cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

AMHARA PREVAILING

የአማራ ሕዝብ የሕልውና የፍትህ እና ርትዕ ትግል ትክክልና ድል መጎናፀፍ ያለበት ነው።

Больше
Рекламные посты
6 191
Подписчики
+1324 часа
+947 дней
+33930 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
" ኢትዮጵያ እየመከረች ነው " ❌ ኢትዮጵያ ጦርነት ላይ ናት ✔️ Ethiopia is at war with itself !!
8080Loading...
02
"ገና አንድ ሚሊዮን ተጨማሪ ኦሮሞ እናስታጥቃለን" ** // ነፍጠኛን እንዲቀጣ አንድ ሚሊዮን ቄሮና ቀሬን አስታጥቀን ወደ አባይ ማዶ እንልካለን: አሁን ወደ ጎጃምና ጎንደር የምንልከው ቄሮ እንደ 2008ቱ ዱላና ዲንጋይ የያዘ ሳይሆን ዘመናዊ መሳሪያን የታጠቀ ነው: አሁን የጦር ጀቷና ድሮንም የቄሮ ናት:: ነፍጠኛ ትናንት ወሎን ፊንፊኔንና አዳማን የኔ አደርጋለሁ ብሎ ይመኝ ነበር: አሁን ግን እባካችሁ ባህር ዳርንና ጎንደርን አስተርፉልኝ ሁኗል እለቅሶው:: ደብረብርሀንማ ድሮም የእሱ እንደማይሆን ያውቃል ቢመኝም አያገኘውም:: አሁን እናንተ በርትታችሁ አበርቱን የውስጥ የቤት ስራችሁን ስሩልን: ትምክህተኛውን ለእኛ ተውልን የፖለቲካ ተሳትፎው ከኛንጋቶና የም ብሄረሰብ ያነሰ ሚና እስከማይኖረው አድርገን እንቀጣዋለን: በአገልግሎት ዘርፍም ልክ እንደ ቻይናና የውጭ ዜጋ በክፍያ ነው ምናስተናግደው : እመኑን ድጋሜ ኦሮሞን እንዳይንቅ እንዲያከብርና እንዲፈራ አድርገን ሰብረነዋል ገናም እንሰብረዋለን:: አቶ ሽመልስ አብዲሳ ቅዳሜ ምሽት በኢሊሊ ሆቴል በተደረገው የኦሮሞ ባለ ሀብቶችና ወጣት ተፅኖ ፈጣሪወች በኦሮሞኛ ያስተላለፉት መልዕክት ትርጉም! ዘጋቢ ፦ ሞገሴ ሽፈራው መረጃ ቲቪ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ግርማ ካሳ
7811Loading...
03
Abiy Ahmed is making ID Amin, hitler , mossoloni, jealous of him ‼
1 1180Loading...
04
የጨነቀለት !! አብይ አሕመድ በፍርሃት በሚንቀጠቀጥበት ዘመን ያቋቋመው የሪፐብሊካን ጋርድ የሚባለው ወታደራዊ ክፍል የራሱን የስለላ ክፍል ማቋቋሙ ታውቋል። አላማው የመከላከያ ኃይሉንና የደሕንነት ተቋማትን መሰለል ነው!! ምክንያቱ ደግሞ የሠራዊቱ ክፍሎች እየፈረሱ ነው፣ መፈንቅለ መንግስት ለመፈፀም የሚያሴር ቡድን መኖሩን ለመሰለል ነው ተብሏል። የአገሪቱ የስላላ ተቋማት መብዛትና እርስበርስ መጠላለፍ መፈንቅለ መንግስትን ለመከላከል ያስችላል በሚል ከአምባገነኖች መፅሐፍ የተኮረጀ ቀሽም ፖለቲካ ነው። ➩ ብሔራዊ ደሕንነት- NISS ➩ የመረጃ መረብ ደህንነት- INSA ➩ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ➩ የመከላከያ ወታደራዊ ደህንነት መምሪያ ➩ የፋይናንስ ኢንተለጀንስ ➩ አሁን ደግሞ - የሪፐብሊካን ጋርድ ደሕንነት መምሪያ 😂🙈 ➩ የጋቸና ሲርና ፣ ኮሬ ነጌኛ ስለላ ፣ እንዲሁም የአዲስአበባ ደህንነት፣ የኦሮሚያ ደህንነት፣ የደመላሽ ገ/ሚካኤል ፌደራል ፖሊስም በተመሳሳይ እየሠሩበት ስለሆነ ወደመምሪያ ብታሳድጉት አለም እንዴት አገዛዝ እንደሚበሰብስ ጥሩሩሩሩ ልምድ ይቀምርበታል።
1 2210Loading...
05
የአማራ ሕዝብ የዘላለም ትጥቅ የሚሆንህ መሣሪያ እየገባልህ ነው። ይሔ አረመኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሀብት ኢትዮጵያውያንን ሊጨፈጭፍ ያስገባው ጦር መሣሪያ ሁሉ እየገባልህ ነው ሰብስበህ አስገባ ‼ የአማራ ጠላቶች በብረት እንጂ በብዕር አያምኑምና ረጅም የትግል ባሕል እየገነባን መሔዳችን የማይቀር ነው ‼
