ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

T-max Electronics

T-max Electronics

Открыть в Telegram

👉በልዩ እቃዎች እና በ technology ቀደምት ወደሆነው T-max Electronics ገጽ በደህና መጡ📲 🗓እኛ ጋር በጥራትና ዋስትና ተወዳዳሪ ያልተገኘላቸው :- ⚡ፖወር ባንክ ⚡የMobile ቻርጀር,የተለያዩ Cable ⚡USB ፍላሽ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ ☎️ስልክ ቁጥር 📞 0911959540  📞 0974555555 📮አንዴ ከገዙት እድሜ ልክዎን ሚያገለግል (forever Product)

Больше
6 792
Подписчики
Нет данных24 часа
-277 дней
-9830 дней
Архив постов
photo content

sticker.webp0.23 KB

😄😄😄😝😝😝

ሁለት ጉራጌዎች ለመዝናናት ወደ ሶደሬ.... ይሄዱና..... 1ኛው ጉራጌ ዋና ሊዋኝ ገባ  እና ቀረ.. ከዛ ሌላኛው ጉራጌ ቢያየው ; ቢጣራ : የለም ከዛ መጮህ  ጀመረ …… እና በአካባቢው የነበሩ የነፍስ አድን ሰራተኞች ይደርሱና ምንድነው? ምናምን ብለው ሲጠይቁ ሁኔታውን ሲነግራቸው በቃ እኛ እናወጣዋለን 100 ብር ትከፍላለ ሲሉት:-። ። ። ። ። ። ኤ መ…መቶ ብር? ሆ  ከቤቱ ራሱ  አይመጣም  ብሏቸው ወደመጣበት ቆሰው 😂😂😂😂

.

.

K

በአወዛጋቢነት ከሚታወቁት ሮበርት ሙጋቤ ከበርካታ ቀልዶቻቸው መካከል ጥቂቶቹን እነሆ !! : 1:- አፍሪካ ውስጥ በስነ-ስርዓት የሚከበረው ማስጠንቀቂያ "battery low !"የሚለው ብቻ ነው። : 2:- ሴቶች በሙሉ የኤድስ መድሃኒት እስኪገኝ ድረስ የግብረ ስጋ ግንኙነት (Sex) አንፈጽምም ብለው ቢያምጹ ኖሮ፡ ወንዶች በ30 ቀናት ውስጥ መድሃኒቱን ባገኙት ነበር። : 3:- ናይጄርያን የመሰሉ ብዙ ቋንቋዎች የሚናገር ህዝብ ያላቸው አገሮች፡ ዱዳ (መስማት የተሳነው) ፕሬዝደንት ነው የሚያስፈልጋቸው። : 4:- አዳምና ሄዋን ቻይናዊያን ቢሆኑ ኖሮ፡ እስካሁን ድረስ ገነት ውስጥ በኖርን ነበር። ምክንያቱም የእጸ በለስ ፍሬውን ትተው እባቡን በበሉት ነበር። : 5:- ከአንድ ሰው በላይ የምታፈቅር ከሆነ፡ ውስጥህ ያለው ልብ ሳይሆን'memory card' ነው፡ : 6:- አንዳንድ ጊዜ ወደ ኋላ መለስ ብለህ ስትመለከት ከእናትህ በላይ ለሴት ልጅ ገንዘብ የምታጠፋ ከሆነ ያኔ እጀ-ሰብ እውነት መሆኑ ይገባሃል። : 7:- አንዳንድ ሴቶችን ስትመለከት ጂም የሚሰሩ ይመስላሉ። ግን የጂምናዝየምን በር እንኳ አይተውት አያውቁም። ሆኖም ግን ከአንዱ ወንድ ወደ ሌላው ወንድ ለመሮጥ ሲሉ ቅርጻቸውን ይጠብቃሉ። : 8:- ትዳር እያለህ ከተማሪ ሴቶች ጋር መውጣት ደስ የሚልህ ከሆነ ለሚስትህ የተማሪ ዩኒፎርም ግዛላት፡፡ : 9:- ሰይጣን ራሱ gay አልነበረም፡ ምክንያቱም እራቁቱን ከነበረው አዳም እራቁቷን የነበረችውን ሄዋንን ስለመረጠ፡፡ : 10:- አስቀያሚ ከሆንክ አስቀያሚ ነህ ስለ ውስጣዊ ውበት አትናገር ምክንያቱም X-ray እያየን አይደለም የምንሄደው፡፡ : 11:- አምላክ ምርጥ ተመራማሪ ነው፡፡ ምክንያቱም ከወንድ ልጅ የጎድን አጥንት ወስዶ ድምጽ ማጉያ (loud speaker) ፈጠረ፡፡ : 12:- ዓለም አፍሪካን በድላታለች…… : ከአውሮፓ አንድ ነጭ ወደ አፍሪካ ከመጣ የውጪ ዜጋ ጎብኚ ይባላል። : ከአፍሪካ አንድ አፍሪካዊ ወደ አውሮፓ ከሄደ ግን ህገ ወጥ ስደተኛ ይባላል፡፡ : በግሩፕ ነጮች ወደ አፍሪካ ከመጡ ቱሪስት ይባላሉ፡፡ በብዛት አፍሪካዊያን ወደ አውሮፓ ከሄዱ ደግሞ ረፍዩጂስ (ስደተኞች) ይባለሉ። : ነጮች አፍሪካ ውስጥ መጥተው የአፍሪካዊያን አሰሪ ይሆናሉ፡፡ አፍሪካዊያን አውሮፓ ሄደውም የነጮች ሰራተኛ ነው የሚሆኑት…… : : ስለዚህ ዓለም በአፍሪካ ላይ ፍትሓዊት እንዳልሆነች በዚህ እንረዳለን፡፡ ኧረ 👍አርጉልኝ

