ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

🎤ቦርፎሪኮን🎸

🎤ቦርፎሪኮን🎸

前往频道在 Telegram

♦️ #የዚህ_የቴሌግራም_ቻናል_አላማ ♦️ ለራሱ ለቤተሰቡ እና ለሀገሩ የሚጠቅም ፤ በመልካም ስነ ምግባር የታነፀ ፤ ራሱን በፅድቅ እቃ ጦር ያስታጠቀ ፤ በቅድስና የተያዘ ፤ ራሱን የሚገዛ እንዲሁም ፍቅርን የሚኖር ትውልድን ማፍራት ነው። ቦርፎሪኮን ቻናል , ኢትዮጵያ ለአስተያየት, @john11 ይጠቀሙ። We have weekly #maranata program in Sunday at 3:00 pm

显示更多
1 533
订阅者
无数据24 小时
-37 夊
-2230 夊

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10㜈 '25
十月 '25
+6
在0个频道中
九月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+2
在0个频道中
Get PRO
䏃㜈 '25
+7
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+12
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
䏃㜈 '24
+6
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+6
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+3
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+7
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+6
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
䏃㜈 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+9
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+4
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+16
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+6
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+3
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+4
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
䏃㜈 '22
+10
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+6
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+6
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+7
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+7
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+6
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+12
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+6
在0个频道中
Get PRO
䏃㜈 '21
+13
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+15
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+18
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+11
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+12
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+9
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+16
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+6 014
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
27 十月0
26 十月0
25 十月+1
24 十月0
23 十月0
22 十月0
21 十月0
20 十月0
19 十月0
18 十月0
17 十月0
16 十月0
15 十月0
14 十月+2
13 十月0
12 十月0
11 十月+1
10 十月0
09 十月0
08 十月+1
07 十月0
06 十月0
05 十月0
04 十月0
03 十月+1
02 十月0
01 十月0
频道帖子
2
👉ዛሬ 2019 የመጀመሪያው ሰኞ ነው 🙏ሳምንቱ የራሳችሁ ስፍራ ካልሆነ ከላባ አጅ የመውጣት ሳምንት ነው።ወሩም ወደተነገረላችሁ የመድረስ ወር ነው።አመቱ የእረፍት ይሁንላችሁ። ያዕቆብ ላባን እንዲህ አለው። ወደ ስፍራዬ ወደ አገሬም እመለስ ዘንድ አሰናብተኝ።"  ዘፍ 30:25 👉ልባርካችሁ:- በዚህ በመጀመሪያው ሳምንት በአመቱ በመጀመሪያው መሥከረም ወር :- እንደ ያዕቆብ ካለስፍራችሁ ጉልበታችሁን አቅማችሁ እድሚያችሁን ከተበዘበዛችሁበት ስፍራ ወጥታችሁ ወደ ታየላችሁ ስፍራ የመድረስ ሳምንት ይሁንላችሁ። ከላባ እጅ ትወጣላችሁ። የዕቆብ እግዚአብሔር ወደ ነገረው ስፍራ ቤተል ሲደርስ እንደተባረከ። እናንተም የበረከት ስፍራችሁ በመድረስ ተባረኩ።🙏❤❤❤❤ እወዳቸዋለሁ !
96
3
«እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፤ እናንተስ አታውቁትም አታስቡትምምን? በምድረ በዳ መንገድን በበረሃም ወንዞችን አደርጋለሁ።» (ኢሳይያስ 43:19) — አዲሱ ዓመት የሕልምህ መፈጸሚያ፣ አዳዲስ በሮች የሚከፈቱበትና እግዚአብሔር በሕይወትህ ድንቅ ነገር የሚያደርግበት ይሁን!
85
4
没有文字...
100
5
没有文字...
