ru
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
9 060
Подписчики
+624 часа
-97 дней
-11130 день
Архив постов
👂በደንብ ተከታተሉ።

📕የ ጁሙዓ ኹጥባ - «ይህ ወርቃማ ወር፤ሰዎች የሚዘናጉበት ነው!» 🎙በወንድም አቡ ሱፍያን t.me/AbuSufiyan_Albenan

🍃🍂🍃 ▪️ ما تيسر من سورة النور 🔊 القارئ عبد العزيز شوكري 🍂🍃🍂

አንዴ ካወረዳችሁት በኋላ እንደፈለጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ =

「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ┌┄┈┈⟢ │❏ ሒስኑል ሙስሊም └─────────────╯     ┌🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├────⟢ │🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር └───────────── ┌⧿⧿⛉ ├✓22 ኦድዮዎችን የያዘ ├✓184MB ብቻ ├╶╶╶ ├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! └─────────── ┌╼──────────── ┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┃ ┡🖇http://t.me/Yusuf_App1 └╼────────────╯

ስለ ዳዕዋችን… 🎤በአሁኑ ሰዓት ያለንበትን የዳዕዋ እንቅስቃሴ፣ ያጋጠሙ ፈተናዎችን እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ወሳኝ ውይይት ተዘጋጅቷል። ✔️ የዳዕዋው እንቅስቃሴ አሁን ላይ ምን ይመስላል?
ስለ ዳዕዋችን… 🎤በአሁኑ ሰዓት ያለንበትን የዳዕዋ እንቅስቃሴ፣ ያጋጠሙ ፈተናዎችን እና ቀጣይ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ወሳኝ ውይይት ተዘጋጅቷል። ✔️ የዳዕዋው እንቅስቃሴ አሁን ላይ ምን ይመስላል? ✔️ ያለንበት ደረጃ እና ክፍተቶቻችን ✔️ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ምን መሆን አለባቸው? ✔️ለገጠሩ ማሕበረሰቡ ዳዕዋን እንዴት ተደራሽ እናድርግ?… እንድሁም መሰል ነጥቦች ላይ በሰፊው የምንወያይ ይሆናል። 🎙ተጋባዥ እንግዶቻችን፡- ✔️ኡስታዝ አብዱ ናስር ✔️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል ባጂ ✅እንድሁም ሌሎችም ኡስታዞች እና ወንድሞችም ይገኙበታል! 🎤መድረክ መሪ፦ወንድም አቡ ሱፍያን 📅 ቀን፡ ነገ ረቡዕ ⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ 📍አድራሻ፦ በቀጥታ ስርጭት📹 t.me/alwaadislamic1446 t.me/alwaadislamic1446

~የአደብ ማነስ ወይም የአደብ መጥፋት የዱኒያም ሆነ የአኼራ ኸይርን ያሳጣል። ~

الآدَابُ_الْمُهِمَّةُ_لِنِسَاءِ_الْأُمَّةِ_④.mp38.15 MB

🔖በዚህ ወቅት፡ 👉ዝምታን ያበዛ፡ 👉ብቸኝነትን የመረጠ፡ 👉ባለው የተብቃቃ፡ 👉ቤቱና መስጂድን ያዘወተረ፡ 👉አሉባልታና ወሬዎችን እርግፍ አድርጎ የተወ ሰው፡ ጥሩና የተረጋጋ ህይወት ይኖራል ብዬ አስባለሁ። .

🎙 የሂዳያ ወጎች ▶️   📚የነዚያን ጀግኖች ታሪክ ልንዘክር፣ ገድላቸውን ልናወጋ ነው! 🔗―ገባ ገባ በሉ! https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=df105018f5a5bbf491

🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ ክፍል አንድ ⓸】     t.me/misbahulhu ➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️       t.me/https_Asselfya/11734

🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ ክፍል አንድ ⓸】     t.me/misbahulhu ➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️       t.me/https_Asselfya/11734

🔖 መተኛትህ ካልቀረ  በሱና ላይ ሁነህ ተኛ!! ~ 🔹የመኝታ ዚክር ብለህ 🔹ውዱእ አድርገህ 🔹ወደ አላህ ተመልሰህ 🔹የበደለህን ይቅር ብለህ 💎 በመተኛት ሱናውን ህያው አድርግ። ✅ ልብ በል እንቅልፍ ትንሹ ሞት መሆኑን አስታውስ። ተኝተህ በዛው ልትቀር ትችላለህ። የውመል ቂያማ በሞትክበት ሁኔታ ነው የምትቀሰቀሰው። በሀራም ተግባር ላይ ሞተህ በሚያስጠላ ሁኔታ ከምትቀሰቀስ በሱና ላይ ተኝተህ በሱና ላይ መቀስቀስን ምረጥ t.me/https_Asselfya

🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ ክፍል አንድ ⓷】     t.me/misbahulhu ➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️       t.me/https_Asselfya/11734