ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 796
Подписчики
-424 часа
-147 дней
-3730 дней
Архив постов
• እናታችን አኢሻ አላህ መልካም ስራዋን ይወድላትና وقرن في بيوتكن}እቤታቹ ውስጥ እርጉ የሚለው አያ ስትቀራ ጊዜ 👉የለበሰችው ልብስ እስኪረጥብ      በጣም ታለቅስ ነበር" እኛስ?

🔖ክብርና ልቅናሽ በቤትሽ...!! وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ ~ በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም አትገለጡ፡፡

- هَذا حَالُ السّلف رَحمهُم الله، وأَنتَ كَيفَ حَالك؟؟ 💧

ርዕስ:-     ْእራስህና እና ቤተሰቦችህን እንደት ነው ከሳት የምትጠብቀው
🎙️ በወንድም.   አህመድ. ኑሩ

ርዕስ:- ْእራስህና እና ቤተሰቦችህን እንደት ነው ከሳት የምትጠብቀው
🎙️ በወንድም.   አህመድ. ኑሩ

✅ ሞት የዱንያን ጥፍጥና ሁሉ ያስረሳል....! ~ ~ قـ✑ـال الٳمام أحمد بن حنبل رحمــه اللـه تعالـۍ ~ኢማሙ አህመድ አላህ ይርሀማቸውና እንዲህ አሉ። ◐ إذا ذكرت الموت هان عليّ كل الدنيا ሞትን ባስታወስኩ ጊዜ ዱንያ በአጠቃላይ የመጨረሻ ትንሽ እንደሆነች አውቃለሁ። 📚 [ الآداب الشرعية ] t.me/https_Asselfya

አዲስ ሙሐደራ ▔▔▔▔▔▔▔
ذكر الله تعالى وآثاره على النفس
❍አላህን ማዉሳት እና በነፍስ ላይ ያለዉ ተፀኖ ! 🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም = t.me/abu_reyyis_arreyyis/9656

‏﴿وبالأسحار هم يستغفرون﴾ أستغفر الله العظيم وأتوب إليه. أستغفر الله العظيم وأتوب إليه. أستغفر الله العظيم وأتوب إليه. ~

🛑👉የመጀመሪያ ፕሮግራም    👈ذكر الله تعالى وآثاره على النفس 🎙በአቡ ረይስ «ኢብኑ ኢማም»  ጀ        መ                 ረ https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0 https://t.me/+YIbbWbWfVWIzNmY0

🛑👉ፕሮግራም ልንጀምር ነዉ ገባ ገባ በሉ     ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/+gos-hXqyngg2NGU8 https://t.me/+gos-hXqyngg2NGU8

+8
አድስ የገባ ንፁህ እንጀራና ወለላ ማር #ለመድሀኒት ለምግብነት የሚሆን ምርጥ ማር ። አድስ ንፁህ ማር ለምትፈልጉ በሙሉ #በደሴ_በኮንቦልቻ_በሀርቡ_በሀይቅ_በኬሚሴ_በአድስአበባ_በሸዋሮቢት_በውጫሌ_በመርሳ_በማሻ_በጊንባ_በከላላ_በወግዲ_በመካነሰላም_በአቃስታ....... በሌሎች ቦታዎችም ከ10 ኪሎ በላይ ለሚመፈልግ በትእዛዝ  እናደርሳለን።  ምንም ያልተቀላቀለበት ንፅህ እንጀራ ማር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞች  በደሴና በአካባቢዎች ባሉበት እናመጣለን  ይደውሉልን ።  #ለንግድ_በብዛት_ለምትፈልጉ_ይዘዙ #በተመጣጣኝ_ዋጋ_እናከፋፍላለን። በውጭ ሀገር ለምትገኙ እህትና ወንድሞች  ለቤተሰቦቻችሁ መግዛት ከፈለጋች  መግዛት ትችላላችሁ በተማኝነት እናደርሳለን። ማሳሰቢያ፦ መግዛት የማትፈልጉ እህቶችና ወንድሞች አላህን ፈርታችሁ አዛ አታድርጉኝ ማዘዝ ለምትፈልጉ ይደውሉ 09 30 32 05 04  09 30 32 05 04 አቡ ሒበቲላህ ብለው ይደውሉ ።              ወይም በቴሌግራም አድራሻየ ያናግሩኝ 👇👇👇 @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot @Abu_Hibetilah_bot አድራሻየ  ደሴ አራዳ አድስ ነገር ለማገኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

🔖እህቴ ሆይ !#በሶስት ነገሮች እራስሽን አጠንክረሽ ትውልድ ለመገንባት አቋም ያዢ! ⓵• አሏህን በመፍራት ⓶• በእውቀት ⓷• በአኽላቅ ~ t.me/https_Asselfya

የአላህ ባሪያዎች ክፍል 3.mp314.46 MB

አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ህየሂወት አድን ጥሪ ‼️ ሙስሊሞች ሆይ እህታችን ጀሚላ በጠና ታማለች እንድረስላት ሂዎቷ አደጋ ላይ ነው ዝርዝሩን እጉሩፓ ግቡና ስሙት ፍጠኑ              👇🏼👇🏼👇🏼 https://chat.whatsapp.com/E8hmJoe3OTP1AJHvMio44x

🌻إِنَّ ٱلْمُتَّقِينَ فِى جَنَّٰتٍۢ وَعُيُونٍ ~እነዚያ አላህን ፈሪዎቹ በአትክልቶችና በምንጮች ውስጥ ናቸው፡፡ 🌻ءَاخِذِينَ مَآ ءَاتَىٰهُمْ رَبُّهُمْ ۚ إِنَّهُمْ كَانُوا۟ قَبْلَ ذَٰلِكَ مُحْسِنِينَ ~ያንን ጌታቸው የሰጣቸውን የያዙ ሲሆኑ ፤ በጀነት ውስጥ ይቀማጠላሉ፡፡ እነርሱ ከዚህ በፊት (አኼራ ከመድረሳቸዉ በፊት)ዱኒያ ላይ  መልካም ሰሪዎች ነበሩ። 🌻كَانُوا۟ قَلِيلًۭا مِّنَ ٱلَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ ~ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ፡፡ 🌻وَبِٱلْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ ~በሌሊቱ መጨረሻዎችም (በስሑር ወቅት ላይ )እነርሱ ምሕረትን ይጠይቃሉ፡፡ ✍️ተፍሲር ሱረቱል አል _ዛሪያት = t.me/https_Asselfya

تلاوة جميلة وهادئة... 🌸🌧 .

« የመጀመሪያ ፕሮግራም » 🎙 በወንድም.   አህመድ. ኑሩ ርዕስ:-     ْكَيْفَ تَقِي نَفْسَكَ وَأَهْلِكَ مِن النَّار እራስህና እና ቤተሰቦችህን እንደት ነው ከሳት የምትጠብቀው       ጀ           መ               ረ  https://t.me/+mHC9pZZ97SdiZGFk

ወንድም የእማ ልጅ ልዩ ነዉ ።አላህ ይጠብቅልን። ~