cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

ይህ ይፋዊ የደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው፡፡ በዚህ ገጽ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት የጠበቁ ትምህርቶችን እናሰራጫለን፡፡ - የቅድስት ቤተክስቲያናችን እና የሰንበት ት/ቤቱን እንቅስቃሴ ወቅታዊ መረጃ እናደርስበታለን፡፡ ገጹን ለሌሎችም እያጋራችሁ የቤተክርስቲያናችንን አገልግሎት እናፋጥን፡፡ @EMeslene

Больше
Рекламные посты
5 935
Подписчики
+224 часа
+47 дней
+7330 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
   ✨  ልዩ መንፈሳዊ ጉባዔ ✨ 📌ግንቦት 28 የሚከበረውን የቅዱስ ዐማኑኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በማስመልከት በደብሩ ስብከተ ወንጌል ለዐራት ተከታታይ ቀናት የተዘጋጀ።     📪በደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ካቴድራል              🗓  ከግንቦት 27 - 29                         2016 ዓ.ም                እግዚአብሔር ምስሌነ           EGZIABHER MESLENE                      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯      🏡ቤተሰብ ይሁኑ! የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/EMislene የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/EMislene/ የኢንስታግራም ገጽ፡ https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/ የቲክቶክ ገጽ፡ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28 ድሕረ ገጽ፡ www.debregelila.org
4873Loading...
02
ትውልድ ሁሉ ያመሰግኑሻል!!!!! ✨የመላእክት አንድነት ኹሉ ያመሰግኑሻል በንፅህና ሥርዓት እነርሱን ትመስያለሽና። ✨የነቢያት አንድነት ያመሰግኑሻል ተስፋ ትንቢታቸው እውን ሆኖ በአንቺ ተፈፅሟልና። ✨የሐዋርያት አንድነት ሁሉ ያመሰግኑሻል የተወደደው ልጅሽ ወንድሞች አድርጓቸዋልና። ✨ድለ መልካሞች ሰማዕታት ያመሰግኑሻል የልጅሽ መከራ አንድነት በሥጋቸው ተሸክመዋልና። ✨ደናግልና መነኮሳት ያመሰግኑሻል ሕይወታቸውን ለንፅሕናሽ ምሳሌ ብፅዕት አድርገዋልና። ✨ሊቀ ጳጳሳትና ኢጲስ ቆጶሳት ያመሰግኑሻል ለማዕረገ ክህነታቸው ልጅሽ አለቃ ሆኗልና። ✨አንባቢዎችና መዘምራን ያመሰግኑሻል ልጅሽን ለማመስገን እንደ ወርቅ ጸናጽሎች በቤተ መቅደስ ይጮኻሉና። ✨የክርስቲያን አንድነት ኹላቸው ያመሰግኑሻል ከልጅሽ ጎን በፈሰሰው ውሃ የጥምቀት መጎናጸፊያን ለብሰዋልና።          📖አርጋኖን ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ ! እግዚአብሔር ምስሌነንን መሰባሰባችን አንተው! የፌስቡክ ገጽ፡ 👉https://www.facebook.com/EMislene/
1 0798Loading...
03
🎙የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ ግንቦት ፳፩ ቀን ፳፱፲ወ፮ ዓ/ም ባደረገው የጠዋቱ የግንቦት ርክበ ካህናት የቅዱስ  ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ስብሰባ ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳትን በመወያያ አጀንዳ አርቃቂነት ሰየመ።        በዚሁም መሰረት በመወያያ አጀንዳ አርቃቂነት የተሰየሙት ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳት  ሕገ ቤተ ክርስቲያን በሚያዘው መሰረት ከቋሚ ሲኖዶስ ለምልዓተ ጉባኤ እንዲቀርቡ የተመሩ እና ተጨማሪ የሚባሉ አጀንዳዎችን በመቅረጽ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ የማስጸደቅ ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል። በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በአጀንዳ አርቃቂ ኮሚቴነት የተመረጡት አበው ሊቃነ ጳጳሳት የሚከተሉት ናቸው። 1.ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ 2.ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ 3.ብፁዕ አቡነ ማርቆስ 4. ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ 5. ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል 6. ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ 7. ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ምንጭ - ኢኦቴቤ ሕዝብ ግንኙነት https://t.me/EMislene
1 4635Loading...
