cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አትሮኖስ

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact. @atronosebot please dont touch the leave button.😔😳😳

Больше
Рекламные посты
161 859
Подписчики
+28224 часа
+2 0277 дней
+9 21730 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
☘️ የ 25 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 13' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ😱 በቀጣይ የ50 ብር ይለቀቃል #Join ይበሉ👇
1490Loading...
02
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
1920Loading...
03
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇
1490Loading...
04
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
2650Loading...
05
🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ  🤑 🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
1760Loading...
06
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
2570Loading...
07
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
1590Loading...
08
​​#ቤርሙዳ_ዘ_ካሳንቺስ ፡ ፡ #ክፍል_ስምንት ፡ ፡ #በዘሪሁን_ገመቹ_ዋቤ ከምሽቱ 5 ሰዓት ስንዱ ስራዋን ጨርሳ ለመተኛት ወደመኝታዋ መጥታ ከውጭ ቀርቅራ የሄደችውን መኝታ ቤት ስትከፍት ነበር..ሳባ 14 ዓመት ወደ ኋላ የተጓዘችበትን ረጅም የትዝታ ጉዞ አቋርጣ የተመለሰችው፡፡ስንዱ ቀስ ብላ ከፍታ ገባች ስታያት ጭብጥብጥ ብላ በተኛችበት አይኗን ቁልጭ ቁልጭ ታደርጋለች፡ ‹‹ውይ ቀሰቀስኩሽ እንዴ?›› ‹‹አይ አረ አልተኛሁም ነበር?›› ‹‹ምነው እስከአሁን?አመመሽ እንዴ?›› ‹‹አይ ምንም አልል..እንዲሁ የባጥ የቆጡን ሳስብ ነው?›› ‹‹ካልተኛሽማ እራት ላምጣልሽ?›› ‹‹አረ እኔ ነገም አልበላ..ቅድም እኮ ጠቀጠቅሸብኝ.ይልቅ. ስትደክሚ ነው የዋልሽው ነይና ተኚ›› ‹‹ካልሽ እሺ›› አለችና..ወደቁምሳጥኑ.ሄዳ ከፈተችና ለብሳ ስትሰራበት የቆየችውን ቀሚስ አውልቃ ሌላ ፒጃማ ከውስጥ አውጥታ ስትለብስ ከተደረደሩት ልብሶች መካከል የሆነ ቢጫ ልብስ ከቁምሳጥኑ ተንሸራቶ አልጋው ጠርዝ ላይ ወደቀ…ሳባ ጨርቁ ሳታስበው ትኩረቷን ሳበውና እጇን ዘረጋች…ወደራሷ ጎተተችው፡፡ ‹‹እንዴ ስንድ ይሄ ምንድነው?›› ‹‹የመነኩሴ ልብስ ነዋ›› ‹‹የመነኩሴ?…እትዬ ልትመለኩስ ነው.እንዴ?››እትዬ ያለችው የስንዱን እናት ነው፡፡ ‹‹አይ እሷ ገና ሌላ ለማግባት ሁሉ ሳታስብ አትቀርም››ስትል ቀለደች ‹‹እና የማን ነው?›› ‹‹የእኔ?›› ሳባ ቆሌዋ ነው ተገፈፈው ‹‹ምን?›ከተኛችበት  ብርግግ ብላ ተነሳችና ቁጭ አለች፡፡ ‹‹ምነው ?ይሄን ያህል ያስጨንቃል እንዴ?