ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Condominuim Market in Addis Ababa

Condominuim Market in Addis Ababa

Открыть в Telegram

በዚህ የቴሌግራም Chanel ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.etsecurities.com በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ buy ads here https://telega.io/c/condoaddis 0913587955 መረጃ ለመላክና ለጥያቄ @antget1

Больше
Buy Ad
3 788
Подписчики
+124 часа
+47 дней
+8830 дней
Архив постов
10,500 ካሬ የሚሸጥ መሬት — መካኒሳ፣ አዲስ አበባ 📍 መካኒሳ፣ አዲስ አበባ 📌 50 ሜትር ከኮሬ አደባባይ 📐 10,500 ካሬ 💰 370,000,000 ብር (ድርድር አለ) የልማት እድሎች 🏢
+1
10,500 ካሬ  የሚሸጥ መሬት — መካኒሳ፣ አዲስ አበባ 📍 መካኒሳ፣ አዲስ አበባ 📌 50 ሜትር ከኮሬ አደባባይ 📐 10,500 ካሬ 💰 370,000,000 ብር (ድርድር አለ) የልማት እድሎች 🏢 የመኖሪያ ቤት/አፓርታማዎች 🏙️ የተቀላቀለ አጠቃቀም (mixed-use development) 🏭 ኢንዱስትሪያል/ማኑፋክቸሪንግ 📦 መጋዘን/ሎጂስቲክስ 🔑 KEY FEATURES ✅ ስትራቴጂካዊ ቦታ 50m ከኮሬ አደባባይ ✅ ዲጂታል ካርታ፣ ፕላን እና የግንባታ ፈቃድ ዝግጁ ✅ የባለቤትነት ሰነዶች ሁሉ ነገረ ተዘጋጅቷል ✅ ለመዛወር ዝግጁ This opportunity may be of interest to • Apartment developers • Industrial/Manufacturing companies • Investment companies • Construction/Development companies • Warehouse/Logistics operators • Local investors 📩 Contact: 📞 +251913587955 ገዢ አላህ  ?

photo content

#URGENT #CASH_ONLY Summit condominium For sale Bedroom:- one Size: - 47 sqm Floor: - 1st Price:- Birr 5.5 million (CASH ONLY) Call 0913587955 Condoaddis.com

አብይ አህመድ ለሁለተኛ የአምስት ዓመት ዘመን ቃለ መሃላ ፈጸሙ የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቶ አብይ አህመድን ለተጨማሪ የአምስት ዓመት ዘመን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ከመረጠ
አብይ አህመድ ለሁለተኛ የአምስት ዓመት ዘመን ቃለ መሃላ ፈጸሙ የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቶ አብይ አህመድን ለተጨማሪ የአምስት ዓመት ዘመን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ከመረጠ በኋላ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፓርላማ ፊት የሥልጣን ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።

ይድረስ ለአዲስአበባ አስተዳደር እና ቤቶች ልማት! በዚህ ሳምንት በወጣው ዜና እንደተናገራችሁት በ ቅጠል ተራ በ 4 ወራት ውስጥ 960 ቤቶችን ገንብታቹ ካስተላለፋቹ 15 አመት ሙሉ ከልጆቻቸው አፍ እ
ይድረስ ለአዲስአበባ አስተዳደር እና ቤቶች ልማት! በዚህ ሳምንት በወጣው ዜና እንደተናገራችሁት በ ቅጠል ተራ በ 4 ወራት ውስጥ 960 ቤቶችን ገንብታቹ ካስተላለፋቹ 15 አመት ሙሉ ከልጆቻቸው አፍ እየነጠቁ እየቆጠቡ የሚጠብቁትን በቤት ክራይ የሚንከራተቱ የ 2005 ተመዝጋቢዎችን ታድያ ለምን ዝም አላቹሀቸው? አንድ የ 35 አመት ተመዝጋቢ 15 አመት በተስፋ ሲጠብቅ 50 አመት ሞላው ማለት ነው ብዙዎች ከኃላቸው መጥተው ቤት ሲያገኙ እነሱ ለ አመታት በትእግስት እየጠበቁ ነው በከተማችን የሚደረገው የልማት ስራ ጥሩ ሆኖ ሳለ ይሄን ህዝብን ያማረረ ጉዳይ 1 እንዲሉልን ቁርጡን እንዲነግሩን 2005 የኮንዶምንየም ተመዝጋቢዎች በአክብሮት እንጠይቃለን! (መስኪ) Condoaddis.com