04
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ ግንቦት ፳፩ ቀን ፳፱፲ወ፮ ዓ/ም ባደረገው የጠዋቱ የግንቦት ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ስብሰባ ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳትን በመወያያ አጀንዳ አርቃቂነት ሰየመ። በዚሁም መሰረት በመወያያ አጀንዳ አርቃቂነት የተሰየሙት ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳት ሕገ ቤተ ክርስቲያን በሚያዘው መሰረት ከቋሚ ሲኖዶስ ለምልአተ ጉባኤ እንዲቀርቡ የተመሩ እና ተጨማሪ የሚባሉ አጀንዳዎችን በመቅረጽ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ የማስጸደቅ ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል። በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በጀንዳ አርቃቂ ኮሚቴነት የተመረጡት አበው ሊቃነ ጳጳሳት የሚከተሉት ናቸው። 1.ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ 2.ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ 3.ብፁዕ አቡነ ማርቆስ 4. ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ 5. ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል 6. ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ 7. ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ምንጭ ኢኦቴቤ ሕዝብ ግንኙነት
2960Loading...
05
https://youtu.be/inBtQAj-NB4?si=t4WvSLN4lbnoYb08
1 4132Loading...
06
ርክበ ካህናት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓትና ትውፊት መሠረት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በዓመት ሁለት ጊዜ  ይካሔዳል። በየዓመቱ የሚካሔዱት ሁለቱ  ጉባዔያት  አንደኛ  ቋሚ በሆነ ቀን በጥቅምት 12 ሲጀምር ሁለተኛው ግን የአጽዋማቱን አዋጅ ተከትሎ በሚወጣው የባሕረ ሐሳብ ቀመር መሠረት በዓለ ትንሣኤ በዋለ 25ኛ ቀን ይከናወናል። ዘንድሮ ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ነገ ግንቦት 21/2016 ዓ/ም የሚጀምር  ዛሬ ከሰዓት በኋላ በቅዱስ ፓትርያርኩ መሪነት ሥርዓተ ጸሎቱ ተከናውኗል። በተጨማሪም፡- 👉የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የፕትርክና መንበሩ ከግብፅ ወደ ኢትዮጵያ ከመጣበት ከሰኔ 21/1951 ዓ/ም ጀምሮ  አስቸኳይ ጉባዔያትን ሳይጨምር 128 መደበኛ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔያት መካሔዳቸውን ታሪክ ያስረዳል።  👉ከእነዚህ መደበኛ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔያት መካከል በቅዱሳን ፓትርያርኮች ርእሰ መንበርነት የተመሩ ሲሆን  በሁለት የተለያዩ ዓመታት ግን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ፓትርያርክ ባለመኖሩ ምክንያት በአቃብያነ መንበር በብፁዓን አባቶች ተመርተዋል።  👉አንደኛው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ፓትርያርክ በወቅቱ በነበረው አገዛዝ ምክንያት  በግፍ ለግዞት ስለተዳረጉ ግንቦት 11 ቀን 1968 ዓ/ም የዋለውን ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ አቃቤ መንበር በነበሩት በብፁዕ አቡነ ዮሐንስ የመላ ትግራይ  ሊቀ ጳጳስ ርእሰ መንበርነት ተመርቷል።  👉ሁለተኛው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ 5ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ  ነሐሴ 10/2004 ዓ/ም ከዚህ ዓለም ድካም በማረፋቸው ምክንያት የጥቅምቱ 12/2005 ዓ/ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔን የወቅቱ አቃቤ መንበር የነበሩት ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ  በርእሰ መንበርነት መርተዋል።   📌የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ  በቤተ ክርስቲያን ታላላቅ ጉዳዮች ውሳኔ የሚሰጥበት ሲሆን እምነት የማጽናት ሥርዓትን  ማስጠበቅ አስፈላጊ ከሆነም መሻሻል ያለባቸውን ጉዳዮች  የማሻሻል ሥልጣን ያለው የቤተ ክርስቲያን የበላይ አካል ነው። “በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።”   ሐዋርያት ፳፥፳፰ ©️ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ "ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ! የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/EMislene የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/EMislene/ የኢንስታግራም ገጽ፡ https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/ የቲክቶክ ገጽ፡ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28 ድሕረ ገጽ፡ www.debregelila.org
1 6606Loading...
