T-max Electronics
前往频道在 Telegram
👉በልዩ እቃዎች እና በ technology ቀደምት ወደሆነው T-max Electronics ገጽ በደህና መጡ📲 🗓እኛ ጋር በጥራትና ዋስትና ተወዳዳሪ ያልተገኘላቸው :- ⚡ፖወር ባንክ ⚡የMobile ቻርጀር,የተለያዩ Cable ⚡USB ፍላሽ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ ☎️ስልክ ቁጥር 📞 0911959540 📞 0974555555 📮አንዴ ከገዙት እድሜ ልክዎን ሚያገለግል (forever Product)
显示更多6 792
订阅者
无数据24 小时
-277 天
-9830 天
帖子存档
6 792
ሁለት ጉራጌዎች ለመዝናናት
ወደ ሶደሬ.... ይሄዱና.....
1ኛው ጉራጌ ዋና ሊዋኝ ገባ እና ቀረ..
ከዛ ሌላኛው ጉራጌ
ቢያየው ; ቢጣራ : የለም ከዛ
መጮህ ጀመረ …… እና በአካባቢው የነበሩ የነፍስ አድን ሰራተኞች ይደርሱና
ምንድነው? ምናምን ብለው ሲጠይቁ ሁኔታውን ሲነግራቸው በቃ እኛ እናወጣዋለን 100
ብር ትከፍላለ ሲሉት:-።
።
።
።
።
።
ኤ መ…መቶ ብር? ሆ ከቤቱ ራሱ አይመጣም ብሏቸው ወደመጣበት ቆሰው 😂😂😂😂
6 792
በአወዛጋቢነት ከሚታወቁት ሮበርት ሙጋቤ
ከበርካታ ቀልዶቻቸው መካከል ጥቂቶቹን እነሆ !!
:
1:- አፍሪካ ውስጥ በስነ-ስርዓት የሚከበረው
ማስጠንቀቂያ "battery low !"የሚለው ብቻ
ነው።
:
2:- ሴቶች በሙሉ የኤድስ መድሃኒት እስኪገኝ
ድረስ የግብረ ስጋ ግንኙነት (Sex) አንፈጽምም
ብለው ቢያምጹ ኖሮ፡ ወንዶች በ30 ቀናት
ውስጥ መድሃኒቱን ባገኙት ነበር።
:
3:- ናይጄርያን የመሰሉ ብዙ ቋንቋዎች የሚናገር
ህዝብ ያላቸው አገሮች፡ ዱዳ (መስማት
የተሳነው) ፕሬዝደንት ነው የሚያስፈልጋቸው።
:
4:- አዳምና ሄዋን ቻይናዊያን ቢሆኑ ኖሮ፡
እስካሁን ድረስ ገነት ውስጥ በኖርን ነበር።
ምክንያቱም የእጸ በለስ ፍሬውን ትተው እባቡን
በበሉት ነበር።
:
5:- ከአንድ ሰው በላይ የምታፈቅር ከሆነ፡
ውስጥህ ያለው ልብ ሳይሆን'memory card'
ነው፡
:
6:- አንዳንድ ጊዜ ወደ ኋላ መለስ ብለህ
ስትመለከት ከእናትህ በላይ ለሴት ልጅ ገንዘብ
የምታጠፋ ከሆነ ያኔ እጀ-ሰብ እውነት መሆኑ
ይገባሃል።
:
7:- አንዳንድ ሴቶችን ስትመለከት ጂም የሚሰሩ
ይመስላሉ። ግን የጂምናዝየምን በር እንኳ
አይተውት አያውቁም። ሆኖም ግን ከአንዱ ወንድ
ወደ ሌላው ወንድ ለመሮጥ ሲሉ ቅርጻቸውን
ይጠብቃሉ።
:
8:- ትዳር እያለህ ከተማሪ ሴቶች ጋር መውጣት
ደስ የሚልህ ከሆነ ለሚስትህ የተማሪ ዩኒፎርም
ግዛላት፡፡
:
9:- ሰይጣን ራሱ gay አልነበረም፡ ምክንያቱም
እራቁቱን ከነበረው አዳም እራቁቷን የነበረችውን
ሄዋንን ስለመረጠ፡፡
:
10:- አስቀያሚ ከሆንክ አስቀያሚ ነህ ስለ
ውስጣዊ ውበት አትናገር ምክንያቱም X-ray
እያየን አይደለም የምንሄደው፡፡
:
11:- አምላክ ምርጥ ተመራማሪ ነው፡፡
ምክንያቱም ከወንድ ልጅ የጎድን አጥንት ወስዶ
ድምጽ ማጉያ (loud speaker) ፈጠረ፡፡
:
12:- ዓለም አፍሪካን በድላታለች……
:
ከአውሮፓ አንድ ነጭ ወደ አፍሪካ ከመጣ
የውጪ ዜጋ ጎብኚ ይባላል።
:
ከአፍሪካ አንድ አፍሪካዊ ወደ አውሮፓ ከሄደ ግን
ህገ ወጥ ስደተኛ ይባላል፡፡
:
በግሩፕ ነጮች ወደ አፍሪካ ከመጡ ቱሪስት
ይባላሉ፡፡ በብዛት አፍሪካዊያን ወደ አውሮፓ
