ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 770
Подписчики
-724 часа
-307 дней
-7430 дней
Архив постов
ኸልዋ―ብዙዎቻችን ዘንድ የጠፋ ጉዳይ!― =t.me/AbuSufiyan_Albenan

❍ አዲስ ሙሀደራ ⏟⏟⏟⏟ ☞«ምኞትን ማስረዘም....!! 🎙በአቡ ረይስ « ኢብኑ ኢማም» ከመግሪብ እስከ ዒሻ የተሰጠ ሙሀደራ = t.me/abu_reyyis_arreyyis t.me/abu_reyyis_arreyyis

ሰማይ ተደርምሳ ምድር ላይ ብትወድቅ እንኳን
አላህን ለሚፈሩ ሰዎች መውጫ ቀዳዳ ይበጅላቸው ነበር። ልዑል ሓያሉ ጌታችን አላህም አለ፦ وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا «አላህን ለሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል።» = t.me/https_Asselfya

VID_20210528_213317_315_٢٠٢١٠٥٢٨٢١٤٢١٨٥٤٨_a01.mp32.51 MB

~ስሁር ብሉ ...! ስሁር መብላት በረካ አለዉ ~
~ስሁር ብሉ ...! ስሁር መብላት በረካ አለዉ ~

🛑👉ቀጥታ ስርጭት ሙሀደራ ጀ መ ረ = https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream

#فوائد_رمضانية للعلامة ابن باز رحمه الله تعالى. (٥) •••🪴
#فوائد_رمضانية للعلامة ابن باز رحمه الله تعالى. (٥) •••🪴

ቀጥታ ስርጭት ሙሃደራ & ኹጥባ ኮ/ቻ ነሲሃ መስጂድ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream

🔖እረመዷን ዉስጥ  የሚደረገዉ ተስቢህ ከረመዷን ዉጭ ከሚደረገዉ  አንዲሺ ተስቢህ  ይበልጣል። ♦️روى ابن أبي الدنيا: عن الزهري قال:" تسبيحة في رمضان أفضل من ألف تسبيحة في غيره." 📗 فضائل رمضان (ص/٥١) t.me/https_Asselfya

የጧትና የማታ ዚክር አትዘናጉ።     〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ተውሂድ ሺርክን ሲያጠፋ ኢስቲግፋር ደግሞ ወንጀሎችን ያብሳል። (فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ) እነሆ ከአላህ ሌላ በሀቅ የሚመለክ አምላክ አለመኖሩን እወቅ። ስለ ስህተትህም ምህረትን ጠይቅ። يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! 🎈በእዝነትህ እታገዛለሁ ። 🎈ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ። 🎈ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ። 👉ዚክርና ዱኣ የመንፈስ ቀለብ https://t.me/https_Asselfya/5024

ፍክት ያለች ሕይወት አላህ ይወፍቃችሁ። ኢላሂ ዱኒያ አኼራችንን አሳምርልን ~
ፍክት ያለች ሕይወት አላህ ይወፍቃችሁ።
ኢላሂ ዱኒያ አኼራችንን አሳምርልን ~

መስገዳችን ዓላማ አለው፣ መቆማችን ዓላማ አለው፣ ጎንበስ ቀና ማለታችን ዓላማ አለው፣ መራብ መጠማታችን ዓላማ አለው፣ መድከም መዛላችን ዓላማ አለው። ዋናው ዓላማችን የፈጠረንን አምላክ ዉዴታ ማግኘት ፣ እሱ ለመልካም ባሮቹ ያዘጋጀዉን ጀነት መውረስ ነው። አምላካችን ሆይ የቻልነዉን ያህል ልንታዘዝህ ደፋ ቀና እያልን ነው። በእዝነትህ ተቀበለን፣ ዉዴታህን ሸልመን። = . t.me/https_Asselfya

አላህ ሆይ !ማረን እዘንልን...

ያለህበትን ሁኔታ፣ ያለሽበትን ተጨባጭ ... አላህ ካወቀ አይበቃም ወይ ~

قال رسول الله ﷺ: "إذا نسِي فأكَل وشرِب فليُتِمَّ صومَه، فإنما أطعمَه اللهُ وسَقاه‏" 📚رواه البخاري ١٩٣٣

ወዳጆቼ ይችን የተከበርች ወር በደንብ እንጠቀምባት ! "በቲላዋ በዚክር በኢስቲግፋር በዱዓ እንድሁም አላህ በሚወዳቼዉ ነገሮች ላይ ትኩረት በመስጠት ልናሳልፈዉ ይገባል ከዛዛታ ወሬ እራቅ እንበል ::✍

የረመዷንን ሌቦች ተጠንቀቁ! |•| አንደኛው ሌባ፦ ቴሌቭዥን ለሥጋም ሆነ ለመንፈስ ከፍታ አጋዥ ካልሆኑ ነገራቶች ውስጥ አንዱ ነው። በተለይ ደሞ የረመዷን ሙሰልሰላቶችን እና አዘናጊ ድራማዎችን ተጠንቀቁ፤ የረመዷን ዉድ ጊዜያት ለዉድ ነገሮች መዋል አለባቸው፡፡ ሁለተኛው ሌባ፦ ስልክ ብዙ ማውራት ለብዙ ስህተት ያጋልጣል፣ ትርፍ ንግግር ወደ ሀሜትና ያልታሰቡ ወንጀሎች ይመራል፤ለተሻለ ምንዳ በረመዷን በንግግር ጭምር ቁጥብ መሆን ያስፈልጋል፡፡ ሦስተኛ ሌባ፦ ወጣ ገባ ማብዛት/መዞር፡፡ በረመዷን ከመስጊድ እና ከቤት የበለጠ ማረፊያ የለም፡፡ ወደ ከተማም ይሁን ወደ ገበያ ያለበቂ ምክንያት ወጣገባ ማብዛት ዐይንንም ሆነ ጆሮን ያልሆነ ነገር ይጥላል፡፡ፆምን ይሰርቃል፤ ምንዳዉንም ያጓድላል፡፡  አራተኛ ሌባ፦ ማምሸት፡ ያለምክንያት ማምሸት ኪሳራ እንጂ ትርፍ የለዉም፡፡ የረመዷን ምሽቶች ምርጥና ዉብ ናቸው፡፡ በቁርኣን፣ ዚክር እና በተለያዩ ዒባዳዎች መዋብ አለባቸው፡፡ አምስተኛ ሌባ፦ ኩሽና:በተለይ ለሴቶች፡፡ሙሉዉን ረመዷን ማዕድ ቤት የሚያሳልፉ ቁርኣንን፣ ሶላትና ዚክርን የረሱ ብዙ ናቸው፡፡ ረመዷን የፆም ወር ነው፡፡ ትልቁን ትኩረት ለሆድ መስጠት ዓላማዉን መሳት ነው የሚሆነው፡፡ ስድስተኛው ሌባ፦ ሶሻል ሚዲያ፡፡ ዛሬ ላይ የብዙዎቻችን ችግር ሆኗል፡፡በቤትም ሆነ በመስጊድ ሳይቀር ትልቅ ትኩረት ሰጥተነው ጊዜያችንን እየጨረስንበት ነው፡፡ በዚህም ከዚክር፣ ከቁርኣን፣ ከዱዓ እንዳንጠቀም ሆነናል፡፡ እንጠንቀቅ፡፡ =t.me/AbuSufiyan_Albenan