07
ለወላጆች        እናንት አባቶችና እናቶች! የምነግራችሁን አድምጡ! ሠዐሊያን ሥዕላቸውን በጥንቃቄ እንደሚሥሉ፣ ሐውልትን የሚቀርጹ ብልሐተኞችም ሐውልቱን ታላቅ በኾነ ማስተዋል እንደሚቀርጹ፥ እኛም እነዚህን ዕፁብ ድንቅ የኾኑ የእኛ ሐውልቶችን በጥንቃቄ መቅረጽ ይኖርብናል፡፡ ሠዓሊያን ሸራቸውን ወጥረው ሥዕል ሲሥሉ በአንድ ቀን አይጨርሱትም፡፡ በየዕለቱ እየመጡ የጎደለውን እየጨመሩ፣ የበዛውንም እየቀነሱ ይፈጽሙታል እንጂ፡፡ ቅርጻ ቅርጽን የሚሠሩ ጠቢባንም ከእብነ በረድ ይህን ሲያከናውኑ የሚከተሉት መንገድ ተመሳሳይ ነው፡፡ ወጣ ወጣ ያለውን ይቀንሱታል፤ የጎደለውንም ጨምረው ይሞሉታል፡፡ እናንተም እንዲህ ልታደርጉ ይገባችኋል፡፡ ልክ እንደ ሠዓሊያኑና እንደ ቅርጻ ቅርጽ ሠሪዎቹ ጠቢባን፥ እነዚህን የእግዚአብሔር ሕያዋን ሐውልቶች ለመቅረጽ አስፈላጊውን ጊዜ ልትሰጡት ይገባችኋል፡፡ ከእነዚህ ሐውልቶች አላስፈላጊውን ስታስወግዱ የጎደለውንም ስታሟሉም ዕለት ዕለት ተመልከቷቸው፡፡ አሁንም ምን እንደ ጎደለና ምን መጨመር እንዳለባችሁ፣ ምን እንደ በዛና ምን መቀነስ እንዳለባችሁ ታውቁ ዘንድ ዕለት ዕለት ተመልከቷቸው፡፡ ከኹሉም አስቀድማችሁም ጸያፍ ንግግርን ለማስወገድ ትጉ፡፡ ከምንም በላይ የሕፃናትን ነፍስ የሚጎዳው ይህን መውደድ ነውና፡፡ ስለዚህ አንተ ሰው! ልጅህ ጸያፍ ንግግርን ከመልመዱ በፊት ራሱን የሚገዛ፣ ንቁ፣ ጸሎት መጸለይ የሚችልና ትንሽ ትንሽ የሚተኛ፣ በእያንዳንዷ ቃሉና ድርጊቱም የሃይማኖት ማኅተም ያለበት እንዲኾን አድርገህ አስተምረው፡፡  ምንጭ - "ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው" መጽሐፍ በገብረ እግዚአብሔር ኪደ  ገፅ 87-88
2 72816Loading...