›› ‹‹እኔ እኮ ደረቅነትሽን ስለማውቅ ነው እስከዛሬ ዝም ያልኩሽ…ሰባት አመቱ ካለፈ ግን ግድ አናግራታለሁ ብዬ እቅድ ነበረኝ›› ስንዱ ፒጃማውን ለብሳ ጨርሳ ወደአልጋው ወጣችና ከጎኗ ቁጭ ብላ‹ምን የምታናግሪኝ ነገር አለ.?ምንም እኮ የለም›አለቻት ‹ለምን የለም…?ገና እኮ 34 አመትሽ ነው….ሰላሳ አራት አመት ማለት ደግሞ ገና ሙሉ ወጣት ነሽ ማለት ነው.አብዛኛው የአዲስ አበባ ሴት በዚህ እድሜዋ ከእናቷ እቅፍም አትወጣም..ገና በዚህ እድሜያቸው ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ስለማግባት ራሱ የሚያስቡት›› ‹‹እና ታዲያ እኔ ስለምን ላስብ..በህይወቴ በጣም የማፈቅረውን ሰው አግብቼ ልዩ የሆነ የትዳር ጊዜ አሳልፌያለሁ፤በህይወቴ በጣም የምወዳቸው አንድ ሴትና አንድ ጎረምሳ ወንድ ልጅ አለኝ…እና ከዚህ በላይ ምን ለማግኘት ብዬ ስለዚህ ጉዳይ አስባለሁ?› ‹‹ተይ እንጂ ስንዱ..አባዬስ በዚህ ውሳኔሽ  ደስ  የሚለው ይመስልሻል?  በዛ  ላይ እኔም እህት ራጂም ወንድም ይፈልጋል፡›› ‹‹አይ እንደዛ ከሆነ አንቺ የምትወልጂውን ልጅ ወንድም አድርጎ መቀበል ይችላል አንቺም እንደዛው.እኔ ባሌን ሳገባው በህይወት እስካለህ ድረስ ሳይሆን በህይወት እስካለሁ ድረስ ለአንተ ታምኜ ያንተ ሚስት ሆኜ እኖራለሁ ብዬ  ነው ቃል የገባሁለት… ይሄንን ቃሌን ከማጥፍ ደግሞ ዛሬውኑ ብሞት  ይሻለኛል..በይ አሁን ተኚ›› ብላ ከጭንቅላቷ በላይ ያለውን ማብሪያ  ማጥፊያ  ተጭና  አጠፋችና ትራሷን አስተካክላ ተኛች…ሳባም  እሷ  እንዳደረገችው  አደረገችና  እቅፍ አደረገቻት…፡፡ ‹‹ስንድ›› ‹‹ወይ ሳባ›› ‹‹ከድሮም ጀምሮ ባንቺ የማፍቀር ፀጋ እንደቀናሁ ነው..እኔም በህይወቴ ያንቺ አይነት ፍቅር ማፍቀር ብችል አንዴት ደስ ይለኝ ነበር መሰለሽ?›› ‹‹ትቺያለሽ አንድ ቀን እንደዛ የምታፈቅሪውን ሰው አምላክ ይሸልምሽ ይሆናል፡፡›› ‹‹ያ ቀን ሳይመጣ አረጀሁ እኮ ›› ‹‹ሳቢ እኔ ካንቺ ባላውቅም እስትንፋስሽ በውስጥሽ እስካለ ድረስ ለምንም ነገር አይረፍድም…እንደውም አንዴ የነፍስ አባቴ የነገሩኝን አጭር ታሪክ ልንገርሽ›› ‹‹እሺ ንገሪኝ›› ‹‹ሰውዬው ነፍስ ካወቀ ጀምሮ በራዕይ አንድ ዛፍ ስር የተቀመጡ አዛውንት መምህር ሲያገኝና የእሳቸው ደቀ መዝሙር በመሆን ጥበብንና እውቀትን ሲያስተምሩት በተደጋጋሚ ያያል።ከዛም እድሜው ሲጎለብትና ሙሉ ወጣት ሲሆን ህልሙን እውን ለማድረግ ቆርጦ ይነሳል።ሰውዬው እኛን እድሜውን ሙሉ በራዕይ ሲመለከታቸው የኖረውን መምህር ፍለጋ አለምን ለመዞር ቁርጠኛ ነበር።ከዛም ስንቁን ሸክፎ ጉዞ ጀመረ።ከመንደሩ ወጣ እንዳለ ከአንድ ሽማግሌ ጋር ተገናኘ።ሽማግሌው በሚያስደነግጥ ግርማ ሞገስና በፍፁማዊ ፀጥታ ዛፍ ስር ቁጭ ብለዋል። ወደእሳቸው ጠጋ አለና"ሲታዩ ተጓዠ ይመስላሉ?"ሲል ጠየቃቸው "አዎ:-እኔ ተጓዥ ነኝ፡፡ በዚህ እድሜዬ ሙሉ ዓለምን በጠቅላላ ዞሬያለሁ ማለት ይቻላል።"ሲሉ መለሱለት። "እርሷ ትክክለኛው ሰው ኖት...እኔ ፍፁማዊ ለሆነ መምህር ደቀመዝሙር መሆን ታላቁ ምኞቴ ነው።ቤቴንና መንደሬን ለቅቄ የህልሜ ሰው የሆነውን በዕውቀት የበሰለና በጥበብ የመጠቀ መምህር ፍለጋ እየወጣሁ ነው።እባክዎ በየት ብሄድ የምፈልገውን አይነት መምህር  ላገኝ  እና  የእሱ የዘላለም ደቀመዝሙር መሆን እንደምችል ሊጠቁሙኝ ይችላሉ?"ሲል ጠየቃቸው። ሽማግሌውም የተወሰነ አድራሻዎች ሰጡት...ወጣቱም አመስግኖ ተለያቸውና በጉጉትና በተስፋ ጉዞውን ቀጠለ። ወጣቱ እንዳሰበው ሳይሆን ከአንድ መምህር ወደሌላው እየዞረ  ለ30  አመት ምድርን ካሰሳት በኃላ የሚፈልገውን አይነት ጥበብና እውቀት  ኖሮት  ልብን ሊያሸንፍ የሚችል መምህር  ሊያገኝ  ስላልቻለ  ተስፋ ቆርጦ አዝኖና  በጣም ተከፍቶ ወደመንደሩ የመልስ ጉዞ ጀመረ፤በሚገርም አጋጣሚ ወደመንደሩ ሲቃረብ ከሰላሳ አመት በፊት አግኝቶና አውርቷቸው የነበሩት አዛውንት ሰውዬ ይበልጥ አርጅተው እዛው ዛፍ ስር እንደተቀመጡ አገኛቸው።ወዲያው  እንዳያቸው ተገለፀለት፤ግማሽ እድሜውን ፈጅቶ ሲፈልጋቸው የነበሩት መምህር እራሳቸው እንደሆኑ አመነ፤ የተቀመጡበትም ዛፍ ልጅ ሆኖ በተደጋጋሚ በህልሙ ሲያየው የነበረው እንደሆነ እርግጠኛ ሆነ። እናም ተንደርድሮ ወደ እሳቸው ቀረበ።እግራቸው ስር ተደፋና"ከሰላሳ አመት በፊት ስጠይቆት ለምን እርሶ እንደሆኑ አልነገሩኝም?"ሲል ጠየቃቸው "ልጄ በወቅቱ ለአንተ ጊዜው አልነበረም።ለዛ ነው ሊገለፅልህና ልትለየኝ ያልቻልከው።አለምን በመዞር የተወሰነ ልምድ ማግኘት እና  የተወሰነ መብሰል ነበረብህ።አሁን በብስለት ማየት ችለሀል።ከሰላሳ አመት በፊት ግን እንዲህ አልነበርክም።አግኝተኸኝ ነበር ግን ልታየኝ አልቻልክም።አውርተኸኝ ነበር ግን እያዳመጥከኝ አልነበረም።እና በጠየቅከኝ መሠረት የተወሰኑ አድራሻዎችን ሰጠሁህ ፡፡ አድራሻዎቹ የተሳሳቱ ቢሆንም ግን ተምረህባቸዋል...እኔም ይሄው.ሰላሳ አመት ሙሉ ከዚህ ዛፍ ስር አልተንቀሳቀስኩም ፡፡አንተን ተመልሰህ እስክትመጣ እየጠበቅኩህ ነበር አሉት። ‹‹እሺ ምን ለማለት ነው?››አለቻት ሳባ ‹‹ምን አልባት እስከዛሬ ፍለጋሽ የራቀ ቦታ ሆኖ እየኳተንሽ ይሆናል የኖርሽው…ለአንቺ የሚሆነው ነገር በእግዜር ተዘጋጅቶልሽ  በቅርብሽ  በቀላሉ  በምታገኚበት ቦታ ተቀምጦ ሳለ ሳታይው ቀርተሸ እንዳይሆን ብዬ እሰጋለሁ፡፡እና ቀኑ ደርሶ በማስተዋል አይንሽ ተገልጦ ያንቺ  የሆነውን  አንድምታይ  እርግጠኛ ነኝ …በይ አሁን ደህና እደሪ ለሊት መነሳት አለብን፡፡›› ሳባ እሷን ላለመረበሽ ስትል የተኛች መስላ አደፈጠች..እናም.ቅድም ወዳቋረጠችው ትዝታ ተመልሳ ገባች፡፡ 💫ይቀጥላል💫 ቤተሰቦች እባካችሁ #Subscribe እያደረጋቹ። #Share #like and #subscribe my #YouTube  👇Sebscribe YouTube link👇 https://www.youtube.com/@atronose
8304Loading...
09
አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ
8450Loading...
10
🏆 ፍፁም መሸነፍ የሌለበት ምርጡ የኢትዮጵያ ቤቲንግ ቻናል √ ✨ በቤቲንግ ብዙ  አመት ባለን ልምድ ና ጥበብ እርሶን ከመበላት ልናድኖ የመጣን ነን አይጠራጠሩ ትክክለኛው የ አሸናፉዎች✅ ቻናል ላይ ነው ያላችሁት💪💪100% የተረጋገጡ የጨዋታ ጥቆማዎች ከኛ ዘንድ ያገኛሉ።🏅🏅               👇🏿 አሁኑኑ  አሸናፊ ይሁኑ👇
9550Loading...
11
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
1460Loading...
12
ቤቲንግ እየተበሉ ከተሸገሩ አሪፍ ቻናል ላስተዋውቅዎ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው እኔ ከምነግራችሁ ገብተችሁ እዩት!!!
1560Loading...
13
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇
2990Loading...
14
ኮከቦ ምንድ ነው?
1330Loading...
15
Are you single ? 😋
970Loading...
16
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
1420Loading...
17
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
930Loading...
18
🤣ፍርፍር ማለት ያማረው?😂
970Loading...
19
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው
1380Loading...
20
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/Wy0dgWn8_hJlMmQ0 https://t.me/addlist/Wy0dgWn8_hJlMmQ0
790Loading...
21
Are you single ?
640Loading...
22
Media files
1510Loading...
23
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
830Loading...
24
profile ይፈልጋሉ     እንግዴውስ join ይበሉ
2580Loading...
25
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk
2380Loading...
26
ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
1250Loading...
27
ት/ት ሚኒስቴር ድንገተኛ መግለጫ አወጣ ‼️ በመግለጫውም ስለ ዘንድሮ remedial እና 12ኛ ክፍሎች አዲስ መረጃ.....  SEE MORE✅
1490Loading...
28
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
2150Loading...
29
🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+Lh5i1DpQ7s04ZDU0 https://t.me/+Lh5i1DpQ7s04ZDU0
1140Loading...
30
2 + 2 × 4 = ?
1870Loading...
31
#ወላሂ ዝም ብላቹ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት🙏
1980Loading...
32
Free ተለቋል።✅✅✅✅ ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ። ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ
1350Loading...
33
🧿ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ያሉትን የteacher guid እና textbook እንድሁም shortnote ምትፈልጉ ተማርዎች ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ🧿 👇👇👇👇👇👇
2120Loading...
34
ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳትነኩት °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳትነኩት °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
2250Loading...
35
🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+Lh5i1DpQ7s04ZDU0 https://t.me/+Lh5i1DpQ7s04ZDU0
1600Loading...
