን ላይ ስትሳተፉ የቆያችሁ (attendance ይታያል ታዲያ ) ✨ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ቤተስቦቻችን የሰርተፍኬት ማሰሪያ 50 ብር በ👇1000532041019 (Melak girmaw) በተሰኘው account በሞባይል ባንኪንግ ብቻ ማስገባት ይኖርባችኋል! ማሳሰቢያ 👉ሙሉ ስማችሁን እና ገንዘቡን ማስገባታችሁን የሚያረጋግጥ ምስል(screen shoot ) ከታች👇 በተቀመጡት በሁለቱም አድራሻዎች(username) እስከ ረብዕ ድረስ ብቻ በመላክ በተለመደው ትብብር መሰነባበቻችንን በጋራ እናዘጋጅ ። ✨የቤትና የቤተሰብ ትርጉሙ ይሄም ነውና እንደ ወጉ ቸር ይግጠማችሁ ብለን ቀድመን መርቀን እንሸኛችሁ ። 1) @AyinadisTarekegn 2)@Mom2306 🚨 አደራ  እስከ ረብዕ 21/9/16 ብቻ #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ልዩ ልዩ ውጥንቅጥ እና ተግዳሮቶች የሞላበትን የወጣትነት(እድሜ ) እንዴት ልሻገር?? የሚል ጥያቄ በሁላችንም ውስጥ አለ። ታዲያ ይህንን የነገ ህይወታችንን የምወሰነውን ወጣትነት በብልሀት መሻገር ብልህነት ነው። የወጣትነት እድሜያችንን እንዴት እንኑር በሚል  ሀሳብ ታላቅ ስልጠና በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተዘጋጅቷል ።            በዕለቱ -ስለ Sexual Addiction -ስለ Social Media አጠቃቀም - ስለ Drug Addiction እንዲሁም ልዩ ልዩ ወጣት ተኮር ጉዳዮች በተጋባዥ እንግዳ  ''በዶ/ር ስዩም አንቶኒዮስ'' በስፋት ይዳስሳሉ። ወጣትነት ላይ ያጠነጠኑ :- ወጎች                                     :-ግጥሞች                                     :-የህይወት ተሞክሮዎችን ጨምሮ በዕለቱ የሚንሸራሸሩ ዝግጅቶች ናቸው።              ታዲያ ከፊታችን ባለው ማክሰኞ ግንቦት 20 በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ እንገናኝ ። ...ከድል ሁሉ ትልቁ ድል ወጣትነትን ማሸነፍ ነው# ኑ... አብረን እንማማር......👐 አዘጋጅ :-የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት በዋናው ግቢ ከሚገኙ ኮሌጆች ጋር በመተባበር ።
Показать все...
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ Reasonable Visionary's Collection (RVC)
ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን   ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።   በዚህ ሳምንት ስለ የማወቅ መጨረሻው ምንድን ነው? በሚል ሀሳብ መነሻነት እየመከርን የምናመሽ ይሆናል፤ እስከዛው ግን የሚከተሉትን ነጥቦች እያሰላሰላቹት ቆዩን። 1. አንድን ነገር “ማወቅ” ማለት ምን ማለት ነው?  እውቀት ተጨባጭ ነው (ከአዋቂው የፀዳ) ወይንስ ግላዊ (በእኛ ልምድ እና አመለካከቶች የተቀረጸ)?  እንደ ሳይንሳዊ፣ ስሜታዊ ወይም መንፈሳዊ ያሉ የተለያዩ የእውቀት ዓይነቶች አሉ? What does it mean “to know” something? Is knowledge objective (independent of the knower) or subjective (shaped by our experiences and perspectives)? Are there different types of knowing, such as scientific, emotional, or spiritual? 2. ሁሉንም ነገር በእውነት ማወቅ እንችላለን?  የበለጠ ለማወቅ መፈለጋችንን የምናቆምበትስ, ነጥብ አለ?  Can we ever truly know everything? Is there a point where we stop needing to know more? 3. ለምንድነው እውቀትን የምንፈልገው?  ማወቅ እንደ ግለሰብ እና እንደ ማህበረሰብ እንዴት ይጠቅመናል?  እውቀትን መፈለግ በባህሪው ጥሩ ነው ወይስ ጎጂ ሊሆን የሚችልባቸው ቦታዎች አሉ? Why do we seek knowledge? How does knowing benefit us as individuals and as a society? Is the pursuit of knowledge inherently good, or are there areas where it could be detrimental? 4. “የማወቅ መጨረሻ” የሚለው ሐረግ ላይ, ምን ሊነሳ ይችላል?  ገደብ ላይ መድረስን፣ ሙሉነት ላይ መድረስን ወይስ ሌላን, የቱን ይጠቁማል? What does the phrase “the end of knowing” evoke? Does it suggest a limitation, a fulfillment, or something else entirely?   በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም። ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!! 📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።   የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
Показать все...