ከሄዱ ደግሞ ረፍዩጂስ (ስደተኞች) ይባለሉ።
:
ነጮች አፍሪካ ውስጥ መጥተው የአፍሪካዊያን
አሰሪ ይሆናሉ፡፡ አፍሪካዊያን አውሮፓ ሄደውም
የነጮች ሰራተኛ ነው የሚሆኑት……
:
:
ስለዚህ ዓለም በአፍሪካ ላይ ፍትሓዊት
እንዳልሆነች በዚህ እንረዳለን፡፡
ኧረ 👍አርጉልኝ
6 792
እግር ኳስ ጨዋታ ላይ ነው ⚽️
አንድ ቀን ነው ፖርቹጋል ከ ማዳጋስካር ጋ ጨዋታ ነበራቸውና የ ማዳጋስካር ኣሰልጣኙ ተጫዋቾችን ጠረቶ
ለ Cr 7 በደምብ ኣድርገው እንዲይዙት ይመክራቸዎል
ከዛ እነሱም እንደተባሉት ቀጥ ኣድርገው ይዩዙታል ግን እድላቸው ሆኖ ኣንድ የራሳቸው 4 ቁጥር ተጫዋች ወደ ራሱ ጎል ያስቆጠራል 🙈
ከ10 ደቂቃ በኃላ ያው የራሳቸው 4 ቁጥር ወደራሳቸው ደገመው 😳
ልክ ደሞ እረፍት ሊወጡ ትንሽ ሲቀራቸው 4 ቁጥሩ በለመደ እግሩ …⚽️……🙈🙈 🙈🙈🙈🙊
እናም በዚ የተናደደው ኣሰልጣኙ 10ሩ ተጫዎቾች ይጠራና
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
CR 7 መያዙን ትታቹ የራሳቹን 4 ቁጥሩን በደንብ ያዙት 😂😂😂
ግን የማነው ተጫዋቹ ያስብላል
የተመቸው 👍
ይሄን😂 ሲነኩ ደሞ ዝም ብለው ከመሬት ተነስተው ይስቃሉ
6 792
🇪🇹🇿🇦 🇪🇹🇿🇦 🇪🇹🇿🇦 🇪🇹🇿🇦 🇪🇹🇿🇦🇪🇹 🇿🇦
🇪🇹ኢትዮጽያን🇪🇹 ወክለው በደቡብ አፍሪካ በነበረው የቻናል ጥራት ውድድር ላይ ያልተገሩት ቻናሎች🤗 join በማለት ድጋፎን ኢትዮጽያዊ ሀላፊነቶን ይወጡ
🚨no fake describtion🚨
🇪🇹 🇿🇦 🇪🇹🇿🇦 🇪🇹🇿🇦 🇪🇹🇿🇦 🇪🇹🇿🇦
🎋@አቤ እና ከቤ
🕳ለቀን ከቀን የ አቤ ና ከቤ አዝግ ቀልድ ለመከታተል ይሄንን ሊንክ😍 ይጫኑ
🎐@Relationshipgoal
🕳ከ18 አመት በታች ለሆኑ የተከለከለ🔞ለህፃናት አስነዋሪ እና አሳፋሪ ነገር ያለበት ቻናል🙊 የባል እና የሚስት አስቂኝ ቀልዶች😂
🎋@ህብረ_ኮሜዲያን
🕳💃ሴት ልጅን እንዴት ❤️ ፍቅር ማስያዝ ይችላሉ?በህብረ ኮሜዲያን ቀላሉን ዘዴ ይመልከቱ።
🎐@bachelormeme 😂
🕳 የኢትዮጽያን🇪🇹አርቲስት ቀጥታ ስርጭት ወላ ልጅ ያሬድ ነሽ ፍልፍሉ ነሽ ቶማስ ነሽ ..ሁሉዋም እዚ ትገኛለች😇
🦇@New music
🕳አዳዲስ ገራሚ አማርኛ & English ሙዚቃ ቀን በቀን ለማግኘት የትም ከመሰማታቸዉ በፊት እሳት የሆኑ ቀዉጢ ቀዉጢ ሙዚቃ መፍለቂያ
🎐@HOME OF FUN
🕳for aweosome funny pic,memes gifs and jokes🤗
🎐@ሙሀዘ ጥበባት
🕳የ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ስራዎች 📚በ Telegram ይከታተሉን📚
🎋@Habesha online gebeya
🕳በ1ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሁሉንም ነገር ያካተተ የኦንላይን ገበያ ቻናል....ኑኑኑ ይቀላቀሉን አብረን እንስራ 💚💛❤️
🎐@love_quotess
🕳አዳሜ እዚ ፍቅር ያስጠላሀል😍
ዝም ብለህ መመሠጥ ብቻ❤
እስኪ በፍቅር እብድድድ ያላቹ ተቀላቀሉን
🎋@ስነ እውቀት
🕳የተለያዩ መፅሀፍትን ማግኘት
ከፈለጉ
🎐@ለዘፈን እና ፊልም አፍቃሪዎች
🕳በሙሉ🎧🎬
🌷ስለፍቅር የማናውቀውን እናውቃለን? JOIN🕳🌹
🦎@Typical_habesha
🕳Warning we are not responsible for what your about to see .....