191
6
Revival(#ተሀድሶ )***ክፍል 3                                 በፓስተር ጆን የሀገራችን ቤተክርስቲያን አሁን ያለችበት ሁኔታ  ብዙ ጥናቶች  እንደሚያሳዩት ፡- • ሀገራችን ውስጥ ዘረኝነቱ ፣ኢፍትሓዊነቱ፣ ሙስናው፣ የሰዎች በገፍ እና በግፍ መገደል ፣ ሀገራዊ አንድነት መላላት…ወዘተ መገለጫ ሆነዋል ፡፡ ቤተክርስቲያን በትልቅየሞራል፣ የአመራር፣ የጸጋ ስጦታዎች አጠቃቀም፣ በአስተምህሮ፣ በአገልግሎት፣ …ትልቅ መበላሸትና መፍረስ ውስጥ  ገብታለች ፡፡ ምዕመኑ ለስህተት ትምህርት ተዳርጓል፤ መዝሙር እንጂ ደቀመዝሙርነት መርዶአል ፡፡ የነህምያ ወንድም አናኒ “ሰውም  ቅጥሩም ፈርሷል”  የኢየሩሳሌም ቅጥር ፈርሶአል ›› ነበር ያለው፡፡   ራእ 2፡  4-5 በኤፌሶን ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ! ⁴ ዳሩ ግን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ የቀደመውን ፍቅርህን ትተሃልና። ⁵ እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ፤ አለዚያ እመጣብሃለሁ ንስሐም ባትገባ መቅረዝህን ከስፍራው እወስዳለሁ። የእግዚአብሔር ዝምታ ያለማየት ያለመመልከት ያለመፍርድ ችግር ሳይሆን የምህረቱ ታላቅነትን ያሳያል ። ሌላው:-...........ይቀጥላል ..... t.me/borforiconn
259
7
Online አሁን ላላችሁ 📡 ትንቢተ ዳንኤል 2:21 📖 --- ²¹ ጊዜያትንና ዘመናትን ይለውጣል፤ ነገሥታትን ያፈልሳል፥ ነገሥታትንም ያስነሣል፤ ጥበብን ለጠቢባን እውቀትንም ለአስተዋዮች ይሰጣል። ✨👑
217
8
የካቲት 23/6/18 ❤የእግዚአብሔርን ድምፅ መስማት 🔥 የእግዚአብሔር ድምፅ ለሁለንተናዊ ለህይወት መንገዶች ወሳኝ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ግደታችን ነው። ለህይወቴ፣ለመንገዴ፣ለስራዬ፣ለአገልግሎቴ በአጠቃላይ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ምን ይላል ማለት የህይወት መርህ ማድርግ ተገብህ ነው ። ይህ ለምንድነው ለምንለው ጥያቄ ሳንሰማ ወጥተን እንዳንከስር እንዳንባዝን፣እንዳንቀብዝብዝ :-ሉቃስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ከእነርሱም ታናሹ አባቱን፦ አባቴ ሆይ፥ ከገንዘብህ የሚደርሰኝን ክፍል ስጠኝ አለው። ገንዘቡንም አካፈላቸው። ¹³ ከጥቂት ቀንም በኋላ ታናሹ ልጅ ገንዘቡን ሁሉ ሰብስቦ ወደ ሩቅ አገር ሄደ፥ ከዚያም እያባከነ ገንዘቡን በተነ። 2ኛ) መልካም የሚመስሉ ሁሉ ለጊዜው እና ታይተው የሚጠፉ በመሆናቸው የእግዚአብሔር ፊቃድ አለበት የለበትም ድምፁን በመስማት መንቀሳቀስ :-ሉቃስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ሁሉንም ከከሰረ በኋላ በዚያች አገር ጽኑ ራብ ሆነ፥ እርሱም ይጨነቅ ጀመር። ¹⁵ ሄዶም ከዚያች አገር ሰዎች ከአንዱ ጋር ተዳበለ፥ እርሱም እሪያ ሊያሰማራ ወደ ሜዳ ሰደደው። 