Halal memory🫀
رفتن به کانال در Telegram
#ǫᴜʀᴀɴ & ʜᴀᴅɪs #ғᴜɴ ɪsʟᴀᴍɪᴄ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ #вєѕт ɪsʟᴀᴍɪᴄ 𝑣𝑖𝑏𝑒 #ᴇᴠʀʏ ᴍᴜsʟɪᴍ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ ╱◥██████◣. │∩│🪟▤│🪟│. ▓▆▇█▓🚪▓█▇. Cross @Usre_aviailabele
نمایش بیشتر9 999
مشترکین
-1324 ساعت
-727 روز
-23630 روز
آرشیو پست ها
10 001
¤ቅዳሜን ላላ አርገህ ለጆሮ በማይጎረብጡ ለስለስ ያሉ ድምፆች መጀመር <ከ 7 አይነት ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች እንደሚከላከል የቤርሙዳ ምሑራን ያጠኑት አዲስ ጥናት አመላክቷል እንዲህ ያሉ አዝናኝና ቁም ነገር አስጨባጭ መረጃዎች እየተለዋወጥን እስከ ሌሊቱ 6 ሰዓት አብረን እንቆያለን ቴክኒሻናችን 3 መንዙማዎች አስደምጣን ተመለሰን እንገናኛለን አብራችሁን ቆዮ ..
ሐላል ሬድዮ ጣቢያ ስርጭት መ.ቀን🖤
10 001
ሁሌ መንገድ ላይ ባገኘኝ ቁጥር ለምናባህ ነው ትምህርትህን ማታነበው ? ጨዋታው ስታድግ ይደርሳል እያለ በኩርኩም የሚነድለኝ አጎት ነበረኝ እና በ 97ቱ ምርጫ ኢህአዴግን ተቃውመሃል ተብሎ በመለስ ዜናዊ ትዕዛዝ እስር ቤት ገብቶ ተለጥልጧል ።
መሌ የፍትህ ሰው ተናፍቀሃል🖤🙂
10 001
ላጤያንስ 😭
ኢብኑ መስዑድ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ ፦
« ክረምት ላይ በርሷ እሞቃለሁ ፤ በጋ ላይ ደግሞ ራሴን በርሷ አቀዘቅዛለሁ » ሚስታቸውን ማለታቸዉ ነው ።
ሙሰነፍ ኢብኑ አቢ ሸይበህ
10 001
ላጤያንስ 😭
ኢብኑ መስዑድ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ ፦
« ክረምት ላይ በርሷ እሞቃለሁ ፤ በጋ ላይ ደግሞ ራሴን በርሷ አቀዘቅዛለሁ » ሚስታቸውን ማለታቸዉ ነው ።
ሙሰነፍ ኢብኑ አቢ ሸይበህ
10 001
ሴቶች በአላህ ከቁመታቹ የበለጠ የትዳር መስፈርት አታውጡ😶
ኡስታዝ አንድ መርህ ነገርውን ነበር¡ ማንኛውም ነገር ሸርጥ በበዛ ቁጥር የመገኘት እድሉ እየጠበበ ነው ሚመጣው" ። ሹሩጡ ሰላት እንዃን እንደ አንቺን የትዳር መስፈርት አይበዛም ። 😭
10 001
አንድ ልዩ ጸሐፊ ማታ ማታ ካርታ ሲጫወት ያመሻል። ከቶውንም አንድ ቀን ካርታውን ሲጫወት አንግቶአል። ወደቢሮ የገባውም ቀጥታ ከካርታ ጨዋታው ተነሥቶ ነው ። እቢሮ እንደ ገባ የሚፈረመውን ወረቀት ይዞ አለቃው ዘንድ ቀረበና
« ጌታዬ ይፐውዙ »
10 001
አንድ ሰው ተከሶ ዳኛ ፊት ሲቀርብ፣ "ከሳሽ ብቻውን ሲናገር ፍርዱ ቅዱስ ይመስላል" እንደሚባለው፣ የሆነ ሰው 'መጥፎ ነው' ተብሎ ሰው ሁሉ ሲጠላውና ሲያማው፣ ይበልጥ ቀርቤ የመረዳትና የማወቅ ጉጉት ያድረብኛል።
በተለይ ምክንያታቸውን ሰምቼ፣ ያ ሰው ሌሎች ከሚሉት ውጭ ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ!
ኒቼ The Crowd is the Lie መንጋው ውሸት ነው ይላል። እውነት የሚገኘው ከመንጋው ተለይቶ በሚያስብ ግለሰብ ዘንድ እንደሆነ ያምናል።
10 001
በጓደኝነት ላይ እንዴት ናችሁ? በተለይ እዚህ Social Media ላይ የምትቀርቡትና የምትግባቡት ሰው ሲሳሳት 'ልክ አይደለህም' ትላላችሁ? ስለ እውነት ትመሰክራላችሁ? 'አንተ ነህ ያጠፋኸው፣ የበደልከውና የተሳሳትከው' ትላላችሁ? ወይስ በስህተትም ቢሆን ትተባበራላችሁ? ትቧደኛላችሁ?
እናንተን በሚመስል፣ በምትጠሉት ነገር ላይ ሰው ላይ ቡድንተኝነት ፈጥራችሁ፣ ጥፋትን እያያችሁ እንዳላየ ታልፋላችሁ? ወይስ ከሐቅ ጋር ትቆማላችሁ? ትከላከላላችሁ?