🎋@kehulum ጣል ጣል
🕳ቀልድ 😂፣ ወግ📚፣ ግጥምና 📖ነፃ የትምህርት ዕድል JUST
🎐🌈የ አራጻ ቋንቋ ለመማር ኑ ግቡ
🕳የአራዳዎች ብቻ ግሩፕ😎
Click here and join group
🎋@ከዚም ከዚያ ጉዞ ወደ መልካምነት
🕳ለአዝናኝ፣አስተማሪና ቁምነገር አዘል ፁሑፍ😱
🎐@🎶 ሙዚቃን የሚወድ
🕳ሊያመልጠው የማይገባ ቻናል New Songs, biography, parody, Lyrics, Comedy rap battle(wild'nout), Celebrity 🆕s..
🎋🎨ስዕል ይችላሉ ወይ የሚገራርሙ
🕳❤️ስዕሎችን ማየት ይፈልጋሉ አልያም በተመጣጣኝ ዋጋ ማሳል ይፈልጋሉ😍 እንግዲያውስ ይቀላቀሉን
🎐@Ethio fun
🕳በሳቅ ፍርፍር የሚያረጉ memes የያዘ ቻናል እኛጋ ሆኖ አለ አለመሳቅ የለም😂😇
🎋@በ1ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ያካተተ
🕳የኦንላይን ገበያ ቻናል....ሀገሬ💚 ሀገሬ💛 ሀገሬ❤️ ሀገሬ💚 ሀገሬ💛 ሀገሬ
🎋@Inrelationship
🕳የፍቅር ጥቅሶች❤️ ጌሞች ዘፈን 🎼 lyrics ሌላም ሌላም የያዘ ቻናል በፍቅርየፍቅር💏 እብድ ያላቹ ብቻ ተቀላቀሉን
🎐🙈🙈ብልግና መቼስ የሚጠላ
🕳የለም😝ዝም ብለህ ይሄን ሊንክ ተጫነው🔞 እባክዎን መጠንዎን አይለፉ😜 ከ21 አመት በታች ክልክል ነው🔞
🎐@ስብዕናችን #Humanity
🕳በጥበብ እጦት ወረርሽኝ ለሚሰቃዩ 😊ፍቱን መድሀኒት ሆኖ መጥቷል 👌
የማታነበው ጹሁፍ ምንም ሊረዳህ
አይችልምና አይታችሁ መዝኑን🙏
🎋@ከመፅሀፍት አለም
🕳በኢትዮጽያ ብቸኛውና ትልቁ የ መፅሀፍት ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀሉን🎓
🎐@መሳቅ_አስጠላኝ
🕳 funny Video🎬,zombie prank🐲,anwar prank👳♀👳 🗺,vine🎆 ,animal funny video🐮 and others..join us😁
🎋@የኛ ሰፈር ቀልዶች 👌
🕳የፓስተር ቶሚ ቃለ መጠየቅ እና በኢትዮጽያ ቀውጢውና አንደኛው እና አንደኛው የtelgram channel👏
-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=
ለ ማንኛውም ማስታወቂያ ስራ ይቀላቀሉን😍
6 792
Repost from KIDUS - SHOES | ጫማ
📌ሰበር ዜና 📌
✅ ለ 12ተኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ውጤት ለመጣላቹም ላልመጣላቹም
✅ በማንኛውም የግልም ሆነ የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ለምትማሩና አሁን ለተመደባቹ
AVOXX ህጋዊ የጉዞ ወኪል የውጪ ት/ት ስላዘጋጀላቹ Apply እንድታደርጉ እንጋብዛለን
@Studyinchinaa
በስልክ
+251911069428
⚠️ ⚠️⚠ያሉን ቦታዎች በጣም ውስን ስለሆኑ ፈጥነው apply ያድርጉ
📌የ 12 ውጤት ወረቀት አያስፈልግም
ለበለጠ መረጃ
https://t.me/joinchat/AAAAAEObzYoGCRxhe4ZY6A