08
#አብረን_እንዘምር ክነፈ ርግብ ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ ሐመልማለ ወርቅ/2/  አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ አማን በአማን(3) ኢይኃልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ አምላክ /2/  ትርጉም ፦ እንደ ርግብ ክንፍ በብርም እንደተሠራ ጎኖችሽም ሐመልማል ወርቅ/2/  አንቺ ምሥራቅ ልጅሽም የጽድቅ ፀሐይ ነው እውነት በእውነት(3) አያልቅም ምሕረትሽ የአምላክ እናት/2/ ቤተሰብ ይሁኑ!  📌 የቴሌግራም ቻናል፡     https://t.me/EMislene 📌 የዩቲዩብ ቻናል፡     http://youtube.com/      @EMislene
2 65910Loading...
09
https://youtu.be/rdz-XTVpKoM
2 5898Loading...
10
https://youtu.be/D4bmBXlK_TU
2 95620Loading...
11
#አብረን_እንዘምር በብዙ አህጉር                                                  በብዙ አህጉር የዞርክ የአምላክን መኖር ያስተማርክ ምንኩስናህን በክብር የፈፀምክ ብጹዕ ነህ/2/ አረጋዊ ብጹዕ ነህ የጻድቁ አባታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን! "ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ! የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/EMislene የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/EMislene/ የኢንስታግራም ገጽ፡ https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/ የቲክቶክ ገጽ፡ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28 ድሕረ ገጽ፡ www.debregelila.org
2 6917Loading...
12
ግንቦት 22 ከ 11:30 ጀምሮ
2 72814Loading...
13
🎙በስምንት አድባራት እና ገዳማት መካከል ሲካሄድ የነበረው የፍኖተ ኒቆዲሞስ ጥያቄ እና መልስ ውድድር በትላንትናው ዕለት ፍፃሜውን አገኘ። የሰንበት ትምህርት ቤቶችን የእርስ በእርስ ግንኙነት ለማጠናከር ታስቦ በ2015 ዓ.ም  የተጀመረው የጥያቄ እና መልስ ውድድር በዚህ ዓመት በደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን አንቀፀ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት አዘጋጅነት በሁለት ዙሮች የማጣሪያ ውድድር 16 ተወዳዳሪ ተማሪዎችን ያሳተፈ ሲሆን ከየዙሩ ሦስት ሦስት ተማሪዎች ለፍፃሜ ውድድር በመድረስ በግንቦት 11/2016 ዓ.ም የመጨረሻውን የአሸናፊዎች አሸናፊ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ተደርጓል። ውድድሩም ብርቱ ፉክክር የታየበት ሲሆን በመለያ ጥያቄ  ታምራት ቦጋለ በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ አርሴማዊት ለማ እና ዳግማዊት ኃ/ሚካኤል ሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል። በዕለቱ በአንቀፀ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት እና በተክለ ሳዊሮስ ሰንበት ት/ቤት ዝማሬ እና ልዩ ልዩ የኪነ ጥበብ ሥራዎች የቀረበ ሲሆን በዕለቱ በክብር እንግድነት የተገኙት የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል አንቀፀ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዋና ሰብሳቢ ይህ ውድድር የሰንበት ትምህርት ቤቶችን መንፈሳዊ ኅብረት የሚያበረታ እንደመሆኑ አገልግሎቱን ማበርታት እንደሚገባ አደራ ብለዋል።  በመጨረሻም ደረጃ ይዘው ላጠናቀቁ፣ በውድድሩ ለተሳተፉ ተወዳዳሪዎች እና ደብራት የሽልማት እና የዕውቅና ሰርተፍኬት የመስጠት መርሐ ግብር ተከናውኗል።
3 8693Loading...
14
የዓለም ሁሉ መምህር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ from source
1 8955Loading...
