ለቡ መሠረተ-ክርስቶስ ቤ/ክ // Lebu meserete church //
رفتن به کانال در Telegram
499
مشترکین
-124 ساعت
-17 روز
+230 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+16
در 0 کانالها
نوامبر '24
+11
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+12
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+18
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+19
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+16
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+7
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+6
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+7
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+30
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+21
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+49
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+461
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 21 دسامبر | +1 | |||
| 20 دسامبر | +2 | |||
| 19 دسامبر | +1 | |||
| 18 دسامبر | +1 | |||
| 17 دسامبر | 0 | |||
| 16 دسامبر | 0 | |||
| 15 دسامبر | 0 | |||
| 14 دسامبر | 0 | |||
| 13 دسامبر | +1 | |||
| 12 دسامبر | +3 | |||
| 11 دسامبر | +2 | |||
| 10 دسامبر | 0 | |||
| 09 دسامبر | 0 | |||
| 08 دسامبر | +1 | |||
| 07 دسامبر | 0 | |||
| 06 دسامبر | 0 | |||
| 05 دسامبر | 0 | |||
| 04 دسامبر | 0 | |||
| 03 دسامبر | 0 | |||
| 02 دسامبر | +1 | |||
| 01 دسامبر | +3 |
پستهای کانال
ሰላም በለቡ አጥቢያ ልጃችሁን ለጌታ አደራ ያልሰጣችሁ ወላጆች። የፊታችን እሁድ ጥር 19 ልጆችን ለጌታ አደራ ስለምንሰጥ ይዛችሁ በመምጣት ለጌታ አደራ መስጠት ትችላላችሁ። ከስርአቱ በኋላም በሉት የስራ ቀናት የልደት ሰርተፍኬት መውሰድ ትችላላችሁ።ተባረኩ
| 2 | ሰላም የተወደዳችሁ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።
በእግዚአብሔር ረድኤት የሁለተኛ ሳምንት የት/ሚልኪያስ መጽሐፍ ጥናት ነገ ማለዳ ከ 3:30 -- 4:00 ሰዓት ስለሚካሔድ፤ ሁላችንም ተገኝተን እንድንካፈል አደራ እንላለን።
ብዙ በረከት ለእናንተ‼️ | 439 |
| 3 | ሰላም ቅዱሳን አህታችን እመቤት ፋንታዬ አባቷ አርፈው ነገ ጥር 9/2016 ሰረአተ ቀብሩ ክፍለሃገር ስለሆነ ከ3 ሰዓት ጀምሮ ይሄዳሉ። እኛ ዛሬ አስር ሰዓት ሰለምንሄድ አብረን እነሂድ ቦታው ጳውሎስ ጀርባ ነው | 629 |
| 4 | ሰላም የተወደዳችሁ የለቡ አጥቢያ ምዕመናንና ምዕመናት የጌታ ጸጋና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን።🙏
በእግዚአብሔር ረድኤት፤ የአዋቂዎች ሰንበት ትምህርት ነገ እሑድ (05/05/2016) ማለዳ ከ 3:30 -- 4:00 ሰዓት መካሔድ ይጀምራል።
የምንማረው የእግዚአብሔር ቃል ክፍል 📜 “ትንቢተ-ሚልኪያስ” ሲሆን፤ ሁላችንም ተዘጋጅተን እና ያለችንን ጥቂት ደቂቃ በአግባብ ለመጠቀም በሰዓት እንድንገኝ የለቡ አጥቢያ ት/ት ክፍል ይጠይቃል።
ብዙ በረከት ለእናንተ 🙏🙏‼️ | 767 |
| 5 | ሰላም በለቡ መሠረተ ክርሰቶስ ቤተክርቲያን ለምትገኙ ባለትዳር አባሎች። በየአመቱ ጥር 11 የባለትዳሮች ቀን እንደምናደርግ ይታወቃል። በዚህም ዓመትም ይኸው ፕሮግራም ስለሚኖረን ከወዲሁ ፕሮግራማችሁን ለሙሉ ቀን እንድታመቻቹ ቤተክርስቲያን ታሳስባለች።ለዝግጅት እንዲያመቸን በቴለግራም ላይ Lebu MKC የጋብቻና ቤተረብ አገልግሎት ላይ መቻላችሁን ጻፉልን።በትዳራችሁ ብዙ ባርኮት ከጌታዬ ዘንድ ይሁንላችሁ | 761 |
| 6 | ‼️❌❌❌‼️
ኢትዮጵያ🇪🇹በቅርቡ ግብረሰዶማዊነት🏳️🌈፣የጾታ መቀየር፣ውርጃና ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርትን የመሳሰሉ እኩይ አጀንዳዎች በሰብዓዊ መብት ሽፋንና በሌሎች አሳሳች ሀረጎች ተሰውረው የቀረበን ሰነድ
ፈርማለች። 😭
ይህም ሰነድ በዚህ አንድ ወር ውስጥ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ ይጠበቃል።🤯
ለዚህም መቃወሚያ Petition በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን ለማሰባሰብ በዚህ Link እንሳተፍ።
🇪🇹Say NO!!
ታሪክ የማይረሳውንና እስከትውልድ ጥግ በመልካሞቹ የሚዘከረውን ይህን movement በደስታ ተቀላቀሉ!!!
🛑Petition ለመፈረም
https://keap.page/gq193/.html
🛑Tiktok
https://vm.tiktok.com/ZM66xSPCn/
🛑Telegram Group join ለማድረግ
https://t.me/+ZtUngZzXFUIzOTZk | 1 955 |
| 7 | ዘመኔ | LEBU MKC "ሀ" መዘምራን ያህዌ ነሲ NEW SINGLE MUSIC
https://youtu.be/-C4URbiH4GQ | 686 |
| 8 | [12/16, 1:11 AM] Seyoum: [12/16, 1:05 AM] Seyoum: ጌታ ይባረክ!!!
የፊርማው ሊንክ ከለሊቱ 7 ሰዓት ጀምሮ ተለቀቀ!!!👏🏻👏🏻👏🏻
Petition page is ready!!
ፈርሙ! ፈርሙ!!አስፈርሙ!!!
በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን በአፋጣኝ!!!
[12/16, 1:11 AM] Seyoum: https://keap.page/gq193/.html | 988 |
| 9 | ሰላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ስናስብ እግዚአብሔር በቸርነቱ ልጁን ለእኛ ለኃጢአተኞች መስጠቱንና እኛ በእርሱ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን እየሰብን እናመስግን “ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”ኢሳይያስ 9፥6 | 579 |
| 10 | ' 📜📜📜===📜📜📜
📜 የዕለቱ ጥቅስ 📜
📜📜📜===📜📜📜
“በዚህ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ዘንድ ተገለጠ፥ በእርሱ በኩል በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድ ልጁን ወደ ዓለም ልኮታልና።”
1ኛ ዮሐንስ 4፥9 | 821 |
| 11 | የለቡ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ከቤተክርስቲያን አባለት መካከል ለ12 ምዕመናንና ጌታን ከማያምኑት 10 ሰዎች ወረዳ 01 መርጦ ሰጠንን ሰዎች የባእል ስጦታ ሰጥተናል። ስለ ሁሉ ጌታ የተባረከ ይሁን። | 482 |
| 12 | بدون متن... | 516 |
| 13 | بدون متن... | 511 |
| 14 | بدون متن... | 462 |
| 15 | بدون متن... | 481 |
| 16 | بدون متن... | 461 |
| 17 | بدون متن... | 448 |
| 18 | بدون متن... | 434 |
| 19 | بدون متن... | 408 |
| 20 | بدون متن... | 385 |
