Halal memory🫀
Открыть в Telegram
#ǫᴜʀᴀɴ & ʜᴀᴅɪs #ғᴜɴ ɪsʟᴀᴍɪᴄ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ #вєѕт ɪsʟᴀᴍɪᴄ 𝑣𝑖𝑏𝑒 #ᴇᴠʀʏ ᴍᴜsʟɪᴍ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ ╱◥██████◣. │∩│🪟▤│🪟│. ▓▆▇█▓🚪▓█▇. Cross @Usre_aviailabele
Больше9 903
Подписчики
-1524 часа
-487 дней
-24030 день
Архив постов
9 903
ፈጅር ሶላት የአሏህን ትእዛዝ ለመተግበር በሸይጧን ላይ ድል አድርገህ የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
الصلاة خير من النوم
9 903
አስቀሩን ብለን ኪታብ አንድ ብለን ስንገልጽ ኢማማችን እጅግ አፀያፊ አድርገው ካስተማሩን ነገር አንዱ ሰው እንዴት ከሰው ሚስትጋ ቆሞ ያወራል ሚለውን ነው ሸይኻችን ሆይ አብረው ፎቶ ሚነሱም አይተናል😭
9 903
ቧሎን ትጠይቃለች ጓደኞችህ ጋር ለምን አትወጣም...?
ባልም ለምን እወጣለሁ ከነሱ ጋር ምንም ጥቅም የላቸዉም..!
አንቺ በህይወቴ ዉስጥ አለሽ
በሜካፕ እና በሁማኒየር ሚስቴ
ያለ ሜካፕ እና በመላጣ ጓደኛየ ነህ😶
አላህ ይቅር ይበልህ ወዮ ስሜት😭
9 903
"ምን አይነት ህይወት ነው የምትሰጠኝ?"ብላ
ጠየቀችኝ...💍
"ለፍቼ ባቆምኩት...በኩራት ቆመሽ፤
በእኔ ማንነት...አንቺም ታፍረሽ
፤ተከብረሽ
የቤት እመቤት...ስትሆኚ ነግሰሽ"👸❤️
9 903
Highschool እያለሁ ሲጠይቀኝ 'ዓላማ አለኝ' ያልኩት ልጅ የአራት ወይ የአምስት አመት ህፃን በእጁ ይዞ አገኘሁት
ሰላምታ ከተለዋወጥን ቡኋላ ስለ life ጠየቀኝ
''አልሐምዱሊላህ በጣም አሪፍ ነዉ'' አንተስ ጋር ? 'አልኩት
''ጥሩ ነዉ አንቺ ስትኮሪ አገባሁና ይኼን የመሰለ ጩጬ አደረስኩ'' አለኝ
'ደስ ይላል ልጅ ኒዕማ ነዉ' አልኩት
'በዋናዉ አካዉንቴ ብትቦልኪኝም media ላይ አይሻለዉ እኮ ላይክ መልቀም ነበረ ዓላማሽ መሰለኝ ተሳካልሽ አይደል'? አለኝ
መቼ ነዉ ኢራን የኢንተርኔት ኬብሉን ምትበጥሰው በረብ🤦♀
9 903
¤ቅዳሜን ላላ አርገህ ለጆሮ በማይጎረብጡ ለስለስ ያሉ ድምፆች መጀመር <ከ 7 አይነት ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች እንደሚከላከል የቤርሙዳ ምሑራን ያጠኑት አዲስ ጥናት አመላክቷል እንዲህ ያሉ አዝናኝና ቁም ነገር አስጨባጭ መረጃዎች እየተለዋወጥን እስከ ሌሊቱ 6 ሰዓት አብረን እንቆያለን ቴክኒሻናችን 3 መንዙማዎች አስደምጣን ተመለሰን እንገናኛለን አብራችሁን ቆዮ ..
ሐላል ሬድዮ ጣቢያ ስርጭት መ.ቀን🖤
9 903
ሁሌ መንገድ ላይ ባገኘኝ ቁጥር ለምናባህ ነው ትምህርትህን ማታነበው ? ጨዋታው ስታድግ ይደርሳል እያለ በኩርኩም የሚነድለኝ አጎት ነበረኝ እና በ 97ቱ ምርጫ ኢህአዴግን ተቃውመሃል ተብሎ በመለስ ዜናዊ ትዕዛዝ እስር ቤት ገብቶ ተለጥልጧል ።
መሌ የፍትህ ሰው ተናፍቀሃል🖤🙂
9 903
ላጤያንስ 😭
ኢብኑ መስዑድ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ ፦
« ክረምት ላይ በርሷ እሞቃለሁ ፤ በጋ ላይ ደግሞ ራሴን በርሷ አቀዘቅዛለሁ » ሚስታቸውን ማለታቸዉ ነው ።
ሙሰነፍ ኢብኑ አቢ ሸይበህ
9 903
ላጤያንስ 😭
ኢብኑ መስዑድ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ ፦
« ክረምት ላይ በርሷ እሞቃለሁ ፤ በጋ ላይ ደግሞ ራሴን በርሷ አቀዘቅዛለሁ » ሚስታቸውን ማለታቸዉ ነው ።
ሙሰነፍ ኢብኑ አቢ ሸይበህ
9 903
ሴቶች በአላህ ከቁመታቹ የበለጠ የትዳር መስፈርት አታውጡ😶
ኡስታዝ አንድ መርህ ነገርውን ነበር¡ ማንኛውም ነገር ሸርጥ በበዛ ቁጥር የመገኘት እድሉ እየጠበበ ነው ሚመጣው" ። ሹሩጡ ሰላት እንዃን እንደ አንቺን የትዳር መስፈርት አይበዛም ። 😭
9 903
አንድ ልዩ ጸሐፊ ማታ ማታ ካርታ ሲጫወት ያመሻል። ከቶውንም አንድ ቀን ካርታውን ሲጫወት አንግቶአል። ወደቢሮ የገባውም ቀጥታ ከካርታ ጨዋታው ተነሥቶ ነው ። እቢሮ እንደ ገባ የሚፈረመውን ወረቀት ይዞ አለቃው ዘንድ ቀረበና
« ጌታዬ ይፐውዙ »
