ru
Feedback
HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ

HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ

Открыть в Telegram

❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239

Больше
2 279
Подписчики
Нет данных24 часа
+47 дней
+2930 день
Архив постов
ጥያቄ 6፡ የልጅ በሕሪይን የሚያላብስ የሚያስለቅስ፣ ጣፋጭ ነገር ከረሜላ ወይም ስኳር አብዝተን እንድንጠቀም የሚያደርግ፣ የተቆራረጡ ልብሶች ወይም እርቃን እንድንሆን የሚያደርግ የቤተሰብ ዛር መንፈስ የቱ ነው። ትልቅ ሆነን እንደ ልጅ የሚያደርግ መንፈስ? እድሜያችን ገፍቶ እንኳን ቀለም መቀባት፣ ልፕስቲክ፣ ሰው ሰራሽ ጸጉር መቀጠል? እንዲህ የሚያደርጉ መንፈሶች በብዛት የትኛው ነው?
Anonymous voting

ጥያቄ 5: ስለ ስንበተ-ክርስቲያንና ስለ ዕለተ ምጽአት የሚናገረው የቅዳሴ ክፍል?
Anonymous voting

ጥያቄ 4፡ ከሚከተሉት ውስጥ ስለ ቅዱስ ንስሐ ትክክል እና ገላጭ የሆነው የትኛው ነው?
Anonymous voting

ጥያቄ 3፡ በገጠሩ ሀገራችን ኢትዮጵያ እናቶች ልጆች ሲታመሙ ወይም ጭንቀት ሲይዛቸው መድሐኒት ነው በማለት ለቡዳ፣ ለዓይነጥላ በማለት አንገት፣ ክንድ፣ ጭን ላይ ኪታብ ወይም እጄ-ሰብ ያስራሉ? በጬሌ ይዳብሳሉ። የግል ምልከታችሁን ጻፉ?
Anonymous voting

ጥያቄ 2፡ የሰው ልጅ ከአራቱ ባሕርያተ ሥጋ መፈጠሩ ግልጽ ሲሆን ዕድሜውም እንዲሁ በዐራት ደረጃዎች የተከፈለ ነው። በዚህም መሠረት ከሃያ እስከ ዐርባ ዓመት ያለው ጌዜ የትኛውን ባሕርይ ያመለክታል? የራሳችሁን አሳብም መጻፍ ይቻላል።
Anonymous voting

ጥያቄ 1: ከጌታችን መድኃኂታችን ኢየሱስ ከርስቶስ ልደት አስቀድሞ የሚመጡ ሦስቱ እሑዶች ስያሜያቸው ምንድን ነው? ሁላችሁም ተሳተፉ።
Anonymous voting

"ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው!" ኢዮ 26፥2

ርኩሳን መናፍስት በቅዳሴ ወቅት አብዝተው ይፈትኑናል በቅዳሴ ወቅት የታዘብኩት ታርክ ጸራሞ ደራም የዱካክ መናፍስቶች ፈተና #ethiopia #eotc 😭 https://youtu.be/DvpDP4Op_cQ

የሀገራችን ጉድ! ጸሎት ሰው እንድንሆን፣ ሰው እንድንወልድ ያደርገናል የገንዘብ ፍቅር ያሰከራቸው አገልጋዮች ጸሎትና የትዳር ሕይወት #ethiopia 😭 https://youtu.be/6ApuZSpe8aU

ከሰው እውነትና ማስተዋል ለምን ጠፋ? ኃጢአትን ልማድ አደረግነው ዘመኑን ዋጁ ሁላችንም እንንቃ || በማለዳ ንቁ 2023 #ethiopia 😰😭🙄😭 https://youtu.be/Ad1Jcvhf5h0

የአራት ዓመት ሕጻን ልጅ ገብርልኝ ተባልኩ ጠንቋይ ቤት ሄጄ ርኩሳን መናፍስት ማሕጸን ላይ ሲቀመጡ የረሳነውን ኃጢአት እንዴት እንናዘዝ #sibket 😭 https://youtu.be/cp0_Nym6pAg