36
ት/ት ሚኒስቴር ድንገተኛ መግለጫ አወጣ ‼️ በመግለጫውም ስለ ዘንድሮ remedial እና 12ኛ ክፍሎች አዲስ መረጃ.....  SEE MORE✅
2000Loading...
37
አዳዲስ ተከታታይ አሜሪካ ህንድ ቻይና አማርኛ ድራማዎችን አንድ ላይ ለማግኘት 👇👇👇
2620Loading...
38
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 30-45 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ
1050Loading...
39
🎁 የበአል ልዩ ስጦታ መሸለም ልንጀምር ነው 🎁 ይሄ መልዕክት ከ20 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ቀድመው እነዚን ቻናል ለተቀላቀሉ 50 ሰዎች የ50 ብር ካርድ ልሸልም ነው ቶሎ ይቀላቀሉ።
1680Loading...
40
ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
2340Loading...
☘️ የ 25 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 13' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ😱 በቀጣይ የ50 ብር ይለቀቃል #Join ይበሉ👇
Показать все...
🍀Join🍀
🍀ይቀላቀሉ🍀
🍀ባለ 100 ብር ካርድ🍀
🍀ባለ 200 ብር ካርድ🍀
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
Показать все...
❕OPEN❕
▶️ ሙሉ መግለጫውን ለመመልከት ▶️
📝 በፅሁፍ ለማንበብ 📝
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇
Показать все...
ጀምር
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
Показать все...
💧A💧
💧B💧
💧C💧
💧D💧
🌪E🌪
🌪F🌪
🌪G🌪
🌪H🌪
❄️I❄️
❄️J❄️
❄️K❄️
❄️L❄️
☄M☄
☄N☄
☄O☄
☄P☄
🔥Q🔥
🔥R🔥
🔥S🔥
🔥T🔥
💦U💦
💦V💦
💦W💦
💦X💦
🌟Y🌟
🌟Z🌟
🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ  🤑 🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
Показать все...
Join
Запрещенный контент
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
Показать все...
🖤💜የፍቅር ቃላቶችን ለማግኘት💜🖤
💜🖤የፍቅር ታሪኮች እና ግጥሞች🖤💜
💜 JOIN 🖤
Запрещенный контент
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
Показать все...