3ኛው )ቶሎ የእግዚአብሔርን ድምፅ ሰምተን መወሰን ኃጢአታችን ቶሎ መናዘዝና መመለስ ሉቃስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ወደ ልቡም ተመልሶ እንዲህ አለ፦ እንጀራ የሚተርፋቸው የአባቴ ሞያተኞች ስንት ናቸው? እኔ ግን ከዚህ በራብ እጠፋለሁ። ¹⁸ ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ 4ኛው ) ምንም እንኳን ብንቆሽሽ ብንበድል ጌታ ምህረቱ የበዛው አምላክ መሆኑን ተርድተን በእግሩ ስር መውደቅ ዳግም የዛ ባርያ አለመሆን እና የእግዚአብሔር እጅ ሰፊ መሆኑን መረዳት ሉቃስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ ልጁም፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም አለው። ²² አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ፦ ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ፤ 5ኛ) የእግዚአብሔር ድምፅ ሰምተን ስንመለስ በሰማይ ደስታ እንደሆነ ታውቃላችሁ? “ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም። ደስም ይላቸው ጀመር።” — ሉቃስ 15፥24 ..........P/john............... t.me/borforiconn t.me/yekal_sink
967
9
የካቲት 19/06/2018 እግዚአብሔር በአንተ የጀመረውን በአንተ/ቺ ይጨርሳል 🔥🔥🔥🔥🔥 ይህ ለምን እንዲህ ሆነ አትበል አትበይ በእናንተ የጀመረውን መልካሙን ስራ ያስጀመረው እግዚአብሔር ነዉ እርሱ ያስጨርሳልም ያደርገዋል። ተቀደምኩኝ አትበሉ ኃጢአት እንደምቀድሙ ነው የሚራመዱት ነገር ግን ድጥ ላይ ነው የቆሙት የተሳካላቸው የሆነላቸው ቢመስልም ነገራቸው ድንገት እስክታዩ ነው ያለ እርሱ ፊቃድ የተጓዙ ሁሉ የበሉ ሁሉ ድንገት ይተፋሉ! እግዚአብሔር ከአንተ ጋር መሆኑን ያላወቁ ሰዎች እግዚአብሔር የለም ብሉም በአንተ የጀመረውን በአንተ በመጨርስ አብሮነቱን ይገልጻል ማዳኑን ትታያላችሁ አሜን ❤❤❤ “የዘሩባቤል እጆች ይህን ቤት መሠረቱ፥ የእርሱም እጆች ይፈጽሙታል፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ወደ እናንተ እንደ ላከኝ ታውቃላችሁ።” — ዘካርያስ 4፥9 ................P/john.............. t.me/yekal_sink
279
10
