cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Felege Birhan Primary School

[email protected] መረጃዎችን መላክ ይቻላል ።

Больше
Рекламные посты
298
Подписчики
+124 часа
+147 дней
+3430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

⚠️🚧 በጥንቃቄ ይነበብ 🚧⚠️ በ Online ምዝገባ ወቅት የአሞላል ስህተት መኖር ከምዝገባ ሊያሰርዝ ይችላል ስህተቶች ከሚባሉት ውስጥ ዋና ዋናዎቹ :- 1. ካርድ ወይም ሰርተፊኬታችሁን ከፊትና ከኋላ አለማያያዝ ወይም አንዱን ብቻ ወይም ሁለቱም ገፅ ተመሳሳይ የሆነ ተቀባይነት የለውም። 2. የተጋነነ የዕድሜ ልዩነት መኖር 3. የፎቶ የካርድ ወይም የመታወቂያ አለመታየት 4. ተደጋጋሚ መመዝገብ 5. የወላጅ መታዎቂያ ከፊትና ከኋላ አለማያያዝ የመሳሰሉት ናቸው !! 🚩ማሳሰቢያ 🚩 ከምዝገባ በኋላ በስልካችሁ የተማሪ መለያ ቁጥር የያዘ አጭር መልክት መግባቱን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል !!
Показать все...
Felege birhan primary school students registration link https://felegebirhanpm.sims.addislearning.edu.et/ ከ1-8ኛ ክፍል ላላችሁ ተማሪዎች መመዝገቢያ ሊንክ።
Показать все...
Felege birhan pre_primary school students registration link https://felegebirhanpp.sims.addislearning.edu.et/
Показать все...
የ6ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በቀጣይ ጥቂት ቀናት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ እንደሚደረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታውቋል::
Показать все...
የ2016 የ8ኛ ክፍል  የሚኒስትሪ ውጤት ተለቋል 🥇በጥሩ ውጤት ወደ9ኛ ክፍል የተዘዋወራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ🥇 ውጤት ያላያችሁ ሊንኩን በመጫን ID በማስገባት በቀላሉ ማየት ትችላላቹ መልካም ውጤት👇👇👇👇https://aa.ministry.et/#/result
Показать все...
👍 1
የፈለገ ብርሃን ትምህርት ቤት ውድ የተማሪ ወላጆች እና ውድ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ውጤት ለማየት ይህን ሊንክ በመጠቀም ማየት ትችላላችሁ።
Показать все...
👍 2
20240610_092356.jpg2.97 KB
4👍 3
🙏🙏🙏🌹🌹 CONGRATULATION🌹🌹🙏🙏🙏 to all stakeholders
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዘንድሮ የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ከፍተኛ መሻሻል አሳየ፡፡ (ሀምሌ 5/2016 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2016 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤታ ከባለፉት አራት አመታት አንጻር ሲታይ 50% እና ከ50% በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች፡- በ2013 ዓ.ም…..55.12% በ2014 ዓ.ም…..63.90% በ2015 ዓ.ም…..70.60% እና በ2016 ዓ.ም…..78.90% ሲሆኑ ዘንድሮ የተመዘገበው ውጤት በ2013 ዓ.ም ከተመዘገበው አንጻር ሲታይ የ23.78% ከፍተኛ እድገትና መሻሻል የታየበት ሆናል፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! Telegram ፡ https://t.me/EEC1227
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#AddisAbaba የ6ኛ ክፍል ውጤት በቀጣይ ሳምንት ይለቀቃል ! የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት የቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የሠጡት ቃል ፦ “ የ8ኛ ክፍል ውጤት ዛሬ ተለቋል። የማለፊያ ውጤት ወስነን ቆርጠን ይፋ አድርገናል። ወንድም ሴትም 50ና ከዚያ በላይ ያመጡ ናቸው ወደ ሚቀጥለው ክፍል የሚያልፉት። የአካል ጉዳተኞች ማለፊያ ነጥብ 45 እና ከዚያ በላይ ነው። 78 በመቶ የሚሆኑት ተፈታኞቻችን አልፈዋል። የ6ኛ ክፍል ውጤት በቀጣይ ሳምንት ይለቀቃል። ” የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መመልከቻ : https://aa.ministry.et/account#/student-result (መለያ ቁጥርና ስም ያስገቡ) #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.