cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ለቡ መሠረተ-ክርስቶስ ቤ/ክ // Lebu meserete church //

Lebu mkc

Больше
Рекламные посты
499
Подписчики
Нет данных24 часа
+47 дней
+2930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሰላም በለቡ አጥቢያ ልጃችሁን ለጌታ አደራ ያልሰጣችሁ ወላጆች። የፊታችን እሁድ ጥር 19 ልጆችን ለጌታ አደራ ስለምንሰጥ ይዛችሁ በመምጣት ለጌታ አደራ መስጠት ትችላላችሁ። ከስርአቱ በኋላም በሉት የስራ ቀናት የልደት ሰርተፍኬት መውሰድ ትችላላችሁ።ተባረኩ
Показать все...
ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ። በእግዚአብሔር ረድኤት የሁለተኛ ሳምንት የት/ሚልኪያስ መጽሐፍ ጥናት ነገ ማለዳ ከ 3:30 -- 4:00 ሰዓት ስለሚካሔድ፤ ሁላችንም ተገኝተን እንድንካፈል አደራ እንላለን። ብዙ በረከት ለእናንተ‼️
Показать все...
ሰላም ቅዱሳን አህታችን እመቤት ፋንታዬ አባቷ አርፈው ነገ ጥር 9/2016 ሰረአተ ቀብሩ ክፍለሃገር ስለሆነ ከ3 ሰዓት ጀምሮ ይሄዳሉ። እኛ ዛሬ አስር ሰዓት ሰለምንሄድ አብረን እነሂድ ቦታው ጳውሎስ ጀርባ ነው
Показать все...
ሰላም የተወደዳችሁ የለቡ አጥቢያ ምዕመናንና ምዕመናት የጌታ ጸጋና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን።🙏 በእግዚአብሔር ረድኤት፤ የአዋቂዎች ሰንበት ትምህርት ነገ እሑድ (05/05/2016) ማለዳ ከ 3:30 -- 4:00 ሰዓት መካሔድ ይጀምራል። የምንማረው የእግዚአብሔር ቃል ክፍል 📜 “ትንቢተ-ሚልኪያስ” ሲሆን፤ ሁላችንም ተዘጋጅተን እና ያለችንን ጥቂት ደቂቃ በአግባብ ለመጠቀም በሰዓት እንድንገኝ የለቡ አጥቢያ ት/ት ክፍል ይጠይቃል። ብዙ በረከት ለእናንተ 🙏🙏‼️
Показать все...
ሰላም በለቡ መሠረተ ክርሰቶስ ቤተክርቲያን ለምትገኙ ባለትዳር አባሎች። በየአመቱ ጥር 11 የባለትዳሮች ቀን እንደምናደርግ ይታወቃል። በዚህም ዓመትም ይኸው ፕሮግራም ስለሚኖረን ከወዲሁ ፕሮግራማችሁን ለሙሉ ቀን እንድታመቻቹ ቤተክርስቲያን ታሳስባለች።ለዝግጅት እንዲያመቸን በቴለግራም ላይ Lebu MKC የጋብቻና ቤተረብ አገልግሎት ላይ መቻላችሁን ጻፉልን።በትዳራችሁ ብዙ ባርኮት ከጌታዬ ዘንድ ይሁንላችሁ
Показать все...
‼️❌❌❌‼️ ኢትዮጵያ🇪🇹በቅርቡ ግብረሰዶማዊነት🏳️‍🌈፣የጾታ መቀየር፣ውርጃና ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርትን የመሳሰሉ እኩይ አጀንዳዎች በሰብዓዊ መብት ሽፋንና በሌሎች አሳሳች ሀረጎች ተሰውረው የቀረበን ሰነድ ፈርማለች። 😭 ይህም ሰነድ በዚህ አንድ ወር ውስጥ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ ይጠበቃል።🤯 ለዚህም መቃወሚያ Petition በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን ለማሰባሰብ በዚህ Link እንሳተፍ። 🇪🇹Say NO!! ታሪክ የማይረሳውንና  እስከትውልድ ጥግ  በመልካሞቹ የሚዘከረውን ይህን movement በደስታ ተቀላቀሉ!!! 🛑Petition ለመፈረም https://keap.page/gq193/.html 🛑Tiktok https://vm.tiktok.com/ZM66xSPCn/ 🛑Telegram Group join ለማድረግ https://t.me/+ZtUngZzXFUIzOTZk
Показать все...
We Stand to Fight CSE!!

Together we can and will protect the health and innocence of children!

https://t.me/+ZtUngZzXFUIzOTZk

share!

ዘመኔ | LEBU MKC "ሀ" መዘምራን ያህዌ ነሲ NEW SINGLE MUSIC https://youtu.be/-C4URbiH4GQ
Показать все...

[12/16, 1:11 AM] Seyoum: [12/16, 1:05 AM] Seyoum: ጌታ ይባረክ!!! የፊርማው ሊንክ ከለሊቱ 7 ሰዓት ጀምሮ ተለቀቀ!!!👏🏻👏🏻👏🏻 Petition page is ready!! ፈርሙ! ፈርሙ!!አስፈርሙ!!! በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን በአፋጣኝ!!! [12/16, 1:11 AM] Seyoum: https://keap.page/gq193/.html
Показать все...
ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ስናስብ እግዚአብሔር በቸርነቱ ልጁን ለእኛ ለኃጢአተኞች መስጠቱንና እኛ በእርሱ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን እየሰብን እናመስግን “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”ኢሳይያስ 9፥6
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
'         📜📜📜===📜📜📜             📜    የዕለቱ ጥቅስ   📜           📜📜📜===📜📜📜 “በዚህ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ዘንድ ተገለጠ፥ በእርሱ በኩል በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድ ልጁን ወደ ዓለም ልኮታልና።”             1ኛ ዮሐንስ 4፥9
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.