✳️መስከረም✳️
✳️ጥቅምት✳️
✳️ህዳር✳️
✳️ታህሳስ✳️
✳️ጥር✳️
✳️የካቲት✳️
✳️መጋቢት✳️
✳️ሚያዚያ✳️
✳️ግንቦት✳️
✳️ሰኔ✳️
✳️ሀምሌ✳️
✳️ነሀሴ✳️
✳️ጷጉሜ✳️
​​#ቤርሙዳ_ዘ_ካሳንቺስ ፡ ፡ #ክፍል_ስምንት ፡ ፡ #በዘሪሁን_ገመቹ_ዋቤ ከምሽቱ 5 ሰዓት ስንዱ ስራዋን ጨርሳ ለመተኛት ወደመኝታዋ መጥታ ከውጭ ቀርቅራ የሄደችውን መኝታ ቤት ስትከፍት ነበር..ሳባ 14 ዓመት ወደ ኋላ የተጓዘችበትን ረጅም የትዝታ ጉዞ አቋርጣ የተመለሰችው፡፡ስንዱ ቀስ ብላ ከፍታ ገባች ስታያት ጭብጥብጥ ብላ በተኛችበት አይኗን ቁልጭ ቁልጭ ታደርጋለች፡ ‹‹ውይ ቀሰቀስኩሽ እንዴ?›› ‹‹አይ አረ አልተኛሁም ነበር?›› ‹‹ምነው እስከአሁን?አመመሽ እንዴ?›› ‹‹አይ ምንም አልል..እንዲሁ የባጥ የቆጡን ሳስብ ነው?›› ‹‹ካልተኛሽማ እራት ላምጣልሽ?›› ‹‹አረ እኔ ነገም አልበላ..ቅድም እኮ ጠቀጠቅሸብኝ.ይልቅ. ስትደክሚ ነው የዋልሽው ነይና ተኚ›› ‹‹ካልሽ እሺ›› አለችና..ወደቁምሳጥኑ.ሄዳ ከፈተችና ለብሳ ስትሰራበት የቆየችውን ቀሚስ አውልቃ ሌላ ፒጃማ ከውስጥ አውጥታ ስትለብስ ከተደረደሩት ልብሶች መካከል የሆነ ቢጫ ልብስ ከቁምሳጥኑ ተንሸራቶ አልጋው ጠርዝ ላይ ወደቀ…ሳባ ጨርቁ ሳታስበው ትኩረቷን ሳበውና እጇን ዘረጋች…ወደራሷ ጎተተችው፡፡ ‹‹እንዴ ስንድ ይሄ ምንድነው?›› ‹‹የመነኩሴ ልብስ ነዋ›› ‹‹የመነኩሴ?…እትዬ ልትመለኩስ ነው.እንዴ?››እትዬ ያለችው የስንዱን እናት ነው፡፡ ‹‹አይ እሷ ገና ሌላ ለማግባት ሁሉ ሳታስብ አትቀርም››ስትል ቀለደች ‹‹እና የማን ነው?›› ‹‹የእኔ?›› ሳባ ቆሌዋ ነው ተገፈፈው ‹‹ምን?›ከተኛችበት  ብርግግ ብላ ተነሳችና ቁጭ አለች፡፡ ‹‹ምነው ?ይሄን ያህል ያስጨንቃል እንዴ?›› ‹‹እኔ እኮ ደረቅነትሽን ስለማውቅ ነው እስከዛሬ ዝም ያልኩሽ…ሰባት አመቱ ካለፈ ግን ግድ አናግራታለሁ ብዬ እቅድ ነበረኝ›› ስንዱ ፒጃማውን ለብሳ ጨርሳ ወደአልጋው ወጣችና ከጎኗ ቁጭ ብላ‹ምን የምታናግሪኝ ነገር አለ.?ምንም እኮ የለም›አለቻት ‹ለምን የለም…?ገና እኮ 34 አመትሽ ነው….ሰላሳ አራት አመት ማለት ደግሞ ገና ሙሉ ወጣት ነሽ ማለት ነው.አብዛኛው የአዲስ አበባ ሴት በዚህ እድሜዋ ከእናቷ እቅፍም አትወጣም..ገና በዚህ እድሜያቸው ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ስለማግባት ራሱ የሚያስቡት›› ‹‹እና ታዲያ እኔ ስለምን ላስብ..በህይወቴ በጣም የማፈቅረውን ሰው አግብቼ ልዩ የሆነ የትዳር ጊዜ አሳልፌያለሁ፤በህይወቴ በጣም የምወዳቸው አንድ ሴትና አንድ ጎረምሳ ወንድ ልጅ አለኝ…እና ከዚህ በላይ ምን ለማግኘት ብዬ ስለዚህ ጉዳይ አስባለሁ?› ‹‹ተይ እንጂ ስንዱ..አባዬስ በዚህ ውሳኔሽ  ደስ  የሚለው ይመስልሻል?  