cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢትዮ ሊቨርፑል™

➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል:- 🔴|| ዝውውሮች 🔴|| ውጤቶች 🔴|| የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👇 ➟ @NATI_YNWA@atsbaha12

Больше
Эфиопия254Амхарский227Спорт728
Рекламные посты
76 437
Подписчики
-8324 часа
-4867 дней
+20130 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
- በእነዚህ 9 አመታት ውስጥ ጀርገን ክሎፕ ለሊቨርፑል ያደረጉትን በቃላት መግለጽ ከባድ ነው። በ1990ዎቹ መጀመሪያ ላይ የሊቨርፑል አቋም እምብዛም ። ወቅቱ በማንቸስተር ዩናይትድ እና በአርሰናል የበላይነት የተያዘበት ወቅት ነበር።ግን ራፋ ቤንቴዝ በ2005ላይ በኢስታንቡል ውስጥ አስደናቂ ምሽትን አስቀምጧልዋል ፣ ነገር ግን ፕሪሚየር ሊግ ማሳካት አልቻለም። ጀርገን ክሎፕ እ.ኤ.አ.2019/20 ዩርገን ክሎፕ ያንን ቀይረው ሊቨርፑልን የአለም ምርጦች የመጨረሻ መዳረሻ አድርገውታል። በመጨረሻም ፕሪሚየር ሊግን ማሸነፉ ብዙ ደስታን አምጥቷል በጊዜው ለነበሩት ደጋፊዎችም ትልቅ እፎይታ ነበር። ሊቨርፑል እንደገና ሻምፒዮን ሲያደርግ አይቼው ይሆን’ የሚለው እነዚያ ጊዜያት ጠፍተዋል። ከረዥም እና በቀስታ ከወጣን በኋላ ወደ ላይ ተመለስን። በግሌ ዩርገን ክሎፕ በሕይወቴ ውስጥ ብዙ ደስታን አምጥተዋል። ዋንጫ ካሸነፈ በኋላ፣ የመጨረሻ ደቂቃ አሸናፊ፣ ሌሎችም ሌሎችም..። በጣም የማከብረው የእነዚያ ሁሉ አፍታዎች ክምችት ነው። ሲሄድ ማየት በጣም ያሳዝናል፤ ግን ያው ነገሮች ሆነዋል ምንም ነገር ለዘላለም አይቆየመና። ስለሁሉም እናመሰግናለን ክሎፕ ❤️ አብሪያቹ የነበርኩት እኔ|| @Buraklfc ( ʙᴜʀᴀᴋ†) ነበርኩ መልካም ምሽት ቤተሰብ ❤️🙏🏻 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
2 5415Loading...
02
-ክሎፕ በአንፊልድ ቆይታው ለ90 የአካዳሚ ተጫዋቾች የመጀመሪያ ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታዎቸውን እንዲያደርጉ እድል ሰጥቷል - የመጀመሪያው ኮኖር ራንዳል በጥቅምት 2015 ሲሆን የመጨረሻው ደግሞ ማሪያስ ሙሲያሎውስኪ በማርች 2024 ነው። ክሎፕ በሊቨርፑል ቤት ያላሳኩን 1 ዋንጫ ነው እሱም ዩሮፓ ሊግ ነው፤ እንደሚታወቅው ክለባችን ሊቨርፑል በዚ አመት በድምር ውጤት በ አታላንታ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ከሩብ ፍጻሜ መሰናበቱ ይታወቃል። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
2 9523Loading...
03

10Loading...
04
- በዚህ የውድድር ዘመን ክሎፕ ከስፓርታ ፕራ ድል በኋላ በአውሮፓ እግር ኳስ 50 ጊዜ በማሸነፍ የመጀመሪያው የሊቨርፑል አሰልጣኝ ሆነዋል። - ክሎፕ እስካሁን ድረስ 10 ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ተብሎ ተመርጧል። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
3 0073Loading...
05
- ዩርገን በክለቡ በማንኛውም የአውሮፓ ውድድሮች ላይ ብዙ ጨዋታዎችን አሰልጣኝ ሆኖ በመራት ሪከርድ አለው። (91) - ክሎፕ በሊቨርፑል ታሪክ 3ኛው ተጫዋቾቻቸው 1000 ጎል ሲይገቡ ያየ አሰልጣኝ ነው። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
3 1272Loading...