🎯በእምነት ምሰሉአቸው🎯 “የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው።” (ዕብ.13፥7)            🔥የያዕቆብ እምነት🔥 “ያዕቆብ በሚሞትበት ጊዜ እያንዳንዳቸውን የዮሴፍን ልጆች በእምነት ባረካቸው፤ በበትሩም ጫፍ ዘንበል ብሎ ሰገደ።” (ዕብ. 11፡ 21) ያዕቆብ በእግዚአብሔር ላይ ሙሉ በሙሉ ለመታመን ረዥም መንገድን የተጓዘ ሰው ነበር። ምንም እንኳን የብኩርና በረከት የእርሱ እንደሚሆን ቀድሞ ቢነገርም እናቱና እርሱ አጭበርብረው በረከቱን ለመውሰድ የሄዱበት መንገድ ብዙ ዋጋ አስከፈለው። ማታለልን ብቻ ሳይሆን መታለልንም በሕይወቱ ተጋፈጠ። ታዲያ በዚያ ሁሉ ውስጥ ሲያልፍ ያዕቆብ በአምላኩ ላይ መደገፍን ለመማር እድል አገኘ። በተለይም ስሙ የያዕቆብ ወደ እስራኤል በተለወጠበት በዚያ ሌሊት፣ የእግዚአብሔር መልአክ የጭኑን ሽሉዳ በመንካት ባረከው። ያዕቆብም እያነከሰ በረከቱን ተቀበለ። በሕይወቱ መጨረሻ ላይም “የዮሴፍን ልጆች በእምነት ባረካቸው። በበትሩም ጫፍ ዘንበል ብሎ ሰገደ።” (ዕብ.11:21) ይህ ያዕቆብ ለመስገድ የተጠቀመበት በትር የእምነት ጉዞውን የሚያስታውስ ነበር። ከአባቱ ቤት ሸሽቶ ሲሄድ ይህችን በትር ብቻ ይዞ ነበር የተሻገረው። ወደ አባቱ ቤት ሲመለስ ግን ሁለት ሰራዊት ሆኖ ነበር የመጣው። እንዲህ ብሎ እንደ ተናገረው፦ “እኔ ባሪያህ እስካሁን ላደረግህልኝ ቸርነትና ታማኝነት ብቁ አይደለሁም፤ ዮርዳኖስን ስሻገር በእጄ ላይ ከነበረው በትር በቀር ምንም አልነበረኝም፤ አሁን ግን ይኸው ሁለት ሰራዊት ሆኛለሁ።” (ዘፍ. 32፡10) ያን በትር ተደግፎ ባነከሰ ቁጥር በእግዚአብሔር ላይ መደገፍን፣ ዝቅ ብሎ ለእግዚአብሔር መስገድን፣ በእምነት የአምላኩን ፈቃድ መቀበልን ያስታውስ ነበር። ታዲያ አሁን በሕይወቱ መጨረሻ ላይ እምነቱን በጣለበት ጌታ ተደግፎ የዮሴፍን ልጆች ባረከ። እርሱም ለመጨረሻ ጊዜ በበትሩ ጫፍ ዘንበል ብሎ ሰገደ። ከያዕቆብ ስለ እውነተኛ እምነት የምንማረው በራሳችን ማስተዋልና መንገድ ከመደገፍ ይልቅ በእግዚአብሔር ላይ መደገፍ የእውነተኛ እምነት ትክክለኛ መገለጫ እንደሆነ ነው። እኛም እንደ ያዕቆብ በእግዚአብሔር ላይ እንደገፍ። እርሱም በእውነተኛው በረከት ይባርከናል። ከያዕቆብ እምነት በመነሳት እግዚአብሔርን ስለ እምነት በጸሎት ምን ትጠይቁታላችሁ ? የፀሎት ርዕሳችሁን ከዚህ በታች ዘርዝሩና ቀኑን ሙሉ በልመና መንፈስ ይዋሉ።                                ......P/john.. t.me/yekal_sink
198
11
🎯እምነት ምሰሉአቸው🎯 “የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው።” (ዕብ.13፥7) .........✝️የሣራ እምነት✝️....... “ሣራም ተስፋ የሰጠው የታመነ እንደሆነ ስለ ቈጠረች፥ ምንም እንኳን መካን ብትሆን፥ ዕድሜዋ እንኳ ካለፈ በኋላ ዘርን ለመፅነስ ኃይልን በእምነት አገኘች።” (ዕብ. 11፡ 11) 1.) አብርሃም “ዘርህ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንዲሁም እንደምድር አሸዋ ይበዛል” የሚለው ተስፋ በተሰጠው ጊዜ ሚስቱ ሣራ መካን ነበረች። ነገሩን የበለጠ ከባድ ያደረገው ደግሞ ተስፋው ለመፈጸም ጊዜ ሲወስድ የመውለጃዋ እድሜ እያለፈ መሆኑ ነበር። እናም ሣራ እግዚአብሔር የሰጣቸውን ተስፋ በተጠራጠረች ጊዜ ከአገልጋይዋ ከአጋር አብርሃም እንዲወለድ ሁኔታዎችን አመቻቸች። 