cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ራስን ማግኘት!!!

ወዳጄ፥ ሕይወት አጭር ናት።ዛሬን እንጂ ነገን ስለመኖርህ እርግጠኛ መሆን አትችልም። ስለዚህ ዛሬን መልካም አስብ፤ለሌሎች መልካም አድርግ።በሙሉ ልብህ እመን።ስላለህ ነገር አመስግን።ሰው አትበድል ነገር ግን ብትበድል ይቅርታን ጠይቅ፤ቢበድሉህም ይቅርታ እስኪጠይቁህ ሳትጠብቅ ይቅርታን አድርግ። የዋህ ሁን ነገር ግን ይቅርታ ያደረክለት ሰው ዳግም ይበድልህ ዘንድ ሞኝ አትሁን። መልካም ዛሬ(ከዛሬም አሁን)!?

Больше
Рекламные посты
2 546
Подписчики
Нет данных24 часа
-107 дней
-3730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ፍላጐት ሁሉ ቢገኝ አምላክ በተዘነጋ ነበር
Показать все...
👍 8
የማይገደብ እልፍ አቅም እንዳለህ ማወቅ ብቻውን ዋጋ የለውም። አንድ ነገር ካላደረግክበት በስተቀረ። @sirelos01 @sirelos01
Показать все...
👍 3
ህይወት ቀጥላለች እዚህ ሰአት ላይ ደርሳለች በእያንዳንዱ ሰከንድ መንቀሳቀስ ደሞ ወደ ሞታችን እየቀረብን ነው ። እናም በሞታችን ስራችንን እንድናስቀጥል በእያንዳንዱ ሰከንድ ልክ መንቀሳቀስ አለብን ተማሪ ከሆንክ ጥናት ሰራተኛ ከሆንክ ስራህን ምክንያቱም ያንተ እረፍት ስራህ እንዲሆን ሁሌ መሞከር አለብህና ያለፈውን ስህተትህን መልሰህ ማስተካከል ትችላለህ ግን ያለፈህን ጊዜ መመለስ አትችል መልካም ቀን ይሁንላችሁ። share and join https://t.me/RasenMagyet3679
Показать все...
ራስን ማግኘት!!!

ወዳጄ፥ ሕይወት አጭር ናት።ዛሬን እንጂ ነገን ስለመኖርህ እርግጠኛ መሆን አትችልም። ስለዚህ ዛሬን መልካም አስብ፤ለሌሎች መልካም አድርግ።በሙሉ ልብህ እመን።ስላለህ ነገር አመስግን።ሰው አትበድል ነገር ግን ብትበድል ይቅርታን ጠይቅ፤ቢበድሉህም ይቅርታ እስኪጠይቁህ ሳትጠብቅ ይቅርታን አድርግ። የዋህ ሁን ነገር ግን ይቅርታ ያደረክለት ሰው ዳግም ይበድልህ ዘንድ ሞኝ አትሁን። መልካም ዛሬ(ከዛሬም አሁን)!?

👍 8 1
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለማዘዝ👇 Tel:  +251909079940          +251715246255 Tg: @dani1_7dream አድራሻ : አዳማ ,.., ታደሰ ደበሌ 2;ተኛ ፎቅ ተ.ቁ 36 https://t.me/Traditional_fashion_design tell_0909079940
Показать все...
ለበዓላት የሚሆኑ ትሸርት/ቀሚሶች
ለሁል ጊዜም የሚሆኑ
ሀበሻ ቀሚስ/ጥበቦች
Показать все...
YD traditional fashion design