06
- ዩርገን ክለቡን በማንኛውም የአውሮፓ ውድድሮች ላይብዙ ጨዋታዎችን አሰልጣኝ ሆኖ በመራት ሪከርድ አለው። (91) - ክሎፕ በሊቨርፑል ታሪክ 3ኛው ተጫዋቾቻቸው 1000 ጎል ሲይገቡ ያየ አሰልጣኝ ነው። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
10Loading...
07
የፎቶ ግብዣ 📸 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
20Loading...
08
- ክሎፕ 6 የተለያዩ ታላላቅ ዋንጫዎችን ያነሳ ብቸኛው የሊቨርፑል አሰልጣኝ ነው። - ክሎፕ ሊቨርፑልን በተከታታይ በ አንፊልድ በ68 የሊግ ጨዋታ ያለመሸነፍ ሪከርድ አስመዝግቧል። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
3 2175Loading...
09
- በ2019-2020 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን 99 ነጥብ በማስመዝገብ የፕሪምየር ሊግ ሪኮርድ ይዟል ። - በአንድ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ብዙ ድሎችን በማስመዝገብእንዲሁ ሌላ ሪከርድ አለው (በ2019-2020የወድድር አመት 32 ድሎች)። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
3 2186Loading...
10
- በጥቅምት 2015 ክሎፕ ሊቨርፑልን ሲረከቡ ልክ በተረከቡበት ሰአት የቡድኑ አባል የነበረው እና አሁንም ድረስ በክለቡ ያለው ጆ ጎሜዝ ብቻ ነው። - በክሎፕ ስር በ ፕሪምየር ሊጉ ብዙ ደቂቃዎችን የተጫቃተው ሞ ሳላህ ነው። - በክሎፕ ስር በሁሉም ወድድሮች ብዙ ጨዋታዎችን የተጫወተው ቦቢ ፈርሚኖ ነው። - በክሎፕ ስር ብዙ ጎሎችን ያገባው ሞ ሳላህ ነው። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
3 2483Loading...
11
የጀርገን ክሎፕ ቁጥራዊ መረጃዎች እና እውነታዎች ልናቀርብላቹ ወደድን አብራችሁን ቆዩ🙏🏻 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
3 7162Loading...
12
ክለባችን ለዚኛው የዝውውር መስኮት 190 ሚሊዮን ፓውንድ በጅቷል።
10Loading...
13
👍ቤት ዊንዊንስ (BetWinWins) ልዩ ልዩ ጉርሻዎችን እያወጣ ነዉ! የውርርድ ተሞክሮዎትን ለማጠንከር ዝግጁ ነዎት? ነዎት? ዛሬዉኑ ወደ ተግባሩ በመቀላቀል እነዚህ አስደናቂ ቅናሾች እንዲያልፍዎት አይፍቀዱ። 🎯 t.betwinwins.net/5yb2cwhe 📱 t.me/betwinwinset
4 2020Loading...
14
🔻 I በሀገረ ፈረንሳይ ለሚካሄደዉ የኦሎምፒክ ጨዋታ ግብፅ ለሞሀመድ ሳላህ ጥሪ ማድረግ ትፈልጋለች። ሞሀመድ ሳላህ ጥሪዉን ከተቀበለ ሊቨርፑል በሰሜን አሜሪካ ለሚያከናዉነዉ ቅድመ ዉድድር አመት የሚያመልጠዉ ይሆናል። ምንጭ:- የሊቨርፑል ኢኮ ጊዜጠኛ ፓዉል ግሮስት🥈 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
4 1353Loading...
15
🔻 I የሊቨርፑል ግብ ጠባቂ አሰልጣኝ እንዲሁም የአሊሰን ቤከር የግል አሰልጣኝ የሆነዉ ክላዉዲዮ ታፋሬል በሊቨርፑል ቤት ከአርን ስሎት ስታፍ ጋር አብሮ እዚሁ የሚቆይ ይሆናል። ምንጭ:- ዴቪድ ሌይንች🥈 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
4 1012Loading...