በዛ  ላይ እኔም እህት ራጂም ወንድም ይፈልጋል፡›› ‹‹አይ እንደዛ ከሆነ አንቺ የምትወልጂውን ልጅ ወንድም አድርጎ መቀበል ይችላል አንቺም እንደዛው.እኔ ባሌን ሳገባው በህይወት እስካለህ ድረስ ሳይሆን በህይወት እስካለሁ ድረስ ለአንተ ታምኜ ያንተ ሚስት ሆኜ እኖራለሁ ብዬ  ነው ቃል የገባሁለት… ይሄንን ቃሌን ከማጥፍ ደግሞ ዛሬውኑ ብሞት  ይሻለኛል..በይ አሁን ተኚ›› ብላ ከጭንቅላቷ በላይ ያለውን ማብሪያ  ማጥፊያ  ተጭና  አጠፋችና ትራሷን አስተካክላ ተኛች…ሳባም  እሷ  እንዳደረገችው  አደረገችና  እቅፍ አደረገቻት…፡፡ ‹‹ስንድ›› ‹‹ወይ ሳባ›› ‹‹ከድሮም ጀምሮ ባንቺ የማፍቀር ፀጋ እንደቀናሁ ነው..እኔም በህይወቴ ያንቺ አይነት ፍቅር ማፍቀር ብችል አንዴት ደስ ይለኝ ነበር መሰለሽ?›› ‹‹ትቺያለሽ አንድ ቀን እንደዛ የምታፈቅሪውን ሰው አምላክ ይሸልምሽ ይሆናል፡፡›› ‹‹ያ ቀን ሳይመጣ አረጀሁ እኮ ›› ‹‹ሳቢ እኔ ካንቺ ባላውቅም እስትንፋስሽ በውስጥሽ እስካለ ድረስ ለምንም ነገር አይረፍድም…እንደውም አንዴ የነፍስ አባቴ የነገሩኝን አጭር ታሪክ ልንገርሽ›› ‹‹እሺ ንገሪኝ›› ‹‹ሰውዬው ነፍስ ካወቀ ጀምሮ በራዕይ አንድ ዛፍ ስር የተቀመጡ አዛውንት መምህር ሲያገኝና የእሳቸው ደቀ መዝሙር በመሆን ጥበብንና እውቀትን ሲያስተምሩት በተደጋጋሚ ያያል።ከዛም እድሜው ሲጎለብትና ሙሉ ወጣት ሲሆን ህልሙን እውን ለማድረግ ቆርጦ ይነሳል።ሰውዬው እኛን እድሜውን ሙሉ በራዕይ ሲመለከታቸው የኖረውን መምህር ፍለጋ አለምን ለመዞር ቁርጠኛ ነበር።ከዛም ስንቁን ሸክፎ ጉዞ ጀመረ።ከመንደሩ ወጣ እንዳለ ከአንድ ሽማግሌ ጋር ተገናኘ።ሽማግሌው በሚያስደነግጥ ግርማ ሞገስና በፍፁማዊ ፀጥታ ዛፍ ስር ቁጭ ብለዋል። ወደእሳቸው ጠጋ አለና"ሲታዩ ተጓዠ ይመስላሉ?"ሲል ጠየቃቸው "አዎ:-እኔ ተጓዥ ነኝ፡፡ በዚህ እድሜዬ ሙሉ ዓለምን በጠቅላላ ዞሬያለሁ ማለት ይቻላል።"ሲሉ መለሱለት። "እርሷ ትክክለኛው ሰው ኖት...እኔ ፍፁማዊ ለሆነ መምህር ደቀመዝሙር መሆን ታላቁ ምኞቴ ነው።ቤቴንና መንደሬን ለቅቄ የህልሜ ሰው የሆነውን በዕውቀት የበሰለና በጥበብ የመጠቀ መምህር ፍለጋ እየወጣሁ ነው።እባክዎ በየት ብሄድ የምፈልገውን አይነት መምህር  ላገኝ  እና  የእሱ የዘላለም ደቀመዝሙር መሆን እንደምችል ሊጠቁሙኝ ይችላሉ?"ሲል ጠየቃቸው። ሽማግሌውም የተወሰነ አድራሻዎች ሰጡት...ወጣቱም አመስግኖ ተለያቸውና በጉጉትና በተስፋ ጉዞውን ቀጠለ። ወጣቱ እንዳሰበው ሳይሆን ከአንድ መምህር ወደሌላው እየዞረ  ለ30  አመት ምድርን ካሰሳት በኃላ የሚፈልገውን አይነት ጥበብና እውቀት  ኖሮት  ልብን ሊያሸንፍ የሚችል መምህር  ሊያገኝ  ስላልቻለ  ተስፋ ቆርጦ አዝኖና  በጣም ተከፍቶ ወደመንደሩ የመልስ ጉዞ ጀመረ፤በሚገርም አጋጣሚ ወደመንደሩ ሲቃረብ ከሰላሳ አመት በፊት አግኝቶና አውርቷቸው የነበሩት አዛውንት ሰውዬ ይበልጥ አርጅተው እዛው ዛፍ ስር እንደተቀመጡ አገኛቸው።