2.) እግዚአብሔር ግን የራሱን ዕቅድ የሚተገብርበት ጊዜ ነበረው። ታዲያ ልጅ የመውለጃዋ ጊዜ ደርሶ ከመለኮት የዛሬ አመት ልጅ እንደምትወልድ መልዕክት ሲመጣ ሣራ “ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል” ብላ ሳቀች። ለማመን ከበዳት። “አብርሃምና ሣራም በዕድሜአቸው ሸምግለው ፈጽመው አርጅተው ነበር፥ በሴቶች የሚሆነውም ልማድ ከሣራ ተቋርጦ ነበር። ሣራም በልብዋ እንዲህ ስትል ሳቀች፦ “ካረጀሁ በኋላ በውኑ ፍትወት ይሆንልኛልን? ጌታዬም ፈጽሞ ሸምግሎአል።” 3.) እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው፦ “ካረጀሁ በኋላ በውኑ እወልዳለሁን? ስትል ሣራ ለምን ሳቀች? በውኑ ለጌታ የሚሳነው ነገር አለን? የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ እመለሳለሁ፥ ሣራም ልጅን ታገኛለች።” ሣራም ስለ ፈራች፦ “አልሳቅሁም” ስትል ካደች። እርሱም፦ “አይደለም፥ ሳቅሽ እንጂ” አላት።” (ዘፍ. 18፡ 11-15) ይገርማል! ምንም እንኳን ሣራ በመጀመሪያ በጥርጣሬ የሳቀች ቢሆንም “በውኑ ለጌታ የሚሳነው ነገር አለን?” የሚለው ቃል ምነት ሆናት። ተስፋ የሰጠው የታመነ እንደሆነ ስለ ቆጠረች፣ ለመፀነስ ኃይልን በእምነት አገኘች። እኛም እንደ ሣራ እግዚአብሔርን በመጠራጠር ለብዙ ኪሳራ ተዳርገን ቢሆን እርሱ ትላንት እንዲህ ነበራችሁ በማለት ተስፋ አይቆርጥብንም፤ ድካማችንንም በማስተዋል እምነታችንን የሚያበረታን ቃል ይሰጠናል። በእርሱም ብንታመን እኛም እንደ ሣራ በእምነት ኃይልን እናገኛለን። ከሣራ እምነት በመነሳት እግዚአብሔርን ስለ እምነት በጸሎት ምን ትጠይቁታላችሁ ? የፀሎት ርዕሳችሁን ከዚህ🛐 በታች ዘርዝሩና ቀኑን ሙሉ በልመና መንፈስ ይዋሉ። ........P/john............ t.me/borforiconn t.me/yekal_sink
286
12
.......✝️የአብርሃም እምነት✝️..........                 ዕብ 13:7 “አብርሃም እግዚአብሔር በፈተነው ጊዜ፣ ይሥሐቅን መሥዋዕት አድርጎ በእምነት አቀረበ፤” (ዕብ.11:17) በዕብራውያን ምእራፍ አስራ አንድ ላይ ስማቸው ከተዘረዘሩት የእምነት አርአያዎች መካከል በሰፊው የተነገረለት አብርሃም እንደሆነ እናያለን። በእርግጥም አብርሃም የእምነት አባት ተብሎ የሚታወቅም ሲሆን ስለ እምነት የተጻፈው እንዲህ ይነበባል፦ 1. አብርሃም ወዴት እንደሚሄድ ባያውቅም እሺ ብሎ በእምነት ታዞ ሄደ "አብርሃም ርስት አድርጎ ወደሚቀበለው ስፍራ እንዲሄድ በተጠራ ጊዜ በእምነት ታዘዘ፤ ወዴት እንደሚሄድ ባያውቅም፣ ዕሺ ብሎ ሄደ። በባዕድ አገር እንዳለ መጻተኛ በተስፋዪቱ ምድር በእምነት ተቀመጠ፤ የተስፋውን ቃል ዐብረውት እንደሚወርሱት እንደ ይሥሐቅና እንደ ያዕቆብ በድንኳን ኖረ፤ ምክንያቱም መሠረት ያላትን፣ እግዚአብሔር የሠራትንና የፈጠራትን ከተማ ይጠባበቅ ነበር።" (ቁ. 8-9) 2. አብርሃም ምንም እንኳ ዕድሜው ቢገፋ ሚስቱም መካን ብትሆንም በእምነት የልጅ አባት ለመሆን በቃ። ✅“አብርሃም ምንም እንኳ ዕድሜው ቢገፋም፣ ሣራም ራሷ መካን ብትሆንም፣ ተስፋን የሰጠውን ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረ በእምነት የልጅ አባት ለመሆን በቃ። ስለዚህ እንደ ሞተ ሰው ከሚቈጠር ከዚህ ከአንድ ሰው፣ እንደ ሰማይ ከዋክብት የበዛና እንደ ባሕር ዳር አሸዋ ተቈጥሮ የማያልቅ ዘር ተገኘ።” (ቁ. 11-12) ✅. አብርሃም ልጁን ይስሐቅን አምላኩን በመታዘዝ በእምነት አቀረበ። አብርሃም እግዚአብሔር በፈተነው ጊዜ፣ ይሥሐቅን መሥዋዕት አድርጎ በእምነት አቀረበ፤ የተስፋን ቃል የተቀበለው እርሱ፣ አንድ ልጁን ሊሠዋ ዝግጁ ነበር፤ ይህም እግዚአብሔር፣ ✅“ዘርህ በይሥሐቅ ይጠራል” ያለለት ነበር። አብርሃም እግዚአብሔር ሙታንን ሊያስነሣ እንደሚችል ተገንዝቦ ነበር፤ ይሥሐቅንም ከሞት የመነሣት አምሳያ ሆኖ አገኘው። (ቁ. 17-19) አዎ፣ ከአብርሃም እውነተኛ እምነት በእግዚአብሔር ላይ በመደገፍ እርሱ አድርጉ የሚለንን በመታዘዝ የምንኖረው ሕይወት እንደሆነ ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል።             ጥያቄ ? 🎯ከአብርሃም እምነት በመነሳት እግዚአብሔርን ስለ እምነት በጸሎት ምን ትጠይቁታላችሁ ? የፀሎት ርዕሳችሁን🛐 ከዚህ በታች ዘርዝሩና ቀኑን ሙሉ በልመና መንፈስ ይዋሉ።   ...........P/john........... t.me/yekal_sink t.me/borforiconn
218
13
የኖኅእምነት "ኖኅ ገና ስለማይታየው ነገር እግዚአብሔር ባስጠነቀቀው ጊዜ፣ እግዚአብሔርን ፈርቶ ቤተ ሰዎቹን ለማዳን መርከብን በእምነት ሠራ፤ በእምነቱ ዓለምን ኰነነ፤ በእምነትም የሚገኘውን ጽድቅ ወራሽ ሆነ።" (ዕብ. 11:7) በአዳም የዘር ሃረግ አስረኛው ትውልድ ላይ የሚገኘው ኖኅ በዘመኑ የኀጢአት ጽዋ ሞልቶ፣ እግዚአብሔርም ሰውን በመፍጠሩ ያዘነበት እጅግ አሳዛኝ ደረጃ ደርሶ ነበር። ታዲያ የውሃ ጥፋትን አምጥቶ ምድርን የማጽዳት እቅዱን ለኖኅ በነገረው ጊዜ ኖህ ደግሞ ምንም እንኳን ዝናብ ከዚያ በፊት ዘንቦ የማያውቅ፣ የጎርፍ መጥለቅለቅም ምን እንደሚመስል ያላየም ቢሆን በእምነት የአምላኩን ቃል አመነ። በእምነትም ሦስት ነገሮች አደረገ። 1.) በእምነት መርከብ ሠራ የእግዚአብሔርን ቃል ከማመኑ የተነሳ አድርግ የተባለውን ለማድረግ ምንም አላቅማማም። በወቅቱ እርሱ የሚሰራው ስራ የሌሎች መሳለቂያ ያደረገው ቢሆንም፣ በራሱ ከመደገፍ ይልቅ በአምላኩ ላይ መታመንን ምርጫው አደረገ። ምንም ነገር በሌለበት በደረቅ መሬት ላይ መርከቡን ሰራ። 