🌹 የሰማዕቷ የቅድስት አርሰሜ ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ጸንቶ ይኑር። ቃልኪዳንዋ አይለየን 🌹 ታህሳስ 6 ቅዳሴ ቤቷ ይከብራል። 🙏🙏 እንኳን አደረሳችሁ 🌹
🌹 የሰማዕቷ የቅድስት አርሰሜ ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ጸንቶ ይኑር። ቃልኪዳንዋ አይለየን 🌹 ታህሳስ 6 ቅዳሴ ቤቷ ይከብራል። 🙏🙏 እንኳን አደረሳችሁ 🌹

◈ አስተውሉ! የጸሎት ትኩረት የጥንካሬ ጉልበት አግኝቶ ሳይደክም እንድንተጋ ለአምላክ ካለ ፍቅር የሚጀምር ፈቃድ እና ስለ ጽድቅ ሕይወት የመዋደቅ ቁርጥ ውሳኔ ከኛ ይጠበቃል፡፡ የሚያሳዝነው ደግሞ አብ
◈ አስተውሉ! የጸሎት ትኩረት የጥንካሬ ጉልበት አግኝቶ ሳይደክም እንድንተጋ ለአምላክ ካለ ፍቅር የሚጀምር ፈቃድ እና ስለ ጽድቅ ሕይወት የመዋደቅ ቁርጥ ውሳኔ ከኛ ይጠበቃል፡፡ የሚያሳዝነው ደግሞ አብዛኞቻችን እነዚህ የሉንምና መንፈሱ እፉዬ ገለባን የመሸከም ያህል ንቆ ይጫወትብናል፡፡   ◈ የጸሎት አሳብ ከተመስጦአችን እያፈነገጠ እንዳይበታተን የምናስርበት መንፈሳዊ ገመድ፤ አስቀድመን ጸሎት ለማድረግ የምንፈልግበት የመነቃቃት ጉልበት ላይ ይመረኮዛል፡፡ ጸሎት እንደ ውኃ ጠምቶን እንደ ምግብ ርቦን ከሆነ ልንጸልይ የፈለግነው፤ የጸሎት አሳባችንም የመበተን ዕድሉ ጠባብ ነው፡፡ ምክንያቱም ሰው ፈልጎ የሚያደርገውን ነገር ሲያደርግ፤ ትኩረቱን በሚያደርገው ነገር ላይ ለመሰብሰብ አይቸገርም፡፡ ◈ አንድ እናት ልጆቿን ጠዋት ቁርስ የማብላት ኃላፊነት እንደሚሰማት ሁሉ፤ ጸሎትም ላይ ይሄ ይሰማት፡፡ አንድ አባት ቤተሰቡን የማስተዳደር ኃላፊነት በትከሻው እንዳለ እንደሚያስብ ሁሉ ጸሎትንም እንዲሁ ያክብረው፡፡ አንድ ተማሪ ትምህርቱን የማጥናት ኃላፊነት ቢያንስ ለፈተና ግድ ሆኖ እንደሚታየው ሁሉ ጸሎትንም እንዲህ ይየው፡፡ ምንም ውስብስብ ነገር የለውም፤ ለሥጋ የምናስበውን ያህል ለነፍስም እናስብለት፡፡ ◈ እነዚህን ጠላቶች በመዋጋቱ ረገድ የመጀመሪያው ቀዳሚ መፍትሔ፤ ወደ ጸሎት ቤት እንደገባን በቀጥታ መደበኛውን ጸሎት ከማድረስ አስቀድሞ መናፍስቱን በሰማያዊ ስሞች ማሰር ያስፈልጋል፡፡ #በርቱ 🙏 #ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ! #Subscribe #Like #Share 👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube

◈ "ሰው ለጸሎት ሲቆም ሰይጣን ይቀመጣል ሰው ጸሎት ሲያቁዋርጥ ሰይጣን ሥራ ይጀምራል" (ዜና አበው) ◈ "ጌታ ሆይ ታላቅ ሲሆን ታናሽ የሆነ፤ ንቁ ሲሆን የተኛ፤ ንጹሕ ሲሆን የተጠመቀ፤ ሕያው ሲሆን
◈ "ሰው ለጸሎት ሲቆም ሰይጣን ይቀመጣል ሰው ጸሎት ሲያቁዋርጥ ሰይጣን ሥራ ይጀምራል" (ዜና አበው) ◈ "ጌታ ሆይ ታላቅ ሲሆን ታናሽ የሆነ፤ ንቁ ሲሆን የተኛ፤ ንጹሕ ሲሆን የተጠመቀ፤ ሕያው ሲሆን የሞተ፤ ንጉሥ ሲሆን ራሱን ያዋረደ እንዳንተ ያለ ማን አለ?" (ቅዱስ ኤፍሬም) ◈ "አትናቴዎስ ሆይ ዓለም ሁሉ ጠልቶሃል" ሲሉት እንዲህ አለ "እኔ አስቀድሜ ዓለምን ስለጠላሁት ነው ብሏል" በረከታቸው ይደርብን! #ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ! #Subscribe #Like #Share 👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube

ደም የሚያስበላ የራሔሎ መንፈስ አሠራር ጸበል ተጠምቀን መንፈስ የማይጋለጥበት ምስጥር እግዚአብሔር የለም ያለው ትውልድ መገለጫው #ethiopia 😰😭🙏 https://youtu.be/YyFcqNxfH_A

የጸሎት አሳብ መበታተን እና መፍትሔዎቹ ክፍል 1 የጸሎት አሳብ መበታተን ምልክቶቹ ጸሎታችን ለምን መልስ አጣ || የጸሎት ሕይወት #ethiopia 🙏🙏 https://youtu.be/JtqPY6tDuY4

photo content

#_ወደ_አገልግሎት_ተመልሻለሁ! #_እሑድ_ታህሳስ_7_አገልግሎት_ይጀመራል! አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ መጥምቁ ዮሐንስ እና እመቤታችን ቤተ ክርስቲያን! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም ሼር በማድረግ ለወዳጆ አዳርሱ! የወለላይቱ እመቤት ልጆች አያት አምስት ሰንሻይን አፖርታማ ጋር በሚገኘው በመጥምቁ ዮሐንስ እና በእመቤታችን ቤተ ክርስቲያን እሑድ ጠዋት ታህሳስ 7 ቀን ከቅዳሴ መልስ የተለመደውን የጥምቀት አገልግሎት በቋሚነት እሰጣለሁ፡፡ ስለዚህ መጥታችሁ አገልግሎቱን እንድታገኙ ቅድስት ቤተ ክርስቲያኗ ጥሪዋን ታስተላልፋለች፡፡ የተለመደው የጸበል ጥምቀት፣ የንስሐ እና የቄደር ጥምቀት፣ የቅብዓ ቅዱስ እና የዝክር አገልግሎት ይቀጥላል፡፡ እሑድ ጠዋት ታህሳስ 7 እመቤታችን በዘርፋፋ ቀሚሷ አቅፋ ደግፋ፣ መጥምቁ ዮሐንስ በጸሎቱ እቅፍ ድግፍ አድርገውን በሰላም በደጃቸው ያገናኙን፡፡ #_የትራንስፖስት_መምጫው#_ከመገናኛ አያት መጥተው ከአያት በቦሌ አራብሳ ታክሲ ተሳፍረው አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ጋር ወርደው በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ይወርዳሉ #_ከቦሌ አያት መጥተው ከዛ የቦሌ አራብሳ ታክሲ ተሳፍረው ሰንሻይን አፓርታማ ጋር ወርደው በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ይወርዳሉ #_ከቃሊቲ፣ ከቱሉ ዲምቱ፣ ከኮዬ ፈጬ የምትመጡ አያት ወርዳችሁ ከአያት የቦሌ አራብሳ ታክሲ ተሳፍራችሁ አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ዳር ወርዳችሁ በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ትወርዳላችሁ #_ከለገ_ጣፎ አያት መጥታችሁ፣ ከአያት የቦሌ አራብሳ ታክሲ ተሳፍራችሁ አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ጋር ወርዳችሁ በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ትወርዳላችሁ #_በግል_መኪና የምትመጡ ከየትኛውም አቅጣጫ አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ደርሳችሁ በመግቢያው ታጥፋችሁ ቀጥታ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ትደርሳላችሁ "በጸሎት እየነቃችሁ ለእርሱ ትጉ" ቆላስ 4፥2 #ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ! #Subscribe #Like #Share 👇👇👇👇 www.youtube.com/@haileG2239 www.youtube.com/@pagumentube

የጸሎት አሳብ መበታተን ሁለት መሠረታዊ መንስኤዎች ጸሎትና ስግደት ጀምረን ለምን እናቋርጣለን መናፍስትና የጸሎት ሕይወት #ethiopia #eotc 🙄😂 https://youtu.be/VgofclWS0lo