እግር ኳስ ጨዋታ ላይ ነው ⚽️ አንድ ቀን ነው ፖርቹጋል ከ ማዳጋስካር ጋ ጨዋታ ነበራቸውና የ ማዳጋስካር ኣሰልጣኙ ተጫዋቾችን ጠረቶ ለ Cr 7 በደምብ ኣድርገው እንዲይዙት ይመክራቸዎል ከዛ እነሱም እንደተባሉት ቀጥ ኣድርገው ይዩዙታል ግን እድላቸው ሆኖ ኣንድ የራሳቸው 4 ቁጥር ተጫዋች ወደ ራሱ ጎል ያስቆጠራል 🙈 ከ10 ደቂቃ በኃላ ያው የራሳቸው 4 ቁጥር ወደራሳቸው ደገመው 😳 ልክ ደሞ እረፍት ሊወጡ ትንሽ ሲቀራቸው 4 ቁጥሩ በለመደ እግሩ …⚽️……🙈🙈 🙈🙈🙈🙊 እናም በዚ የተናደደው ኣሰልጣኙ 10ሩ ተጫዎቾች ይጠራና . . . . . . . . . . . CR 7 መያዙን ትታቹ የራሳቹን 4 ቁጥሩን በደንብ ያዙት 😂😂😂 ግን የማነው ተጫዋቹ ያስብላል የተመቸው 👍 ይሄን😂 ሲነኩ ደሞ ዝም ብለው ከመሬት ተነስተው ይስቃሉ