Показать все...
ፍልስፍና እና ሳይንስ ይስማማሉ ወይስ ይጋጫሉ?

ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን     ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።   በዚህ ሳምንት የቤታችን ወግ ትዳር ላይ ያጠነጥናል ። 1 ትዳር ምንድን ነው? ስለ ትዳር አጀማመር ወይም ታሪካዊ አመጣጥ ምን ታስባላችሁ? 2 ወደ ትዳር መግባት ምን ያኽል ምክንያታዊ ነው ብለው ያምናሉ ? መሰረቱስ ሰብዓዊ መተሳሰብ ላይ የተመሰረተ ነው ወይስ የራስ ወዳድነት ተፈጥሮ? 3 ትዳርን አዎንታዊ እና አሉታዊ ተፅዕኖዎች ከሳይንሳዊ ፣ማህበራዊ፣ ሀይማኖታዊ ና ፖለቲካዊ እሳቤዎች አንፃር እንዴት ትመለከቱታላችሁ ? 4 ከካፒታሊዝም እና ከሶሻሊዝም አንፃር በትዳር ላይ ያለዎት አመለካከት ምንድነው? ጋብቻ የትዳር ጓደኛን ጨምሮ የግል ንብረት የመሰብሰቢያ መንገድ ነው ወይስ ወደ የጋራ ህይወት እና የጋራ ኑሮን መመስረት ? 5 ትዳር የሰው ልጆችን ነፃ እና ተፈጥሯዊ ፍላጎት ይገድባል የሚለው ሀሳብ ላይ ያላችሁ አሰተያየት ምን ይመስላል ? ትዳር ነፃነት ነዉ ወይስ እስራት ? 6 ከትዳር ጋር በተያያዘ ሁለት አይነት እይታዎች ይስተዋላሉ። ከአንድ የትዳር አጋር ጋር መወሰን ወይም ከአንድ በላይ ከሆኑ ሰዎች ጋር በትዳር መቆራኘት ። በእናንተ እይታ የትኛው የተሻለ ምክንያታዊ ይመስላችኋል ? በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም። ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!! 📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።   የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub
Показать все...
👍 1
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ Reasonable Visionary's Collection (RVC)   ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን     ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።   በዚህ ሳምንት የ አ ንድ ሀገር ሀገረ መንግስት ወይም state system ምን መምሰል አለበት የሚለው ሃሳብ ላይ የምንወያይ ይሆናል።እነዚህን ነጥቦች እያብላላችሁ ቆዩን።       1. ሀይማኖት የ አንድን ሀገር ስብዕና ከመቅረፅ አንፃር በሀገር ደረጃ ወጥ ሊሆን ይገባል? (ሀይማኖታዊ መንገስት ነው መኖር ያለበት ወይስ ከ ሀይማኖት ገለልተኛ የሆነ መንግሰት) 2.አሁን ላይ እንደ ሀገር እያስተናገድናቸው ያሉት ችግሮች አብዛኛው የ ህብረተሰቡ ክፍል አማኝ ከሆነ እንዴት ሊያስወግደው አልቻለም? ወይስ ሀይማኖታዊ መንግስት ቢኖር የተለየ ውጤት ይኖር ነበር? 3.ከቁሳዊው አለም አንፃር ፤ድህነትን ከማስወገድ እንዲሁም ሰላምን ከመፍጠር አንፃር ይህ ነው የሚባል የሀገረመንግስት አይነት(state system) አለ ካለም የትኛው ነው?     በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC ቤት አይቀርም።   ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!   📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።   የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub
Показать все...
