💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Открыть в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Больше8 770
Подписчики
-724 часа
-307 дней
-7430 дней
Архив постов
إن شهركم قد أخذ في النقص
فزيدوا أنتم في العمل الصالح
🎙فضيلة الشيخ :
سليمان الرحيلي حفظه الله.
~ክንፋቸው ተሰብሮ ወደርሱ የሄዱ ሁሉ ተጠግነው ተመልሰዋል። ማን ያልተሰበረ አለ። ያ ረብ ጠግነን በሉ።
t.me/https_Asselfya
🛑👉
ልጅህ መስጅድ ከመውሰድህ በፊት አደብና ስርአት አስተምረው። አጠገብህ ቆም ይስገድ። እላይ ታች እያለ እንዲበጠብጥ አትፍቀድለት። ተራዊህ እየተሰገደ እነሱ ከኋላ ተሰብስበው መስጅዱ ቅውጥ ያደርጉታል። በሰጋጅ መሀል እየገቡ ይወሰውሳሉ። የሰጋጅን ኹሹእ ያሳጣሉ። መስጅድ ከመሄዱ በፊት አደብና ስርአት አስተምረው። ካልሆነ እቤቱ ይቀመጥ።
سُئِلَ مَالِكٌ عَن الصِّبْيَانِ يُؤْتَى بِهِمْ إلَى الْمَسَاجِدِ؟
فَقَالَ: إنْ كَانَ لا يَعْبَثُ لِصِغَرِهِ، وَيَكُفُّ إذَا نُهِيَ فَلا أَرَى بِهَذَا بَأْسًا.ثم قَالَ: وَإِنْ كَانَ يَعْبَثُ لِصِغَرِهِ فَلا أَرَى أَنْ يُؤْتَى بِهِ إلَى الْمَسْجِدِ” .
....
المدونة[253/1]
t.me/Sadik_Ibnu_HeyruRepost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
📚አድስ ኪታብ―
تصحيح الدعاء من كتاب الداء والدواء
☞ዱዓችን'ን እናስተካክል!
https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=d8c1cb2886f53110a0
~ፍርሽ አድርገን ሳሎናችንን ከቤተሰቦቻችን ጋ የምናፈጥርበት ቀን ማን ያልናፈቀዉ አለ?
አብሽሪ ስደት ላይ ያለሽዉ እህቴ አንድ ቀን በአላህ ፍቃድ አይቀርም ።
ኢላሂ ....የሰዉ ቤት በቃችሁ በለን። ከቤተሠቦቻችን ጋ በፍቅር ሰብስበን ።
ሠዎች ከመልካም አይወገዱም ማፍጠርን እስካፋጠኑ ድረስ..
ሱሑርን ማዘግየት የተወደደ ሲሆን ፦ፍጡርን ቶሎ ማፍጠር የተወደደ ተግባር ነዉ።
=
-
عَلى زَمان الفِطرة السَّليمة والمُروءة..
قال التابعي إبراهيم النخعي :
كَانُوا يَقُولُونَ «الْكَذِبُ يُفْطِرُ الصَّائِمَ»
ابن أبي شيبة [٨٩٨١ ]
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┈⟢🎁የረመዷን ስጦታ
│
│❏መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን
│
│ሊሸይኺል ዑሰይሚን
╰─────────────────╯
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├─┈┈┈
│✑አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ!!
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12698
┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼
┢⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┃
┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼
▫️ الذكر في رمضان ..
▪️ الشيخ #محمد_الشنقيطي
《 .. #فوائد_رمضانية ..》
☑️ ስጁድ ላይ ዱአ አብዙ!!አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል። ~አንድ ባርያ አላህ ዘንድ ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ስጅድ ላይ በሆነ ጌዜ ነው። ስለዚህ ዱአ አብዙ። 📚(ሙስሊም ዘግቦታል) == t.me/https_Asselfya
• سُبْحَانَ اللهِ»
• الحَمْدُ للهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
• اللهُ أكْبَرُ»
• سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
• سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
• لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
• أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
☞የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
~
ሶለተል ለይል የሚሠግዱ ሠዎች የአላህ እዝነት"""" ተዉፊቅ"""ማግኘት የሚገባቸዉ ምርጥ ሰዎች መሆናቸዉ።▪️إِنَّ ٱلْمُتَّقِينَ فِى جَنَّٰتٍۢ وَعُيُونٍ ✅ አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡ ▪️ءَاخِذِينَ مَآ ءَاتَىٰهُمْ رَبُّهُمْ ۚ إِنَّهُمْ كَانُوا۟ قَبْلَ ذَٰلِكَ مُحْسِنِينَ ✅ ያንን ጌታቸው የሰጣቸውን ተቀባዮች ኾነው፤ (በገነት ውስጥ ይኾናሉ)፡፡ እነርሱ ከዚህ በፊት መልካም ሰሪዎች ነበሩና፡፡ ▪️كَانُوا۟ قَلِيلًۭا مِّنَ ٱلَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ ✅ ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ፡፡ 📚አል_ዛሪያት15-17) ~ t.me/https_Asselfya