15
ግንቦት ፲፪ (12) 💚💛❤️እንኳን ለኢትዮጵያዊቷ ጻድቅ ለታላቋ ለሰላም እናት ለቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ዲያብሎስን ማርልኝ ብላ ለጠየቀችበት፤ ከቅዱስ ሚካኤል ጋር ከሲዖል ዐሥር ሺህ ነፍሳት ለአወጡበት በዓልና ለልደቷ በዓል፣ እንዲሁም ለታላቁ አባት ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ለሥጋቸው ፍልሰት፡ (ካረፉ ከዓመታት በኋላ ከደብረ አስቦ ወደ ገዳማቸው ደብረ ሊባኖስ ለፈለሰበት) እና በአባታችን ተክለ ሃይማኖት መንበር ለተሾሙ መምህራን ዐሥራ ሰባተኛ ቁጥር ለሆነው ለደብረ ሊባኖስ መምህር ለአባ አብርሃም ለዕረፍት፡ በሰላም አደረሰን።        "ሰላም ለፍልሰተ ሥጋከ፡፡ እምውሳጤ ገዳም ዔላመ። ወእምነ ዔላምኒ ደብረ ሊባኖስ ዳግመ። ተክለ ሃይማኖት ባህለ ከመ ወንጌላዊ ቀደመ። እመ ረከቡ ደቂቅከ በዓለም ሕማመ። በኀቤከ፡አባ ይርከቡ ሰላመ"። ትርጉም፦ ተክለ ሃይማኖት ሆይ፤ከገዳመ ዔላም (ደብረ አስቦ) ወደገዳመ ደብረ ሊባኖስ ለፈለሰው ሥጋህ ሰላም እላለሁ። ቅዱስ አባት ሆይ፤ ስብከተ ወንጌላዊ ስብከት ነው እኮን። አባት ሆይ ልጆችህ በዚህ ዓለም ብዙ መከራ ቢያገኛቸውም በአንተ ዘንድ ፍጹም ሰላምና ዕረፍትን እንደሚያገኙ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ።              መልክአ ተክለሃይማኖት። የኢንስታግራም ገጽ፡ https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/
1 98712Loading...
16
🎙 ማኅሌታይ ቅዱስ ያሬድን የሚዘክር "ዝክረ ቅዱስ ያሬድ" የተሰኘ መርሐግብር በዛሬው ዕለት በደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤታችን ተከናወነ። በዕለቱም 📷ዕለተ እሑድ ግንቦት 11 2016 ዓ.ም። ከተለያዩ መርሐ ግብራት ጋር ቅዱስ ያሬድ ይዘከራል ተጋብዘዋል! t.me/EMislenee t.me/EMislenee "ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"
2 1521Loading...
17
የሰማይ ስንቅ አውደ ርዕይ እና የደም ልገሳ ተከናወነ የእግዚአብሔር ምስሌነ ሰ/ት/ቤት ባዘጋጀው 44ኛ ዙር የደም ልገሳ መርሐ ግብር በእናንተ በጎ ፈቃደኝነት 257 የደም ከረጢቶችን መሙላት ችለናል ፤ ይህም 771 ለሚጠጉ ደም ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ይደርሳል። ውድ ስለሆነው ስጦታችሁ ከልብ እናመሰግናለን። 🙏🙏🙏
2420Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
   ✨  ልዩ መንፈሳዊ ጉባዔ ✨ 📌ግንቦት 28 የሚከበረውን የቅዱስ ዐማኑኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በማስመልከት በደብሩ ስብከተ ወንጌል ለዐራት ተከታታይ ቀናት የተዘጋጀ።     📪በደብረ ገሊላ ቅዱስ ዐማኑኤል ካቴድራል              🗓  ከግንቦት 27 - 29                         2016 ዓ.ም                እግዚአብሔር ምስሌነ           EGZIABHER MESLENE                      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯      🏡ቤተሰብ ይሁኑ! የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/EMislene የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/EMislene/ የኢንስታግራም ገጽ፡ https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/ የቲክቶክ ገጽ፡ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28 ድሕረ ገጽ፡ www.debregelila.org
Показать все...
