HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ
Открыть в Telegram
❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239
Больше2 280
Подписчики
+124 часа
+117 дней
+3230 день
Архив постов
ወደ ትዳር ያደረግነው ጉዟችንና የእመቤታችን አስገራሚው ተዓምር!! የእኔና የባለቤተ የሕይወት ጉዞ! ስዕለትና ወሳኝ መንፈሳዊ በረከቶቹ! የዲያብሎስ ፈተናዎች!! https://youtu.be/xnKFd9K6FRk
የመምህር ግርማን ጫማና ካልሲ የሚያፈላልጉ ደብተራዎችና አገልጋዮች! https://youtu.be/lN4aUzAa6UI?si=SpLvyERdnN3Mb7xN
መልካም ምኞታችን ይድረሳችሁ! ከፋስካ በኋላ ልንጠነቀቅባቸው የሚገቡ ወሳኝ ጉዳዮች! https://youtu.be/ad32t0lHSs8?si=0y6-MnYgtMJK_XBt
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን ውድ ቤተሰቦቼ። ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል። እንኳን ደስ አላችሁ!
“አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና። ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና።”
1ኛ ቆሮንቶስ 15፥20-22
በክርስቶስ ቤተሰብ የሆናችሁኝ ሁላችሁ እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ!
ሃይለ ገብርኤል ነኝ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
=> እንኳን ለጌታችን ለመድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ። ውድ ቤተሰቦቼ በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያላችሁ ቤተሰቦቼ ሰላሜ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን። መልካም ምኞተ በያላችሁበት ይድረሳችሁ። በርቱ፣ ጠንክሩ፣ ንቁም ዘወትር!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
መምህር ተስፋዬ ከሞት ከተረፈበት ቪዲዮ ምን እንማራለን? የሕክምናችን በመናፍስት የመያዙ ትልቅ መልክቶች! የመምህር ግርማ ወንድሙ ምክሮች!! #ethiopia https://youtu.be/edkS6knLpwg
«እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል።» (የዮሐንስ ወንጌል 13:14)
=> ከተኛንበት እንንቃ፡፡ ምክንያቱም ዲያቢሎስ ወደኛ ኑር የመጣው በታላቅ ቁጣ ነው፡፡ በዛ ላይ ክፋቱንና ግብሩን ለመግለጥ ሩጫ ላይ ነው፡፡ አንድም ሰኮንድ ተኝቶ አያውቅም፡፡ የሚጠብቅህ አይተኛም የሚለው ቃል ካለ፤ የሚያጠፋህም እንደማይተኛ ምልክት የሚሆን ጉዳይ እንዳለ መገንዘብ ይኖርብናል፡፡ ዛሬ እኛ ጥሬዋን ዓለም ብቻ እያየንና ምን ያህል በመናፍስት እንደተጠቃን መረጃውን እንኳን ሳናገኝ ተኝተናል፡፡ የራእዩ ቃል ደግሞ እንደዚህ ይላል፡፡ "ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ
ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።" (የዮሐንስ ራእይ 12፥9)
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
ሁሉም መናፍስት 5 ዋነኛ ባሕሪያት አላቸው፦
1. አይደክሙም
2. አይተኙም
3. ሁልጊዜ ለክፋት ይቸኩላሉ
4. ቢሯቸው አይዘጋም
5. ጡረታ አይወጡም
«ልታወጣን የወረድክ፣ ልታነሳን የወደክ፣ ልትፈውሰን የታመምክ፣ ልታከብረን የተዋረድክ፣ ከጻድቃን ማኅበር ገብተን እንቆጠር ዘንድ ከወንጀለኞች ጋር እንደ ወንጀለኛ የተቆጠርክ ሆንክ እንጅ አንተስ ጌታ ሆይ ኃይል ክብር ምስጋና ለዘላለም መገዛት ላንተ የተገባህ የክብር ንጉሥ የክብር ጌታ ነህ🙏
“ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከለዓለም”
መዝሙረ ዳዊት 130(131)
አቤቱ፥ አንተን ከጥልቅ ጠራሁህ። አቤቱ፥ ድምፄን ስማ፤ ጆሮህ የልመናዬን ቃል የሚያደምጥ ይሁን። አቤቱ፥ ኃጢአትንስ ብትጠባበቅ፥ አቤቱ፥ ማን ይቆማል? ይቅርታ ከአንተ ዘንድ ነውና።
አቤቱ፥ ስለ ስምህ ተስፋ አደረግሁህ፤ ነፍሴ በሕግህ ታገሠች። ከማለዳው ሰዓት ጀምሮ እስከ ሌሊት፡ ነፍሴ በእግዚአብሔር ታመነች። ከእግዚአብሔር ዘንድ ምሕረት፥ በእርሱም ዘንድ ብዙ ማዳን ነውና፡ እስራኤል በእግዚአብሔር ይታመን። እርሱም እስራኤልን ከኃጢአቱ ሁሉ ያድነዋል።
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
#ነፍሳችንን_የሚያድሱና_የክርስትና_ጉዟችንን_የሚያጠነክሩ_ትምህርቶች!! የበለዓም ምክርና የፖርኖግራፊ ነገር በዘመናችን!! የምስጢር መተትና የህይወት ፈተናው!! https://youtu.be/kUOXrr7tftA
«የሰውነት መብራት ዓይን ናት። ዓይንህ እንግዲህ ጤናማ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ ብሩህ ይሆናል፤ ዓይንህ ግን ታማሚ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ የጨለመ ይሆናል። እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ ከሆነ፥ ጨለማውስ እንዴት ይበረታ! ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላል ሁለተኛውንም ይወዳል፤ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል፤ ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።» (ማቴ.6-22-24)
#ቀያይና_ቆንጆ_ሴቶችን_መርጦ_የሚያጠቁ_መልክና_ውቤትን_የሚያበላሹ_አጋንንቶች!! በጸሎትና ስግደት ከበረታን ውስጣችን ሰላም ይሆናል!! #ethiopia #ጸሎት https://youtu.be/ATwOAPpXg5k
ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ እስከ ለዓለም #አማኑኤል_አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ እስከ ለዓለም
#ኦ_እግዚእየ_ኢየሱስ_ክርስቶስ ለከ ኃይል
ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ እስከ ለዓለም
ኃይልየ ወጸወንየ ውዕቱ እግዚእየ
እስመ ኮንከኒ ረዳኢየ እብል በአኮቴት
ለአምላክ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ እስከ ለዓለም
ለሥሉስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ እስከ ለዓለም
ለማሕየዊ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ እስከ ለዓለም
ለዕዘዙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ እስከ ለዓለም
ለመንግስቱ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ እስከ ለዓለም
ለሥልጣኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ እስከ ለዓለም
ለምኩናኑ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ እስከ ለዓለም
ለኢየሱስ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ እስከ ለዓለም
ይደሉ ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ እስከ ለዓለም
#ለክርስቶስ_ይደሉ ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ እስከ ለዓለም
ለሕማሙ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ እስከ ለዓለም
ለመስቀሉ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወዕዘዝ እስከ ለዓለም
ለከ ይደሉ ኃይል ወለከ ይደሉ ስብሐት ወለከ ይደሉ አኮቴት ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዓለመ ዓለም
#ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን እብኖዲ ናይና ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ታዖስ ናይና ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ማስያስ ናይና ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ኢየሱስ ናይና ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ክርስቶስ ናይና ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን አማኑኤል ናይና ኪርያላይሶን
ኪርያላይሶን ኪርያላይሶን ትስቡጣ ናይና ኪርያላይሶን
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