10 001
እንዲህ በሚረባውም በማይረባውም ስትባሉ ስትዘላለፉ ትከርሙና ፥ የሆነ ሰው የሞተ ቀን “ለዚህች ሕይወት ነው የምንጣላው… ፍቅር ይበልጣል” ዱንያ ጠፊ ናት ምናምን ትላላችሁ።
.
.
ወገን ወይ ስብከቱ ወይ ትግሉን ምረጡ እንጂ። ምንድነው Double thinking…
.
.
ደሞ ቀልጠፍ ያለ ጥል ተጣሉ። የአድዋ ጦርነት ራሱ በግማሽ ቀን ነው ያለቀው።
ያው አያገባኝም ግን …
10 001
ብልጠት ማለት ብልጠትን መተው ነው። ይላሉ ኢብኑ ወርዲ ¡
ሰፈር ወስጥ በሞኝነት የሚታወቀ ልጅ ነበር ሁሉም በሞኝነቱ ይሳለቁበታል ልጁ ግን በሞኝነቱ ቀጥሏል የልጁ ሞኝነት ምንድነው ሰውች ሀምሳ ብርና አንድ ሳንቲም ሲያስመርጡት ሁል ጊዜ ሳንቲም ይመርጣል ሰውችም እየተሳለቁ ሳንቲሙን ትተውለት ይሄዳሉ በልጁ ሁኔታ የበገነ አንድ ግለሰብ ወደ ልጁ ጠጋ በማለት ብርና ሳንቲም ካስመረጡህ ብር ምረጥ ሲል ብልጥ እንዲሆን ይመክረዋል ።ልጁም አይ ይቅርብኝ ምክንያቱም ብሩን የመረጥኩት ጊዜ ከዚያን ቀን በኃላ የሚያስመርጠኝ የለም ሳንቲሞም ትቀራለች ሲል በሞኝነት ውስጥ ያለውን ብልጠት አስረዳው ።
10 001
ታላላቆቻችን የሚሞቱት እኮ ታናናሾቻቸውና ልጆቻቸውን ከሕጻናት ደ^ፋሪ ሲከላከሉና ሲከልሉ ነው:: የምንሞተው ለራሳችንም ለቤተሰባችንም ክብር በመሆኑ ልጆቹን ለሕጻናት ደፋሪ አሳልፎ የሚሰጥ አባት ኢ^ራን ውስጥ የለም:: ኢራ^ናዊያን ሊሰደዱ ቀርቶ ከውጭ እየገቡ ናቸው:: የሺዎች ዐመታት ታሪካችን ይመሰክራል::
የኢራ^ን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አራግቺ
10 001
በረሱላችን ﷺላይ ሰለዋት በማውረድ አንደበትሽን አጣፍጪ በሱረቱል ካህፍ ብርሃን ደግሞ ፊትሽን አድምቂ ዛሬ የአላህ እዝነት የሚዘንብበት ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ቀን ነው
ጁምአ ሙባራክ✨
10 001
∞ እዚህ ምድር ላይ ዛሬ የመጨረሻ ቀንህ ነው ወይም ደግሞ ነገ ማታ ትሞታለህ ብትባል ምን ይሰማሀል..?
ምን ታደርጋለህ?
¤ እንደ ትናንትናው ነው ህይወትህን የምትቀጥለው ወይስ ህይወትን እንደ አዲስ ታጣጥማታለህ?
¤ በጊዜ ከእንቅልፍህ ተነስተህ ለመጨረሻ ጊዜ ፀሀይዋ ስትወጣ ለማየት አትጓጓም?
¤ ለረጅም ጊዜ አግኝተኸው ወይም ደውለህለት የማታውቀው ወዳጅህ ጋር ደውለህ አታወራውም?
¤ ቤተሰብህን በሙሉ ጠርተህ አብረሀቸው አትውልም? ያለ Distraction ፥ ያለ ስልክ ከእነሱ ጋር quality time ለማሳለፍ አትጥርም?
¤ የምትወዳትን ልጅ ጥብቅ አድርገህ አታቅፋትም? አትስማትም?
¤ እስካሁን ሰዎች እንዲህ አሉኝ ፤ ሰዎች ስለ እኔ እንደዚህ አሰቡ ምናምን እያልክ በረባ ባልረባ የተጨነቅክባቸውን ጊዜያቶችህን አትረግምም?
¤ ስትሞት አብሮህ ለማይቀበረው ገንዘብ እንደዚህ መጨነቅህና ጊዜህን መበላትህ አያንገበግብህም?
¤ ነገ ነገ እያልክ መቼም ሳትኖር ማለፍህ አያናድድህም?
¤ ለወደፊት ብለህ የሰራኸው ቤት ላይ ብዙ ሳትኖርበት ልትሞት መሆንህስ አያናድድህም?
¤ ለወደፊት ብለህ የገዛኸው መኪና ገና 50 ሺ ኪሎሜትር ሳትነዳው አንተ ቀድመኸው ልትሔድ መሆኑ አይቆጭህም?
አንድ ቀን ግን ይሔ ጥያቄ.. ጥያቄ ሳይሆን እውነታ ይሆናል። ስለዚህ እያንዳንዱን ቀንህን ልክ እንደመጨረሻ ቀንህ ኑር። ህይወትን Appreciate ለማድረግ ለምን የመጨረሻ ቀንህን ትጠብቃለህ? መቼ እንደምትሞት አታውቀውምና ፤ እያንዳንዱን ቀናት ልክ እንደ መጨረሻ ቀኖችህ እያጣጣምካቸው ኑር❤
