1 899
Подписчики
+1024 часа
+157 дней
+8530 день
Архив постов
በጣም አሳዛኝ ዜና
የጉራጊኛ ድምፀ መረዋው በሚያምር ድምፁ የጉራጌን ህዝብ ካስተዋወቁ ድምፃውያን መካከል አንዱ የሆነው "አርቲስት ዋቢ አብዱራህማን" ከዚህ አለም በ ሞት ተለየ ።
ለወዳጅ ዘመዱ ለ ጉራጌ ህዝብ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።
ስራዎችህ ለ ትውልድ ትውልድ ሲተላለፉ ይኖራሉ በ ጉራጌ ህዝብ ልብ ውስጥም ተቀምጠህ ትኖራለህ !
አንጋፋው እና በጉራግኛ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀዉ
በዋቢ አብድረህማን ህልፈት የተሰማኝ ሀዘን እየገለጽኩ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና አድናቂዎቹ መፅናናትን እመኛለሁ፡፡