🇪🇹🇿🇦 🇪🇹🇿🇦 🇪🇹🇿🇦 🇪🇹🇿🇦 🇪🇹🇿🇦🇪🇹 🇿🇦 🇪🇹ኢትዮጽያን🇪🇹 ወክለው በደቡብ አፍሪካ በነበረው የቻናል ጥራት ውድድር ላይ ያልተገሩት ቻናሎች🤗 join በማለት ድጋፎን ኢትዮጽያዊ ሀላፊነቶን ይወጡ 🚨no fake describtion🚨 🇪🇹 🇿🇦 🇪🇹🇿🇦 🇪🇹🇿🇦 🇪🇹🇿🇦 🇪🇹🇿🇦 🎋@አቤ እና ከቤ 🕳ለቀን ከቀን የ አቤ ና ከቤ አዝግ ቀልድ ለመከታተል ይሄንን ሊንክ😍 ይጫኑ 🎐@Relationshipgoal 🕳ከ18 አመት በታች ለሆኑ የተከለከለ🔞ለህፃናት አስነዋሪ እና አሳፋሪ ነገር ያለበት ቻናል🙊 የባል እና የሚስት አስቂኝ ቀልዶች😂 🎋@ህብረ_ኮሜዲያን 🕳💃ሴት ልጅን እንዴት ❤️ ፍቅር ማስያዝ ይችላሉ?በህብረ ኮሜዲያን ቀላሉን ዘዴ ይመልከቱ። 🎐@bachelormeme 😂 🕳 የኢትዮጽያን🇪🇹አርቲስት ቀጥታ ስርጭት ወላ ልጅ ያሬድ ነሽ ፍልፍሉ ነሽ ቶማስ ነሽ ..ሁሉዋም እዚ ትገኛለች😇 🦇@New music 🕳አዳዲስ ገራሚ አማርኛ & English ሙዚቃ ቀን በቀን ለማግኘት የትም ከመሰማታቸዉ በፊት እሳት የሆኑ ቀዉጢ ቀዉጢ ሙዚቃ መፍለቂያ 🎐@HOME OF FUN 🕳for aweosome funny pic,memes gifs and jokes🤗 🎐@ሙሀዘ ጥበባት 🕳የ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ስራዎች 📚በ Telegram ይከታተሉን📚 🎋@Habesha online gebeya 🕳በ1ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሁሉንም ነገር ያካተተ የኦንላይን ገበያ ቻናል....ኑኑኑ ይቀላቀሉን አብረን እንስራ 💚💛❤️ 🎐@love_quotess 🕳አዳሜ እዚ ፍቅር ያስጠላሀል😍 ዝም ብለህ መመሠጥ ብቻ❤ እስኪ በፍቅር እብድድድ ያላቹ ተቀላቀሉን 🎋@ስነ እውቀት 🕳የተለያዩ መፅሀፍትን ማግኘት ከፈለጉ 🎐@ለዘፈን እና ፊልም አፍቃሪዎች 🕳በሙሉ🎧🎬 🌷ስለፍቅር የማናውቀውን እናውቃለን? JOIN🕳🌹 🦎@Typical_habesha 🕳Warning we are not responsible for what your about to see ..... 🎋@kehulum ጣል ጣል 🕳ቀልድ 😂፣ ወግ📚፣ ግጥምና 📖ነፃ የትምህርት ዕድል JUST 🎐🌈የ አራጻ ቋንቋ ለመማር ኑ ግቡ 🕳የአራዳዎች ብቻ ግሩፕ😎 Click here and join group 🎋@ከዚም ከዚያ ጉዞ ወደ መልካምነት 🕳ለአዝናኝ፣አስተማሪና ቁምነገር አዘል ፁሑፍ😱 🎐@🎶 ሙዚቃን የሚወድ 🕳ሊያመልጠው የማይገባ ቻናል New Songs, biography, parody, Lyrics, Comedy rap battle(wild'nout), Celebrity 🆕s.. 🎋🎨ስዕል ይችላሉ ወይ የሚገራርሙ 🕳❤️ስዕሎችን ማየት ይፈልጋሉ አልያም በተመጣጣኝ ዋጋ ማሳል ይፈልጋሉ😍 እንግዲያውስ ይቀላቀሉን 🎐@Ethio fun 🕳በሳቅ ፍርፍር የሚያረጉ memes የያዘ ቻናል እኛጋ ሆኖ አለ አለመሳቅ የለም😂😇 🎋@በ1ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ያካተተ 🕳የኦንላይን ገበያ ቻናል....ሀገሬ💚 ሀገሬ💛 ሀገሬ❤️ ሀገሬ💚 ሀገሬ💛 ሀገሬ 🎋@Inrelationship 🕳የፍቅር ጥቅሶች❤️ ጌሞች ዘፈን 🎼 lyrics ሌላም ሌላም የያዘ ቻናል በፍቅርየፍቅር💏 እብድ ያላቹ ብቻ ተቀላቀሉን 🎐🙈🙈ብልግና መቼስ የሚጠላ 🕳የለም😝ዝም ብለህ ይሄን ሊንክ ተጫነው🔞 እባክዎን መጠንዎን አይለፉ😜 ከ21 አመት በታች ክልክል ነው🔞 🎐@ስብዕናችን #Humanity 🕳በጥበብ እጦት ወረርሽኝ ለሚሰቃዩ 😊ፍቱን መድሀኒት ሆኖ መጥቷል 👌 የማታነበው ጹሁፍ ምንም ሊረዳህ አይችልምና አይታችሁ መዝኑን🙏 🎋@ከመፅሀፍት አለም 🕳በኢትዮጽያ ብቸኛውና ትልቁ የ መፅሀፍት ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀሉን🎓 🎐@መሳቅ_አስጠላኝ 🕳 funny Video🎬,zombie prank🐲,anwar prank👳‍♀👳 🗺,vine🎆 ,animal funny video🐮 and others..join us😁 🎋@የኛ ሰፈር ቀልዶች 👌 🕳የፓስተር ቶሚ ቃለ መጠየቅ እና በኢትዮጽያ ቀውጢውና አንደኛው እና አንደኛው የtelgram channel👏 -=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-= ለ ማንኛውም ማስታወቂያ ስራ ይቀላቀሉን😍

Repost from T-max Electronics
Hi

📌ሰበር ዜና 📌 ✅ ለ 12ተኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ውጤት ለመጣላቹም ላልመጣላቹም ✅ በማንኛውም የግልም ሆነ የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ለምትማሩና አሁን ለተመደባቹ AVOXX ህጋዊ የጉዞ ወኪል የውጪ ት/ት ስላዘጋጀላቹ Apply እንድታደርጉ እንጋብዛለን @Studyinchinaa በስልክ +251911069428 ⚠️ ⚠️⚠ያሉን ቦታዎች በጣም ውስን ስለሆኑ ፈጥነው apply ያድርጉ 📌የ 12 ውጤት ወረቀት አያስፈልግም ለበለጠ መረጃ https://t.me/joinchat/AAAAAEObzYoGCRxhe4ZY6A

Hi