cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🎤ቦርፎሪኮን🎸

♦️ #የዚህ_የቴሌግራም_ቻናል_አላማ ♦️ ለራሱ ለቤተሰቡ እና ለሀገሩ የሚጠቅም ፤ በመልካም ስነ ምግባር የታነፀ ፤ ራሱን በፅድቅ እቃ ጦር ያስታጠቀ ፤ በቅድስና የተያዘ ፤ ራሱን የሚገዛ እንዲሁም ፍቅርን የሚኖር ትውልድን ማፍራት ነው። ቦርፎሪኮን ቻናል , ኢትዮጵያ ለአስተያየት, @john11 ይጠቀሙ። We have weekly #maranata program in Sunday at 3:00 pm

Больше
Рекламные посты
2 164
Подписчики
-124 часа
-67 дней
-2430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
🚨ይድረስ ጌታን ለሚወዱ አማኞች ሁሉ| መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምር ድንቅ መልዕክት|ንቁ ክርስቲያኖች| Holy Show With Melkamu

Holy show is one of the wonderful tv show in ethiopia and is known to the public by its inspiring and life changing programs. A wonderful time where you will be hungry for the spirit |with singer and revivalist Isaac Zakarias| melkamu mulugeta is the presenter. #Revival #Holyspirit #Protestantmezmur

Фото недоступноПоказать в Telegram
🔥ዛሬ በወለቴ Fbi ቤተክርስቲያን አይቀርም .             ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨ልዩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜ ተዘጋጀ🔥 ከአገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ ጋር!! ግንቦት 3 ዛሬ ቅዳሜ በ #FBI ወለቴ አጥቢያ ወጣቶች ፕሮግራም 10:30-12:30 ። በወለቴ እና አካባቢዋ ያላችሁ ወጣቶች ሁሉ በዚህ ፕሮግራም ላይ በክብር ተጋብዛችኋል። ትውልድን #ለክርስቶስ_የማንቃት ፕሮግራም! 🚨ዛሬ ብዙዎች ኢየሱስን በሚያስወድድ መንፈስ ተነክተው ረሀባቸው ጨምሮ ይመለሳሉ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🚨አድራሻ: ወለቴ ዳሽን ባንክ ጀርባ 50 ሜትር ገባ ብሎ በFBI ቤተክርስቲያን። መዝሙር 42 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ዋላ ወደ ውኃ ምንጭ እንደሚናፍቅ፥ አቤቱ፥ እንዲሁ ነፍሴ ወደ አንተ ትናፍቃለች። ² ነፍሴ ወደ ሕያው አምላክ ተጠማች፤ መቼ እደርሳለሁ? የአምላክንስ ፊት መቼ አያለሁ? ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot  .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      ✨ @HolyTubeEthiopia✨  ✨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
Показать все...
Показать все...
TikTok · Pastor John Ethiopia

Check out Pastor John Ethiopia’s video.

Фото недоступноПоказать в Telegram
''ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ▸ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ፤ አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ፤ ሰላም ▸ እምይእዜሰ ፤ ኮነ ▸ ፍስሐ ወሰላም'' ''ክርስቶስ በታላቅ በኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው ፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ'' እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል። በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የአንድነት በዓል ይሁንልን አሜን። ሚያዚያ 27 2016 ዓ.ም
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🖐ሻሎም ተወዳጆች የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ። ጌታ ቢፈቅድ በቅርብ ቀን #የጥሞና_ጊዜ በሚል ርዕስ ከጌታ ጋር ያላችሁን ህብረት የምታጠናክሩበት እና ወደ አዲስ መንፈሳዊ ልምምድ የምትገቡበትን አዲስ ተከታታይ ትምህርት ወደ እናንተ የማደርስ ይሆናል። ........................………………………… 🔘በዚህ ተከታታይ ትምህርት ከሚዳሰሱ ሀሳቦች መካከል………      👉የጥሞና ጊዜ ምን ማለት ነው?      👉ቆንጆ እና ስኬታማ የጥሞና ጊዜን እንዴት          ማሳለፍ እችላለሁ?      👉በጥሞና ጊዜዬ ረዥም ሰአት ለማሳለፍ          ምን ማድረግ አለብኝ?     👉በጥሞና ጊዜዬ የጌታን ድምፅ እንዴት መስማት እና መለየት እችላለሁ? የሚሉ እና ሌሎችም ሀሳቦች የሚነሱ ሲሆን ይህ ትምህርት በእያንዳንዳችሁ ህይወት የሚታወቅ እና ተጨባጭ ለውጥን እንደሚያመጣ ምንም ጥርጥር የለኝም መንፈስ ቅዱስን አምነዋለሁ። ✔️ትውልዴ ክብሩን በሚያስናፍቅ እና ጌታን በሚያስወድድ ረሀብ ይሞላል!!🔥🔥🔥 ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ  Holy Tube Ethiopia ✨አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ✨ 🔥🔥🔥 #Holy_Show🔥🔥🔥 .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      ✨ @HolyTubeEthiopia✨  ✨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
Показать все...
Показать все...
#ታለፈ #ያዘመን #subscribe #youtube #ethiopia #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #mezmur #protestant #christian #christarmyt

ትንቢት ኢሳያስ 40:27-31 #ebs #subscribe #ethiopia #godchurch #godisgood #mezmur #ortodoxo #wordofgod #youtube #preaching

🚨መንፈስን መግለጥ የምትችለው በመንፈስ ቅዱስ ላይ ባለህ ዕምነት ልክ ነው ፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ያለህ እምነት ደግሞ የሚወሰነው ከእርሱ ጋር ባለህ ህብረት ልክ ነውና ትኩረት #ለጥሞና_ጊዜህ ረሀብተኛው ወዳጄ። 🔥🔥🔥🔥😭😭😭🔥🔥🔥🔥 ........................……………………………… “እምነታችሁም በእግዚአብሔር ኃይል እንጂ በሰው ጥበብ እንዳይሆን፥ ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበረ እንጂ፥ በሚያባብል በጥበብ ቃል አልነበረም።”   — 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥4-5 “ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤”   — ኤፌሶን 3፥14-15 ✨አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ✨ 🔥🔥🔥 #Holy_Show🔥🔥🔥 .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      ✨ @HolyTubeEthiopia✨  ✨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
Показать все...
Показать все...
#ጽኑ #ኃያል #ሰው#subscribe #youtube #ebs #ethiopia #godisgood #mezmur #preaching #ortodoxo #ኦርቶዶክስ_መዝሙር

Try the free video editor CapCut to create videos!

https://www.capcut.com/t/Zs8MJgFTv/

.         🔥መንፈስን የሚያድስ🔥        ፀሎት እና ምክር ለወጣቶች           ━━━━━⊱✿⊰━━━━━ 🚨ለምንድነው በተለያየ የሀጢያት ልምምድ የምቸገረው?እንዴትስ ልውጣ?ስሙት😞😞😭👆 ✨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ✨ ........................………………………… በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ  Holy Tube Ethiopia                 ✔️ አገልጋይ #መልካሙን ለማግኘት👇👇👇ይህን ይጠቀሙ @melke1211_bot  .........…….……▪️•°○....................... 🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇      ✨ @HolyTubeEthiopia✨  ✨ @HolyTubeEthiopia✨ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
Показать все...
Показать все...
#wordofgod ✝️✝️ #youtube #subscribe #preaching #ebs #ortodoxo #ethiopia #godchurch #ebs #youtubeshor

ዮሐንስ ወንጌል 4:13-14 ወንጌል ስለልጁ ነው !