2. )በእምነቱ ዓለምን ኮነነ ኖኅ ታዛዥ ሆኖ መርከቡን በመስራቱ እና ለሌሎችም እርሱ እንደታዘዘ እነርሱም እንዲታዘዙ ጥሪ አደረገ። እግዚአብሔር አላማው ሰውን ማጥፋት ሳይሆን ማዳን እንደሆነ አሳየ። በዚህም በአለም የነበሩት ሰዎች ለመጥፋት የበቁት በራሳቸው ምርጫ ብቻ መሆኑን ለመገንዘብ ይቻላል። ኖኅ በእምነት የወሰደው እርምጃ በጥፋት ጎዳና ለመሄድ ላመጹት ሁሉ በእርግጥም ኩነኔ ነበር። 3.)ምነትም የሚገኘውን ጽድቅ ወራሽ ሆነ ኖኅ በራሱ መልካምነት ያገኘው ምንም ነገር አልነበረም። ይልቁንም በአምላኩ ላይ በመታመኑ በኀጢአት በዘቀጠች አለም ውስጥ እርሱ ግን ከመለኮት ጋር መጣበቅ ቻለ። አምላካችን እግዚአብሔር ከእኛ የሚፈልገው እርሱን እንድንመርጠው ብቻ ነው። በእርሱ የሚያምኑትን ሁሉ የሚያጸድቅ የፍቅር አምላክ አለንና።፡ ከኖኅ እምነት በመነሳት እግዚአብሔርን ስለ እምነት በጸሎት ምን ትጠይቁታላችሁ ? የፀሎት ርዕሳችሁን ከዚህ በታች ዘርዝሩና ቀኑን ሙሉ በልመና መንፈስ ይዋሉ። ........ተባረኩ🙏............. P/john t.me/yekal_sink t.me/borforiconn
186
14
ወንጌል የምስራች እንጂ ወንጀል አይደለም ። ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች ወንጌልን በመናገራቸው እንደክፉ አድራጊ ይቆጠራሉ !ያም ይህ ወንጌል ይቀጥላል ። ኮሜንት ላይ ኢየሱስ ያድናል ይጻፉልን ❤❤
ወንጌል የምስራች እንጂ ወንጀል አይደለም ። ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች ወንጌልን በመናገራቸው እንደክፉ አድራጊ ይቆጠራሉ !ያም ይህ ወንጌል ይቀጥላል ። ኮሜንት ላይ ኢየሱስ ያድናል ይጻፉልን ❤❤
107
15
[  ] ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ‼️ማቴ 26:1-13 ቀንቱንና ሰዓቱን አታውቁምና ትጉና            ፀልዩ፣ የሚናየው የሚንሰማው በአለማችን እየሆነ ያለው ነገር የጊዜው መገባደድን   ያሳያል ።                  ክርስቲያኖች አሁን ነዉ መዘጋጀት ያለንበት፣አንድ ልታገባ ቀን ቀጠሮ የተቆረጠላት ሙሽሪት ራሱዋን አዘጋጅታ እናትና አባቷን በመተው የሚትጀምረው ሌላ ህይወት መኖሩን በማሰብ ከመቸውም ጊዜ በላይ ስህተት ሆነ ስንፍና እንዲያጠቃት በአእምሮ ሆነ በስነልቦና ራሷን ትዘጋለች ።ምክንያቱም 4 አመት 10 አመት በጓደኝነት የመቆየታቸው ጉዳይ በአንድ ቀን እንከን ውሃ ልበለው ይችላል ። ቤተክርስቲያንም ለአንድ ወንድ እንደ ታጨች ሴት ለኢየሱስ ክርስቲያን የታጨች ናት። ሙሽሪት ሙሽራው እስከ ወሰነላት ቀን በወላጆቿ ቤት ነዉ የሚትከርመው እንጂ የሚፈልገውን በለተሰብ ለምነ ብላ እንቡር አትልም፣ ሙሽራውንም ስላጨኸኝ አሁን ብላ አታስገድድም። [  ] Like that ቤተክርስቲያን በአለም ውስጥ ናት፣በራሷ ፊቃድ መነጠቅ አትችልም ግን ምን ማድረግ አለባት ስንል መዘጋጀት (ሉቃስ 12:35) ወገባችሁ የታጠቀ መብራታችሁም የበራ ይሁን ይለናል ። ታዲያ ወንድሞች እህቶቻችን ጌታ በደጅ ነዉ ፣ ሙሽራችን ልንቀበል ነዉ እንዘጋጅ ! እንንቃ ፣እንነቃቃ፣ሰላማችሁ ይብዛ በፓ/ጆን t.me/yekal_sink 💍💒