16
https://t.me/preton_drop_bot?start=fb38d300-9258-441b-ade2-ce2b1da0db0d
4 3070Loading...
17
በ2024 ከፍተኛ ፍጥነት ያስመዘገቡ ተጫዋቾች ምርጥ 11 የተወጣጣ ሲሆን ከክለባችን ዶሚኒክ ሶቦዝላይ በ36.7km/hr መካተት ችሏል። [ Squawka ] @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
4 6895Loading...
18
እጩ ውስጥ ተካተዋል.... ፕሪምየር ሊግ በደጋፊዎች ምርጫ የአመቱ ምርጥ ቡድን ይፋ ለማድረግ ስልሳ ተጫዋቾችን እጩ ያወጣ ሲሆን ከነዚህ 60 ተጫዋቾች ውስጥ ስድስቱ የክለባችን ሊቨርፑል ተጫዋቾች ናቸው። እነሱም :- • አሊሰን ቤከር • አሌክሳንደር አርኖልድ • ቨርጅል ቫንዳይክ • አሌክስ ማካሊስተር • ሞሀመድ ሳላህ • ዳርዊን ኑኔዝ ናቸው። @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
4 6441Loading...
19
ጀርመን ለምታዘጋጀው የዩሮ 2024 የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ሰብስብ ይፋ የሆነ ሲሆን በክለባችን : ✅ጃሬን ኳንሳህ ✅ጆይ ጎሜዝ ✅አሌክሳንደር አርኖልድ ✅ከርትስ ጆንስ መካተት ችለዋል ! @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
4 6636Loading...
20
አርኔ ስሎት ከዳርዊን ኑኔዝ ጋር ለመስራት ጓግቷል ተጫዋቹን መለወጥ የሱ ስራ እንደሆነም ያምናል [ ፓውል ጆይስ ] @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
5 1217Loading...
21
👍ቤት ዊንዊንስ (BetWinWins) ልዩ ልዩ ጉርሻዎችን እያወጣ ነዉ! የውርርድ ተሞክሮዎትን ለማጠንከር ዝግጁ ነዎት? ነዎት? ዛሬዉኑ ወደ ተግባሩ በመቀላቀል እነዚህ አስደናቂ ቅናሾች እንዲያልፍዎት አይፍቀዱ። 🎯 t.betwinwins.net/5yb2cwhe 📱 t.me/betwinwinset
5 2220Loading...
22
🔻| ጃሬል ኳንሳህ እና ከርትስ ጆንስ ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ጥረ ቀርቦላቸዋል። @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
5 0927Loading...
23
አርኔ ስሎት ቨርጅል ቫንዳይክ ፣ ሞሀመድ ሳላህ ፣ እና አሌክሳንደር አርኖልድ ለክለቡ አስፈላጊ ተጫዋቾች እንደሆኑ ያምናል። ተጫዋቾቹ ልምድ ያላቸው በመሆናቸው ከሱ ጋር እንዲሰሩ ኮንትራታቸውን ለማደስ ጠንክሮ ይሰራል። ኮንትራት እድሳቱ ስምምነት ላይ ከደረሱ ከሰኔ 1 በውሀላ ይፋ እንደሚሆን ይጠቃል። 🌕 [Chris Bascombe] @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
5 2673Loading...
24
ሊቨርፑል የ2024/25 የውድድር ዘመን ልምምድ ክፍለ ጊዜ ከሰኔ 8 - 15 ለመጀመር አስቦ ነበረ ነገር ግን በአዲሱ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ጥያቄ መሰረት ከሰኔ 1-7 ባለው ቀን ልምምድ ማድረግ እንዲጀምሩ ጠይቋል። በተጨማሪም ለዩሮ 2024 እና ኮፓ አሜሪካ ተሳታፊ ለሚሆኑ ተጫዋቾች ከውድድሩ መጠናቀቅ በውሀላ ወይንም ከውድድሩ ከተሰናበቱ በውሀላ የእረፍት ጊዜ እንደሚሰጣቸው ተነግሯል። [ Telegraph ] @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
5 4262Loading...
25
Media files
5 61920Loading...