photo content

ማስታወቂያ ለማህበር ቤት ተጠባባቂ ምዝገባ 💢💢💢💢💢💢💢 የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በ2005 ዓ.ም የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝግበው በመቆጠብ ላይ ካሉ ቤት ፈላጊዎች ውስጥ በማህበር ተደራጅቶ በጋራ ቤት ለመስራት አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ተመዝጋቢዎች በማህበርአደራጅቶ መሬት በማስረከብ በተለያዩ ሳይቶች ግንባታ እንዲጅምሩ ማድረጉ ይታወቃል ፡፡ በመሆኑም ከማህበሩ ውስጥ አባላት በተለያዩ ምክንያት ሲጓደሉ ቢሮው ተጠባባቂዎችን መዝግቦ በማዘጋጀት በሚጓደሉ አባላት ተተኪ አባላት ይመድባል ፡፡ በመሆኑም በተጠባባቂነት በመመዝገብ በማህበር ተደራጅቶ ቤት ለመገንባት አቅም እና ፍላጎት ያላችሁ የ2005 ዓ.ም የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢዎች ብቻ በተዘጋጀው ሲስተም ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ማስታወቂያው ከወጣበት 07/01/2019 ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች 1. የ2005 የጋራ መኖሪያ ቤት ተመዝጋቢ የሆኑ እና እየቆጠቡ የሚገኙ፡፡ 2. ለቤት ግንባታ የሚውለውን 70 በመቶ ገንዘብ ማህበራቱ እያስገነቡ በሚገኝበት ዋጋ መሰረት ማዋጣት የሚችል እና ቀሪውን 30 በመቶ ቢሮው ባመቻቸው መሰረት ከባንክ ለመበደር ፍቃደኛ የሆኑ፡፡ ማሳሳቢያ ምዝገባው የሚደረገው ኦንላይን ብቻ በመሆኑ ቢሮ መምጣት አያስፈልግም (የሞባይል ስልክዎን ተጠቅሞ መመዝገብ ይችላሉ) የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የመመዝገቢያ ሊንክ፡- https://forms.gle/3y6E2EmAZSbboRg8A https://youtu.be/NEg0l3im8u8?si=F_QtOgwxihNsXKEW

photo content

የአዲስ አበባ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች የማኅበር ቤት ግንባታ መነሻ ዋጋ በካሬ ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ ተደረገ! ከዚህ ቀደም በካሬ 35 ሺህ ብር የነበረው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት
የአዲስ አበባ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች የማኅበር ቤት ግንባታ መነሻ ዋጋ በካሬ ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ ተደረገ! ከዚህ ቀደም በካሬ 35 ሺህ ብር የነበረው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች የማኅበር ቤት ግንባታ መነሻ ዋጋ ፤ ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ እንዲል መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በማኅበር ተደራጅተው ቤት የመገንባት ፍላጎት ያላቸውን የመንግሥት ሠራተኞች ለሚያደራጀው የከተማ አስተዳደሩ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን የጻፈው ዋዜማ የተመለከተችው ደብዳቤ ያመላክታል። የከተማ አስተዳደሩ የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ምክትል ሀላፊ መኮንን ጥበቡ ቸኮል (ዶ/ር) ፊርማ ያረፈበት ይኸው ደብዳቤ እንደሚያመለክተው፤ በታህሳስ ወር፤ 2017 ዓ.ም በካሬ የተሰላው መነሻ የግንባታ ዋጋ 35 ሺህ ብር ቢሆንም፤ በመስከረም ወር 2018 ዓ.ም በተከለሰው የዋጋ ተመን መሠረት ወደ 50 ሺህ ብር ከፍ እንዲል ተወስኗል፡፡ ማንበብ ይቀጥሉ Condoaddis

photo content

የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት ማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ለመጨረሻ ጊዜ ተራዝሟል፡፡ ከሀምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባ
የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት ማጠናቀቂያ የጊዜ ገደብ እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ለመጨረሻ ጊዜ ተራዝሟል፡፡ ከሀምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት አገልግሎት ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የውል ምዝገባና እድሳት ስራው እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም እንዲጠናቀቅ ጊዜ ገደብ አስቀምጦ የነበረ ቢሆንም፣ አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎችን በጊዜው አሟልተው ያልቀረቡ፣ በተሰጠው የጊዜ ገደብ በልዩ ልዩ ምክንያት ከአዲስ አበባና ከሀገር ውጭ የነበሩ ተዋዋዮች መኖራቸውን ተረድቷል።በህብረተሰቡ ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት የመጨረሻ ተጨማሪ እድል መስጠት አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱን ቢሮው ገልጿል። በመሆኑም እስከ ዛሬ ውላቸውን ያላደሱ ሁሉም አከራዮችና ተከራዮች ይህንን የመጨረሻ እድል በመጠቀም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በክፍለ ከተሞች፣ በሁሉም የመሶብ አንድ ማዕከላት እና ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጁ ቦታዎች  በመቅረብ ውላቸውን እንዲያድሱ ቢሮው ጥሪ አቅርቧል። የመጨረሻ እድል — ጊዜዎ ሳያልቅ ውልዎን ያድሱ!! ነሀሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት        ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/aahdab