101
16
https://youtu.be/CWc8tnwH090?si=Uv1I6_KarrPbI_Ws
101
17
🔔ተለቀቀ🔔ሊያዩት የሚገባ!👇👇👇 https://youtu.be/UeZl37zBrL8?si=9-upZwy2myRfpvRJ https://youtu.be/UeZl37zBrL8?si=9-upZwy2myRfpvRJ
83
18
🎯 የትንሣኤን ሕይወት ከክርስቶስ ያልተካፈሉ ትኩረታቸው "በትንሣኤ  ወይም የአንድ ቀን በዓል" ላይ ሲሆን ቅዱሳን ግን ለዘላለም ትንሣኤ በሆነላቸው ጌታ ላይ ያተኩራሉ። t.me/yekal_sink t.me/borforiconn join us and invited your friend
70
19
🚨ይህን እስካላወቃችሁ ድረስ #በፖርኖግራፊ አለመያዝ #አትችሉም! ህይወታችሁ ላይ አትቀልዱ!! #ተጠንቀቁ! 🚨ሊንኩን በመጫን እውነታውን ከቪዲዬው ስሙ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/F3Mt2hbWoOw?si=51NWu4tmZinqfreC
45
20
👌እግዚአብሔር በመጀመሪያ ሰማይንና ምድርን ሰራ ቀጥሎም የሚታዩትንና የማይታዩትን ፍጥረታትን ፈጠረ።ከዚያም እግዚአብሔር በዚህ ሁሉ ፍጥረታት ላይ በበላይነት እንዲያስተዳድር የሰውን ልጅ ከምድር አፈር
👌እግዚአብሔር በመጀመሪያ ሰማይንና ምድርን ሰራ ቀጥሎም የሚታዩትንና የማይታዩትን ፍጥረታትን ፈጠረ።ከዚያም እግዚአብሔር በዚህ ሁሉ ፍጥረታት ላይ በበላይነት እንዲያስተዳድር የሰውን ልጅ ከምድር አፈር አበጀ ወይም ፈጠረ ፣ እናም እግዚአብሔር የስርዓት አምላክ ስለሆነ ሁሉት ነገሮችን በኤደን ገነት አስቀመጠ፣ይህም ምንም አንዱን እንድበላ አንድኛውን እንዳይበላ በማስጠንቀቅ ትእዛዛት ሰጠ። ✝️ ይሁን እንጂ የሰው ልጅ የተባለውን ትቶ ባልተባለው ላይ ትኩረት አደረገ ይህም ትልቅ ኪሳራን ለምድራችን አመጣ።የመጀመሪያው አዳም ትልቅ ስህተት አመጣብን ፣ የሚገርመው ነገር በዚሁ ሁሉ ግን እግዚአብሔር ከሰው ልጆች ጋር ያለውን ህብረት አላቁረጠም ፣ እድሉንም ለወደቁ መላእክት አልሰጠም እንደገና ለሰው ልጅ ያለውን አላማና እቅድ አሳየን ። ስለዚህም በገዛ ክንዱ ኃይል አደረገ ስሙ ይባረክ። ይህ የገዛ ክንዱ ማነው ግን ? መላእክት፣ ቅዱሳን፣ አባቶች፣ አይደለም ልጁ ነው ። ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ ስናገር :- ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። t.me/yekal_sink t.me/borforiconn join us and invited your friend
157