📌ሰላም የተወደዳችሁ የbook review ቤተሰቦች እንደምን ሰንብታችኋል ከመጨረሻው የአብሮነት ቆይታችን በኋላ ለረጅም ጊዜ ተጠፋፍተናል ። በዚህ አጋጣሚ በመሀል ለተፈጠሩት የፕሮግራም መቆራረጦች ፤ ያለ ማስታወቂያ ለተደረጉ የቀን ለውጦች እና በአንዳንድ ቤተሰቦቻችን ላይ ለደረሰው መጉላላት ከወገባችን ዝቅ ብለን ይቅርታ እንጠይቃለን ። ዘ-አልኬሚስት በግሌ እጅግ በጣም የጓጓሁለት ዳሰሳ ነው ። በንባብ ከአዕምሯችን የተዘሩ ሀሳቦች በቅለው፤ ታጭደው ባምሳለ ቃላት ጥሬ ሆነው  ከቤታችን ሰፌድ ላይ ይውላሉ ፤ አንደበት ለአለም ንፋስ ሲያሰጣቸው ፍሬው ከገለባ ይለያል።ደጋግ እጆችም ስንዴን ከእንክርዳድ ይለያሉ ። ብልህ አድማጭም ማኛ ማኛውን መርጦ ከላይኛው ስልቻ ለነገ ስንቅ ይቋጥራል። እባካችሁ ኑ ደስ ብሎን እንጨዋወት ⏱ሰኞ 12:00 ቤታችን እንሰብሰብ። አዳዲስ ቤተሰቦችን በመጋበዝ  ህብረ ቀለለማትን እናብዛ ደሞ በሌላ መዓዘን ደም በሌላ መነፅር እንበልፅግ።  ⏱ሰኞ 12:00 ቤታችን እንሰብሰብ።
Показать все...
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ Reasonable Visionary's Collection (RVC)   ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን     ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።   በዚህ ሳምንት የ አ ንድ ሀገር ሀገረ መንግስት ወይም state system ምን መምሰል አለበት የሚለው ሃሳብ ላይ የምንወያይ ይሆናል።እነዚህን ነጥቦች እያብላላችሁ ቆዩን።       1. ሀይማኖት የ አንድን ሀገር ስብዕና ከመቅረፅ አንፃር በሀገር ደረጃ ወጥ ሊሆን ይገባል? (ሀይማኖታዊ መንገስት ነው መኖር ያለበት ወይስ ከ ሀይማኖት ገለልተኛ የሆነ መንግሰት) 2.አሁን ላይ እንደ ሀገር እያስተናገድናቸው ያሉት ችግሮች አብዛኛው የ ህብረተሰቡ ክፍል አማኝ ከሆነ እንዴት ሊያስወግደው አልቻለም? ወይስ ሀይማኖታዊ መንግስት ቢኖር የተለየ ውጤት ይኖር ነበር? 3.ከቁሳዊው አለም አንፃር ፤ድህነትን ከማስወገድ እንዲሁም ሰላምን ከመፍጠር አንፃር ይህ ነው የሚባል የሀገረመንግስት አይነት(state system) አለ ካለም የትኛው ነው?     በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC ቤት አይቀርም።   ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!   📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።   የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub
Показать все...
👍 5 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ Reasonable Visionary's Collection (RVC)
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!!!   በዓሉ በምክንያታዊነት የምንደምቅበት በባለራዕይነት የምናብብበት የሰላም የፍቅር እና የጤና ይሁንልን !!! ሰናይ በዓል ተመኘንላቹ !!! #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
Показать все...
👍 1
Перейти в архив постов