👍 7 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትውልድ ሁሉ ያመሰግኑሻል!!!!! ✨የመላእክት አንድነት ኹሉ ያመሰግኑሻል በንፅህና ሥርዓት እነርሱን ትመስያለሽና። ✨የነቢያት አንድነት ያመሰግኑሻል ተስፋ ትንቢታቸው እውን ሆኖ በአንቺ ተፈፅሟልና። ✨የሐዋርያት አንድነት ሁሉ ያመሰግኑሻል የተወደደው ልጅሽ ወንድሞች አድርጓቸዋልና። ✨ድለ መልካሞች ሰማዕታት ያመሰግኑሻል የልጅሽ መከራ አንድነት በሥጋቸው ተሸክመዋልና። ✨ደናግልና መነኮሳት ያመሰግኑሻል ሕይወታቸውን ለንፅሕናሽ ምሳሌ ብፅዕት አድርገዋልና። ✨ሊቀ ጳጳሳትና ኢጲስ ቆጶሳት ያመሰግኑሻል ለማዕረገ ክህነታቸው ልጅሽ አለቃ ሆኗልና። ✨አንባቢዎችና መዘምራን ያመሰግኑሻል ልጅሽን ለማመስገን እንደ ወርቅ ጸናጽሎች በቤተ መቅደስ ይጮኻሉና። ✨የክርስቲያን አንድነት ኹላቸው ያመሰግኑሻል ከልጅሽ ጎን በፈሰሰው ውሃ የጥምቀት መጎናጸፊያን ለብሰዋልና።          📖አርጋኖን ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ ! እግዚአብሔር ምስሌነንን መሰባሰባችን አንተው! የፌስቡክ ገጽ፡ 👉https://www.facebook.com/EMislene/
Показать все...
20👍 4
🎙የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ ግንቦት ፳፩ ቀን ፳፱፲ወ፮ ዓ/ም ባደረገው የጠዋቱ የግንቦት ርክበ ካህናት የቅዱስ  ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ስብሰባ ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳትን በመወያያ አጀንዳ አርቃቂነት ሰየመ።        በዚሁም መሰረት በመወያያ አጀንዳ አርቃቂነት የተሰየሙት ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳት  ሕገ ቤተ ክርስቲያን በሚያዘው መሰረት ከቋሚ ሲኖዶስ ለምልዓተ ጉባኤ እንዲቀርቡ የተመሩ እና ተጨማሪ የሚባሉ አጀንዳዎችን በመቅረጽ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ የማስጸደቅ ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል። በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በአጀንዳ አርቃቂ ኮሚቴነት የተመረጡት አበው ሊቃነ ጳጳሳት የሚከተሉት ናቸው። 1.ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ 2.ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ 3.ብፁዕ አቡነ ማርቆስ 4. ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ 5. ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል 6. ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ 7. ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ምንጭ - ኢኦቴቤ ሕዝብ ግንኙነት https://t.me/EMislene
Показать все...
5👍 1
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ ግንቦት ፳፩ ቀን ፳፱፲ወ፮ ዓ/ም ባደረገው የጠዋቱ የግንቦት ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ስብሰባ ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳትን በመወያያ አጀንዳ አርቃቂነት ሰየመ። በዚሁም መሰረት በመወያያ አጀንዳ አርቃቂነት የተሰየሙት ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳት ሕገ ቤተ ክርስቲያን በሚያዘው መሰረት ከቋሚ ሲኖዶስ ለምልአተ ጉባኤ እንዲቀርቡ የተመሩ እና ተጨማሪ የሚባሉ አጀንዳዎችን በመቅረጽ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ የማስጸደቅ ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል። በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በጀንዳ አርቃቂ ኮሚቴነት የተመረጡት አበው ሊቃነ ጳጳሳት የሚከተሉት ናቸው። 1.ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ 2.ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ 3.ብፁዕ አቡነ ማርቆስ 4. ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ 5. ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል 6. ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ 7. ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ምንጭ ኢኦቴቤ ሕዝብ ግንኙነት
Показать все...
