fa
Feedback
Guragina music(ጉራጊኛ ሙዚቃ)

Guragina music(ጉራጊኛ ሙዚቃ)

رفتن به کانال در Telegram
1 899
مشترکین
+1024 ساعت
+157 روز
+8530 روز
آرشیو پست ها
germa abate audio.mp35.00 MB

ዋቢን ለማስታወስ ነው

ከላይ ያለው ሁሉም የዋቢ ነው አድምጡ እስኪ

+6
WEBI (2).mp36.15 MB

+9
Wabi እንቁሥ አትበር

በጣም አሳዛኝ ዜና የጉራጊኛ ድምፀ መረዋው በሚያምር ድምፁ የጉራጌን ህዝብ ካስተዋወቁ ድምፃውያን መካከል አንዱ የሆነው "አርቲስት ዋቢ አብዱራህማን" ከዚህ አለም በ ሞት ተለየ ። ለወዳጅ ዘመዱ ለ ጉራጌ ህዝብ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን። ስራዎችህ ለ ትውልድ ትውልድ ሲተላለፉ ይኖራሉ በ ጉራጌ ህዝብ ልብ ውስጥም ተቀምጠህ ትኖራለህ !

አንጋፋው እና በጉራግኛ ሙዚቃዎቹ የሚታወቀዉ በዋቢ አብድረህማን ህልፈት የተሰማኝ ሀዘን እየገለጽኩ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና አድናቂዎቹ መፅናናትን እመኛለሁ፡፡