💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Открыть в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Больше9 019
Подписчики
-724 часа
-497 дней
-7230 день
Архив постов
🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📚ኪታብ፦ ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት ሀውለ አት_ተበሩጅ ወሱፉር
🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን
ተ
ጀ
መ
ረ
👉ሸር አድርጉት ተቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=7c20006218f4135b68
በቀን ዉስጥ እዉቀትህን ሳትጨምር አንዲትም ፋኢዳ ትሁን በአእምሮህ ሳትይዝ ከፍ ካለ ደግሞ አንድ ደርስ ሳታዳምጥ ፀሀይ እንዳትጠልቅ ።
دمتم على خير
t.me/fewaidabdurazaq/1802
Repost from ፈዋኢድ
በቀን ዉስጥ እዉቀትህን ሳትጨምር አንዲትም ፋኢዳ ትሁን በአእምሮህ ሳትይዝ ከፍ ካለ ደግሞ አንድ ደርስ ሳታዳምጥ ፀሀይ እንዳትጠልቅ ።
دمتم على خير
✅ አንድ ሰው ሙታኖችን፦ይጠቅማሉ
ወይም ይጎዳሉ ብሎ የሚያምንና ለነሱ ስለት የሚገባ እንዲሁም በተለያየ ነገር ወደነሱ የሚቃረብ የሆነ ሰው ከእስልምና የሚያስወጣው #ትልቁ_ሽርክ ፈፅሟልና ሙሽሪክ ነው።
~
t.me/https_Asselfyaኢማሙ ማሊክ እንደሚሉት ድሮ አንድ ሰው ዒልም ፍለጋ ላይ ተሰማርቶ ገና ጥቂት እንደ ቆየ የዒልሙ አሻራ ሶላቱ ላይ፣ ኹሹዑ ላይ፣ ንግግሩ ላይ፣ አካሄዱ ላይ ይታይ ነበር። [አዙህድ፡ ኢማሙ አሕመድ]
መታደል ነው! ዛሬ በኛ ዘመን ግን አንዳንድ አላህ ካደለው ውጭ የምንማረው ዒልም እንዲሁ ጠቅላላ እውቀት እንደሚባለው ደረቅ መረጃ እንጂ የረባ አሻራ ሲያሳድርብን አይታይም። አላህ ይሁነን።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ ፈዳኢሉል ቁርአን
╰─────────────────╯
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!
│ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/14246
┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼──────────────
┢⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┃
┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰╼────────────────╯
የዚህ አይነት ፅሁፎችን ሳናጣራና ከረሱል ﷺ መፅደቁን ሳናረጋግጥ ከማ^ራገብ እንጠንቀቅ። በነቢዩ ﷺ ላይ መዋሸት በማንም አካል ላይ እንደመዋሸት አይደለም።
عَنِ المُغِيرَةِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، قَالَ: سَمِعْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ: «إِنَّ كَذِبًا عَلَيَّ لَيْسَ كَكَذِبٍ عَلَى أَحَدٍ، مَنْ كَذَبَ عَلَيَّ مُتَعَمِّدًا، فَلْيَتَبَوَّأْ مَقْعَدَهُ مِنَ النَّارِ»
[رواه البخاري]
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy
عن ابن عمر رضي الله عنهما قال:إِنْ كُنَّا لنَعُدُّ لرسول الله ﷺ في المجلس الواحِدِ مِائَةَ مرَّةٍ :- « ربِّ اغفِر لي وتُب عليَّ إنّك أنتَ التّوابُ الرّحيمُ » 📔[صحيح أبي داود:1516] المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