👍 4
ርክበ ካህናት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓትና ትውፊት መሠረት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በዓመት ሁለት ጊዜ  ይካሔዳል። በየዓመቱ የሚካሔዱት ሁለቱ  ጉባዔያት  አንደኛ  ቋሚ በሆነ ቀን በጥቅምት 12 ሲጀምር ሁለተኛው ግን የአጽዋማቱን አዋጅ ተከትሎ በሚወጣው የባሕረ ሐሳብ ቀመር መሠረት በዓለ ትንሣኤ በዋለ 25ኛ ቀን ይከናወናል። ዘንድሮ ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ነገ ግንቦት 21/2016 ዓ/ም የሚጀምር  ዛሬ ከሰዓት በኋላ በቅዱስ ፓትርያርኩ መሪነት ሥርዓተ ጸሎቱ ተከናውኗል። በተጨማሪም፡- 👉የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የፕትርክና መንበሩ ከግብፅ ወደ ኢትዮጵያ ከመጣበት ከሰኔ 21/1951 ዓ/ም ጀምሮ  አስቸኳይ ጉባዔያትን ሳይጨምር 128 መደበኛ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔያት መካሔዳቸውን ታሪክ ያስረዳል።  👉ከእነዚህ መደበኛ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔያት መካከል በቅዱሳን ፓትርያርኮች ርእሰ መንበርነት የተመሩ ሲሆን  በሁለት የተለያዩ ዓመታት ግን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ፓትርያርክ ባለመኖሩ ምክንያት በአቃብያነ መንበር በብፁዓን አባቶች ተመርተዋል።  👉አንደኛው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ ፓትርያርክ በወቅቱ በነበረው አገዛዝ ምክንያት  በግፍ ለግዞት ስለተዳረጉ ግንቦት 11 ቀን 1968 ዓ/ም የዋለውን ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ አቃቤ መንበር በነበሩት በብፁዕ አቡነ ዮሐንስ የመላ ትግራይ  ሊቀ ጳጳስ ርእሰ መንበርነት ተመርቷል።  👉ሁለተኛው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ 5ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ  ነሐሴ 10/2004 ዓ/ም ከዚህ ዓለም ድካም በማረፋቸው ምክንያት የጥቅምቱ 12/2005 ዓ/ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔን የወቅቱ አቃቤ መንበር የነበሩት ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ  በርእሰ መንበርነት መርተዋል።   📌የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ  በቤተ ክርስቲያን ታላላቅ ጉዳዮች ውሳኔ የሚሰጥበት ሲሆን እምነት የማጽናት ሥርዓትን  ማስጠበቅ አስፈላጊ ከሆነም መሻሻል ያለባቸውን ጉዳዮች  የማሻሻል ሥልጣን ያለው የቤተ ክርስቲያን የበላይ አካል ነው። “በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።”   ሐዋርያት ፳፥፳፰ ©️ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ "ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" በማኅበራዊ መገናኛዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ! የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/EMislene የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/EMislene/ የኢንስታግራም ገጽ፡ https://www.instagram.com/egziabher_meslene28/ የቲክቶክ ገጽ፡ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28 ድሕረ ገጽ፡ www.debregelila.org
Показать все...
Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

እንኳን ደህና መጣችሁ ይህ ይፋዊ የደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው፡፡ በዚህ ገጽ ፡ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት የጠበቁ ትምህርቶችን እናሰራጫለን፡፡ - የቅድስት ቤተክርስቲያናችን እና የሰንበት ት/ቤቱን እንቅስቃሴ ወቅታዊ መረጃ እናደርስበታለን፡፡ ሌሎችም እንዲማሩበት አባክሆ ያጋሩት! በእነዚህ ገጾች ቤተሰብ ይሁኑን፤ ለወዳጅዎም ያጋሩ! እናመሰግናለን፡፡ የዩቲዩብ ቻናል፡

https://youtu.be/EMislene

የቴሌግራም ቻናል

https://t.me/EMislene

የፌስቡክ ገጽ፡

https://www.facebook.com/EMislene/

የኢንስታግራም ገጽ፡

https://www.instagram.com/egziabher_m...