26
የሶፋ ስኮር የዓመቱ ምርጥ 11 ቡድን ውስጥ ከኛ ቨርጂል ቫንዳይክ ተካቷል! Vvd 🧱 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
5 6093Loading...
27
ሊቨርፑል የአስቶንቪላው ተጨዋች ጃኮብ ራምሴ አድናቂ ነው። 🥇| Matt Law - Telegraph
5 5384Loading...
28
ዮሃን ባካዮኮ በዚህ ክረምት ሊቨርፑል ከሚፈልጋቸው ተጨዋቾች መካከል አንዱ ነው። የሊቨርፑል ስካውት ባሪ ሀንተር እና አዲሱ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት እንደሚፈልጉት ተረጋግጧል። ፒኤስቪ ከቤልጂዬማዊው የመስመር አጥቂ ዝውውር የሚፈልገው ዋጋ ከ50 ሚሊዮን ዩሮ ያነሰ ነው። ምንጭ: 🥇ቤልጂዬማዊው ታማኝ ጋዜጠኛ ሳቻ ታቮሊየር
5 5004Loading...
29
🔻 I ሊቨርፑል ክረምት ላይ የቅጣት ምት አሰልጣኝ ለመቅጠር የሚያፈላልጉ ይሆናል። ይህ ስራ በፒተር ክራቬይትዝ እና ፔፕ ላይደርስ ነበረ የሚሰራዉ ነገር ግን አሁን ሊቨርፑሎች በዚህ ስራ ላይ ልምድ እና ስፔሻሊስት የሆነ አሰልጣኝ መቅጠር ይፈልጋሉ። ምንጭ:- ዴቪድ ሌይንች🥈 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
5 5412Loading...
30
🔻 I ሩበን አሞሪም በዉስጣዊ መንገድ ሊቨርፑል ፈልጎት ነበረ እንዲሁም የተሰበሰበዉ ዳታ ጥሩ ነበረ ነገር ግን አርን ስሎትን መብለጥ አልቻለም። ሊቨርፑል አሞሪምን ቢፈልግም ምንም አይነት ንግግር አላደረጉም ነበረ። በቀላሉ መንገድ የሊቨርፑል ተመራጭ አርን ስሎት ነበር። ምንጭ:- ፓዉል ጆይስ🥇 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
5 5452Loading...
- በእነዚህ 9 አመታት ውስጥ ጀርገን ክሎፕ ለሊቨርፑል ያደረጉትን በቃላት መግለጽ ከባድ ነው። በ1990ዎቹ መጀመሪያ ላይ የሊቨርፑል አቋም እምብዛም ። ወቅቱ በማንቸስተር ዩናይትድ እና በአርሰናል የበላይነት የተያዘበት ወቅት ነበር።ግን ራፋ ቤንቴዝ በ2005ላይ በኢስታንቡል ውስጥ አስደናቂ ምሽትን አስቀምጧልዋል ፣ ነገር ግን ፕሪሚየር ሊግ ማሳካት አልቻለም። ጀርገን ክሎፕ እ.ኤ.አ.2019/20 ዩርገን ክሎፕ ያንን ቀይረው ሊቨርፑልን የአለም ምርጦች የመጨረሻ መዳረሻ አድርገውታል። በመጨረሻም ፕሪሚየር ሊግን ማሸነፉ ብዙ ደስታን አምጥቷል በጊዜው ለነበሩት ደጋፊዎችም ትልቅ እፎይታ ነበር። ሊቨርፑል እንደገና ሻምፒዮን ሲያደርግ አይቼው ይሆን’ የሚለው እነዚያ ጊዜያት ጠፍተዋል። ከረዥም እና በቀስታ ከወጣን በኋላ ወደ ላይ ተመለስን። በግሌ ዩርገን ክሎፕ በሕይወቴ ውስጥ ብዙ ደስታን አምጥተዋል። ዋንጫ ካሸነፈ በኋላ፣ የመጨረሻ ደቂቃ አሸናፊ፣ ሌሎችም ሌሎችም..። በጣም የማከብረው የእነዚያ ሁሉ አፍታዎች ክምችት ነው። ሲሄድ ማየት በጣም ያሳዝናል፤ ግን ያው ነገሮች ሆነዋል ምንም ነገር ለዘላለም አይቆየመና። ስለሁሉም እናመሰግናለን ክሎፕ ❤️ አብሪያቹ የነበርኩት እኔ|| @Buraklfc ( ʙᴜʀᴀᴋ†) ነበርኩ መልካም ምሽት ቤተሰብ ❤️🙏🏻 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показать все...