# Traditional Habesha dress #OromosTraditionalfashiondesign # Reasonable price # Worldwide 🛫🎁 # Quality products #Order #share Contact us @dani1_7dream 📱 +251909079940 +251715246255

https://t.me/+K2hea-rYuXEzMjU0

የሚዛኑ ክብደት በራሱ ላይ ምን ተጽዕኖ አለው ? 
Показать все...
👍 2😇 1
ሮሜ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ፍቅራችሁ ያለ ግብዝነት ይሁን። ክፉውን ነገር ተጸየፉት፤ ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ፤ ¹⁰ በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤ ¹¹ ለሥራ ከመትጋት አትለግሙ፤ በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ለጌታ ተገዙ፤ ¹² በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤ ¹³ ቅዱሳንን በሚያስፈልጋቸው እርዱ፤ እንግዶችን ለመቀበል ትጉ። ¹⁴ የሚያሳድዱአችሁን መርቁ፥ መርቁ እንጂ አትርገሙ። ¹⁵ ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፥ ከሚያለቅሱም ጋር አልቅሱ። ¹⁶ እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ ተስማሙ፤ የትዕቢትን ነገር አታስቡ፥ ነገር ግን የትሕትናን ነገር ለመሥራት ትጉ። ልባሞች የሆናችሁ አይምሰላችሁ። ¹⁷ ለማንም ስለ ክፉ ፈንታ ክፉን አትመልሱ፤ በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን አስቡ። ¹⁸ ቢቻላችሁስ በእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ። ¹⁹ ተወዳጆች ሆይ፥ ራሳችሁ አትበቀሉ፥ ለቍጣው ፈንታ ስጡ እንጂ፤ በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራቱን እመልሳለሁ ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና። ²⁰ ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና። ²¹ ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።
Показать все...
👏 8 3👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የብቸኝነት ጎዳና አንዳንድ ጊዜ ብቻችሁን የምትሄዱባቸው ጎዳናዎች እንዳሉ አትርሱ፡፡ የብቸኝነት ጎዳና ማለት በዙሪያችሁ አብረዋችሁ ያሉ ሰዎች አብሮነታቸውን ለማሳየት የማይፈልጉበት ወይም የማይችሉበት ሁኔታ ሲከሰት ማለት ነው፡፡  እነዚህ ጎዳናዎች ሰዎች ሊገነዘቧችሁ የማይችሉት ሁኔታ ላይ ስትሆኑ፣ አንዳንድ የተሳሳተ ውሳኔ ላይ ራሳችሁን ስታገኙትና ያንን ለማስተካከል እንኳን ጊዜ አልሰጥ ሲሏችሁ፣ ለማንም የማትነግሩት አይነት ችግር ሲያጋጥማችሁ፣ ለሕይወታችሁ አዲስ ምእራፍ ፈልጋችሁ ለውጥን ማምጣት ስትጀምሩ፣ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ምክንያቱን በማታውቁት ሁኔታ የብቸኝነትን ጉዞ እንድትያያዙት ትገደዳላችሁ፡፡ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ላይ ራሳቸሁን ስታገኙት . . . 