ድሕረ ገጽ፡ www.debregelila.org

9👍 8
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለወላጆች        እናንት አባቶችና እናቶች! የምነግራችሁን አድምጡ! ሠዐሊያን ሥዕላቸውን በጥንቃቄ እንደሚሥሉ፣ ሐውልትን የሚቀርጹ ብልሐተኞችም ሐውልቱን ታላቅ በኾነ ማስተዋል እንደሚቀርጹ፥ እኛም እነዚህን ዕፁብ ድንቅ የኾኑ የእኛ ሐውልቶችን በጥንቃቄ መቅረጽ ይኖርብናል፡፡ ሠዓሊያን ሸራቸውን ወጥረው ሥዕል ሲሥሉ በአንድ ቀን አይጨርሱትም፡፡ በየዕለቱ እየመጡ የጎደለውን እየጨመሩ፣ የበዛውንም እየቀነሱ ይፈጽሙታል እንጂ፡፡ ቅርጻ ቅርጽን የሚሠሩ ጠቢባንም ከእብነ በረድ ይህን ሲያከናውኑ የሚከተሉት መንገድ ተመሳሳይ ነው፡፡ ወጣ ወጣ ያለውን ይቀንሱታል፤ የጎደለውንም ጨምረው ይሞሉታል፡፡ እናንተም እንዲህ ልታደርጉ ይገባችኋል፡፡ ልክ እንደ ሠዓሊያኑና እንደ ቅርጻ ቅርጽ ሠሪዎቹ ጠቢባን፥ እነዚህን የእግዚአብሔር ሕያዋን ሐውልቶች ለመቅረጽ አስፈላጊውን ጊዜ ልትሰጡት ይገባችኋል፡፡ ከእነዚህ ሐውልቶች አላስፈላጊውን ስታስወግዱ የጎደለውንም ስታሟሉም ዕለት ዕለት ተመልከቷቸው፡፡ አሁንም ምን እንደ ጎደለና ምን መጨመር እንዳለባችሁ፣ ምን እንደ በዛና ምን መቀነስ እንዳለባችሁ ታውቁ ዘንድ ዕለት ዕለት ተመልከቷቸው፡፡ ከኹሉም አስቀድማችሁም ጸያፍ ንግግርን ለማስወገድ ትጉ፡፡ ከምንም በላይ የሕፃናትን ነፍስ የሚጎዳው ይህን መውደድ ነውና፡፡ ስለዚህ አንተ ሰው! ልጅህ ጸያፍ ንግግርን ከመልመዱ በፊት ራሱን የሚገዛ፣ ንቁ፣ ጸሎት መጸለይ የሚችልና ትንሽ ትንሽ የሚተኛ፣ በእያንዳንዷ ቃሉና ድርጊቱም የሃይማኖት ማኅተም ያለበት እንዲኾን አድርገህ አስተምረው፡፡  ምንጭ - "ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው" መጽሐፍ በገብረ እግዚአብሔር ኪደ  ገፅ 87-88
Показать все...
👍 13 11
#አብረን_እንዘምር ክነፈ ርግብ ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ ሐመልማለ ወርቅ/2/  አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ አማን በአማን(3) ኢይኃልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ አምላክ /2/  ትርጉም ፦ እንደ ርግብ ክንፍ በብርም እንደተሠራ ጎኖችሽም ሐመልማል ወርቅ/2/  አንቺ ምሥራቅ ልጅሽም የጽድቅ ፀሐይ ነው እውነት በእውነት(3) አያልቅም ምሕረትሽ የአምላክ እናት/2/ ቤተሰብ ይሁኑ!  📌 የቴሌግራም ቻናል፡     https://t.me/EMislene 📌 የዩቲዩብ ቻናል፡     http://youtube.com/      @EMislene
Показать все...
🙏 15 2👍 1
Показать все...

6
Показать все...

30👍 2