ወዲያው  እንዳያቸው ተገለፀለት፤ግማሽ እድሜውን ፈጅቶ ሲፈልጋቸው የነበሩት መምህር እራሳቸው እንደሆኑ አመነ፤ የተቀመጡበትም ዛፍ ልጅ ሆኖ በተደጋጋሚ በህልሙ ሲያየው የነበረው እንደሆነ እርግጠኛ ሆነ። እናም ተንደርድሮ ወደ እሳቸው ቀረበ።እግራቸው ስር ተደፋና"ከሰላሳ አመት በፊት ስጠይቆት ለምን እርሶ እንደሆኑ አልነገሩኝም?"ሲል ጠየቃቸው "ልጄ በወቅቱ ለአንተ ጊዜው አልነበረም።ለዛ ነው ሊገለፅልህና ልትለየኝ ያልቻልከው።አለምን በመዞር የተወሰነ ልምድ ማግኘት እና  የተወሰነ መብሰል ነበረብህ።አሁን በብስለት ማየት ችለሀል።ከሰላሳ አመት በፊት ግን እንዲህ አልነበርክም።አግኝተኸኝ ነበር ግን ልታየኝ አልቻልክም።አውርተኸኝ ነበር ግን እያዳመጥከኝ አልነበረም።እና በጠየቅከኝ መሠረት የተወሰኑ አድራሻዎችን ሰጠሁህ ፡፡ አድራሻዎቹ የተሳሳቱ ቢሆንም ግን ተምረህባቸዋል...እኔም ይሄው.ሰላሳ አመት ሙሉ ከዚህ ዛፍ ስር አልተንቀሳቀስኩም ፡፡አንተን ተመልሰህ እስክትመጣ እየጠበቅኩህ ነበር አሉት። ‹‹እሺ ምን ለማለት ነው?››አለቻት ሳባ ‹‹ምን አልባት እስከዛሬ ፍለጋሽ የራቀ ቦታ ሆኖ እየኳተንሽ ይሆናል የኖርሽው…ለአንቺ የሚሆነው ነገር በእግዜር ተዘጋጅቶልሽ  በቅርብሽ  በቀላሉ  በምታገኚበት ቦታ ተቀምጦ ሳለ ሳታይው ቀርተሸ እንዳይሆን ብዬ እሰጋለሁ፡፡እና ቀኑ ደርሶ በማስተዋል አይንሽ ተገልጦ ያንቺ  የሆነውን  አንድምታይ  እርግጠኛ ነኝ …በይ አሁን ደህና እደሪ ለሊት መነሳት አለብን፡፡›› ሳባ እሷን ላለመረበሽ ስትል የተኛች መስላ አደፈጠች..እናም.ቅድም ወዳቋረጠችው ትዝታ ተመልሳ ገባች፡፡ 💫ይቀጥላል💫 ቤተሰቦች እባካችሁ #Subscribe እያደረጋቹ። #Share #like and #subscribe my #YouTube  👇Sebscribe YouTube link👇 https://www.youtube.com/@atronose
Показать все...

አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ
Показать все...
Join
🏆 ፍፁም መሸነፍ የሌለበት ምርጡ የኢትዮጵያ ቤቲንግ ቻናል √ ✨ በቤቲንግ ብዙ  አመት ባለን ልምድ ና ጥበብ እርሶን ከመበላት ልናድኖ የመጣን ነን አይጠራጠሩ ትክክለኛው የ አሸናፉዎች✅ ቻናል ላይ ነው ያላችሁት💪💪100% የተረጋገጡ የጨዋታ ጥቆማዎች ከኛ ዘንድ ያገኛሉ።🏅🏅               👇🏿 አሁኑኑ  አሸናፊ ይሁኑ👇
Показать все...
🤑ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ🤑