1. ሁኔታው ጊዜያዊ ነውና የከረሩ ውሳኔዎች ውስጥ እንዳትገቡ ተረጋጉ፡፡ 2. ሰዎች ገለል የማለታቸው ምክንያት ለምን እንደሆነ መነሻ ሃሳባቸውን ተወት አድርጉትና ውሳኔያቸውን አክብሩና ለቀቅ አድርጓቸው፡፡    3. ራሳችሁን እንድትመለከቱ እድል የምታገኙበት አስገራሚ ጊዜ ስለሆነ በቂ ጊዜን ከራሳችሁ ጋር አሳልፉ፡፡ 4. ከሰዎች ጋርም ሆነ ከሰዎች ውጪ፣ ከችግር ጋርም ሆነ ከችግር ውጪ መኖር የምትችሉበት አቅማችሁ የሚፈተሸበት ጊዜ መሆኑን አትርሱ፣ ያንንም አዳብሩ፡፡ 5. ሁል ጊዜ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር እንደሆነና ሁሉን ነገራችሁን እንደሚገነዛባችሁ በማሰብ ወደ እሱ የምትጠጉበት አጋጣሚ በማድረግ ተጠቀሙበት፡፡ አይዟቸሁ!
Показать все...
8👍 4
Repost from Dr. Eyob Mamo
Фото недоступноПоказать в Telegram
የብቸኝነት ጎዳና አንዳንድ ጊዜ ብቻችሁን የምትሄዱባቸው ጎዳናዎች እንዳሉ አትርሱ፡፡ የብቸኝነት ጎዳና ማለት በዙሪያችሁ አብረዋችሁ ያሉ ሰዎች አብሮነታቸውን ለማሳየት የማይፈልጉበት ወይም የማይችሉበት ሁኔታ ሲከሰት ማለት ነው፡፡ እነዚህ ጎዳናዎች ሰዎች ሊገነዘቧችሁ የማይችሉት ሁኔታ ላይ ስትሆኑ፣ አንዳንድ የተሳሳተ ውሳኔ ላይ ራሳችሁን ስታገኙትና ያንን ለማስተካከል እንኳን ጊዜ አልሰጥ ሲሏችሁ፣ ለማንም የማትነግሩት አይነት ችግር ሲያጋጥማችሁ፣ ለሕይወታችሁ አዲስ ምእራፍ ፈልጋችሁ ለውጥን ማምጣት ስትጀምሩ፣ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ምክንያቱን በማታውቁት ሁኔታ የብቸኝነትን ጉዞ እንድትያያዙት ትገደዳላችሁ፡፡ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ላይ ራሳቸሁን ስታገኙት . . . 1. ሁኔታው ጊዜያዊ ነውና የከረሩ ውሳኔዎች ውስጥ እንዳትገቡ ተረጋጉ፡፡ 2. ሰዎች ገለል የማለታቸው ምክንያት ለምን እንደሆነ መነሻ ሃሳባቸውን ተወት አድርጉትና ውሳኔያቸውን አክብሩና ለቀቅ አድርጓቸው፡፡ 3. ራሳችሁን እንድትመለከቱ እድል የምታገኙበት አስገራሚ ጊዜ ስለሆነ በቂ ጊዜን ከራሳችሁ ጋር አሳልፉ፡፡ 4. ከሰዎች ጋርም ሆነ ከሰዎች ውጪ፣ ከችግር ጋርም ሆነ ከችግር ውጪ መኖር የምትችሉበት አቅማችሁ የሚፈተሸበት ጊዜ መሆኑን አትርሱ፣ ያንንም አዳብሩ፡፡ 5. ሁል ጊዜ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር እንደሆነና ሁሉን ነገራችሁን እንደሚገነዛባችሁ በማሰብ ወደ እሱ የምትጠጉበት አጋጣሚ በማድረግ ተጠቀሙበት፡፡ አይዟቸሁ! https://t.me/Dreyob https://m.youtube.com/user/naeleyob623 https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
Показать все...
ጸልዩ ታገኛላችሁ🙏 መፅሐፉም እንዳለው፤ እኔም እንዳገኘሁት ይሆንላችኋል ፈጣሪ ለፀሎታችን መልስ ሲሰጥ አይናገርም ። በማኖር ውስጥ ነው መልሱን የሚያሳየን ፡ ፡ ሃሳባችን ላይ በረከትን እፍፍ ይልበታል እናም ስጋ አልብሶ በነጋታው እንደምኞታችን የመደነቅ ህይወትን መኖር ያስጀምረናል። ደስ ሲል😊 ©ባላገሩ✍ https://t.me/RasenMagyet3679
Показать все...
ራስን ማግኘት!!!

ወዳጄ፥ ሕይወት አጭር ናት።ዛሬን እንጂ ነገን ስለመኖርህ እርግጠኛ መሆን አትችልም። ስለዚህ ዛሬን መልካም አስብ፤ለሌሎች መልካም አድርግ።በሙሉ ልብህ እመን።ስላለህ ነገር አመስግን።ሰው አትበድል ነገር ግን ብትበድል ይቅርታን ጠይቅ፤ቢበድሉህም ይቅርታ እስኪጠይቁህ ሳትጠብቅ ይቅርታን አድርግ። የዋህ ሁን ነገር ግን ይቅርታ ያደረክለት ሰው ዳግም ይበድልህ ዘንድ ሞኝ አትሁን። መልካም ዛሬ(ከዛሬም አሁን)!?