26👍 7💔 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
-ክሎፕ በአንፊልድ ቆይታው ለ90 የአካዳሚ ተጫዋቾች የመጀመሪያ ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታዎቸውን እንዲያደርጉ እድል ሰጥቷል - የመጀመሪያው ኮኖር ራንዳል በጥቅምት 2015 ሲሆን የመጨረሻው ደግሞ ማሪያስ ሙሲያሎውስኪ በማርች 2024 ነው። ክሎፕ በሊቨርፑል ቤት ያላሳኩን 1 ዋንጫ ነው እሱም ዩሮፓ ሊግ ነው፤ እንደሚታወቅው ክለባችን ሊቨርፑል በዚ አመት በድምር ውጤት በ አታላንታ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ከሩብ ፍጻሜ መሰናበቱ ይታወቃል። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показать все...
👍 39 6😢 5🤯 3
-ክሎፕ በአንፊልድ ቆይታው ለ90 የአካዳሚ ተጫዋቾች የመጀመሪያ ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታዎቸውን እንዲያደርጉ እድል ሰጥቷል - የመጀመሪያው ኮኖር ራንዳል በጥቅምት 2015 ሲሆን የመጨረሻው ደግሞ ማሪያስ ሙሲያሎውስኪ በማርች 2024 ነው። ክሎፕ በሊቨርፑል ቤት ያላሳኩን 1 ዋንጫ ነው እሱም ዩሮፓ ሊግ ነው፤ እንደሚታወቅው ክለባችን ሊቨርፑል በዚ አመት በድምር ውጤት በ አታላንታ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ከሩብ ፍጻሜ መሰናበቱ ይታወቃል። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
- በዚህ የውድድር ዘመን ክሎፕ ከስፓርታ ፕራ ድል በኋላ በአውሮፓ እግር ኳስ 50 ጊዜ በማሸነፍ የመጀመሪያው የሊቨርፑል አሰልጣኝ ሆነዋል። - ክሎፕ እስካሁን ድረስ 10 ጊዜ የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ተብሎ ተመርጧል። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показать все...
👍 42 10
Фото недоступноПоказать в Telegram
- ዩርገን በክለቡ በማንኛውም የአውሮፓ ውድድሮች ላይ ብዙ ጨዋታዎችን አሰልጣኝ ሆኖ በመራት ሪከርድ አለው። (91) - ክሎፕ በሊቨርፑል ታሪክ 3ኛው ተጫዋቾቻቸው 1000 ጎል ሲይገቡ ያየ አሰልጣኝ ነው። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показать все...
🔥 49 3👏 3👍 2
- ዩርገን ክለቡን በማንኛውም የአውሮፓ ውድድሮች ላይብዙ ጨዋታዎችን አሰልጣኝ ሆኖ በመራት ሪከርድ አለው። (91) - ክሎፕ በሊቨርፑል ታሪክ 3ኛው ተጫዋቾቻቸው 1000 ጎል ሲይገቡ ያየ አሰልጣኝ ነው። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የፎቶ ግብዣ 📸 @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
- ክሎፕ 6 የተለያዩ ታላላቅ ዋንጫዎችን ያነሳ ብቸኛው የሊቨርፑል አሰልጣኝ ነው። - ክሎፕ ሊቨርፑልን በተከታታይ በ አንፊልድ በ68 የሊግ ጨዋታ ያለመሸነፍ ሪከርድ አስመዝግቧል። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показать все...
🔥 86👍 6 3🎉 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
- በ2019-2020 የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን 99 ነጥብ በማስመዝገብ የፕሪምየር ሊግ ሪኮርድ ይዟል ። - በአንድ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ብዙ ድሎችን በማስመዝገብእንዲሁ ሌላ ሪከርድ አለው (በ2019-2020የወድድር አመት 32 ድሎች)። @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
Показать все...
👍 53 13🔥 2

👍 48 13