1 2782Loading...
06
ቀን 21/9/2016 ዓ.ም ከ: አማራ ፋኖ በጎንደር የተሰጠ መግለጫ፤ ጉዳዩ: የምህረት አዋጁ ለተጨማሪ 15 ቀናት መራዘሙን ስለማሳወቅ፤ ለ: የጸጥታ አካላትና የታችኛው መዋቅር አካላት፦ ü አድማ ብተና ü ሚሊሻ ü ህዝባዊ ፖሊስ (አማራ ፖሊስ) ü መከላከያ ሰራዊት ü ፌዴራል ፖሊስ ü መረጃና ደህንነት አካላት ü ለታችኛው የአገዛዙ መዋቅር አካላት በሙሉ፤ የአማራ ፋኖ በጎንደር ለጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት ያወጣው የምህረት አዋጅ ከግንቦት 6 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም የቆየ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የምህረት አዋጁ ጠቀሜታ ላቀ ያለ ሆኖ በመገኘቱ ሳቢያ ለተጨማሪ 15 ቀናት ማለትም ከዛሬ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲራዘም ተወስኗል፡፡ ከዚህ ቀደም እንደሚታወቀው የአድማ ብተና፣ ሚሊሻ፣ ህዝባዊ ፖሊስ (አማራ ፖሊስ)፣ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ መረጃና ደህንነት አባላት እንዲሁም የታችኛው መዋቅር የአገዛዙ አካላት በአማራ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ፣ ቤት ንብረት እያወደመ፣ እንስሳትን እየገደለና የአማራን ህዝብ በቃላት ሊነገር የማይችል ሰቆቃ ውስጥ የጣለው የብልጽግና ሰው በላ አረመኔ አገዛዝ መሳሪያ ሆናችሁ ስታገለግሉ ቆይታችኋል፤ በገዛ ህዝባችሁ ላይም መአት አውርዳችኋል፡፡ እናንተ የምታገለግሉት ክፉና ጨካኝ አገዛዝ ጸረ አማራ እና ጸረ ኢትዮጵያ ከመሆን አልፎ እንስሳትን የሚረሽን፣ ሰብል የሚያቃጥልና የሚያበላሽ፣ እና ቤት ንብረት የሚያወድም፤ ህጻናት ሴቶችን እና እናቶችን ሚደፍር፤ የስድስት አመት ወንድ ህጻን ሳይቀር የሚደፍር አውሬ ስርአት አገልጋዮች ሆናችሁ መቆየታችሁን በዋላችሁባቸው አውደውጊያዎችም ሆነ ውጊያ ባልተደረገባቸው ሰላማዊ መንደሮች በአይናችሁ በብረቱ ተመልክታችኋል፡፡ የኦሮሙማ አፓርታይድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈጸመ ያለው ወንጀል ሰማይ ብራና፣ ባህር ቀለም ቢሆን እንኳ ተጽፎ የማያልቅ መሆኑ መቸም ከማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ የአማራ ህዝብ ተፈጥሮ የሰጠቸውን የመኖር መብት እንደ ወንጀል ቆጥሮ የአማራን ህዝብ ዘር የማጥፋት ወንጀል (Amhara Genocide) የሚፈጽም እና ህዝባችንን ለስደት፣ ለጉስቁልናና ለመጠነ ሰፊ ውድመት የዳረገውን ይህንን አውሬ አገዛዝ ያገለገለ በሙሉ የታሪክ እዳ፣ የሞራል ተጠያቂነት፣ የህሊና ክስ፣ እና የዳኝነት ፍርድ አለበት፡፡ የዚህ ጥቁር ታሪክ ተሳታፊ የሆነ በሙሉ ለማንም የማይገዛውን ኩሩ እና መንፈሰ ጠንካራ የአማራ ህዝብ እሴት የካደ እና ባርነትን ወዶና ፈቅዶ የተሸከመ አሳፋሪና ክብሩን በምስር ወጥ የለወጠ ከሀዲ በመሆኑ የትውልድ አተላ ተብሎ ይቆጠራል፡፡ ይሁንና የአማራ ፋኖ በጎንደር እነዚህ የጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት የአገዛዙ ታዛዦች ወይም ትእዛዝ ፈጻሚዎች መሆናቸውን ይገነዘባል፡፡ ይህንንም በመረዳት ዛሬ ለአድማ ብተና፣ ሚሊሻ፣ ህዝባዊ ፖሊስ (አማራ ፖሊስ)፣ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ መረጃና ደህንነት አባላት እንዲሁም የታችኛው መዋቅር የአገዛዙ አካላት ከአሁን በፊት ከግንቦት 6 ቀን እስከ ግንቦት 21 ቀን ለ15 ቀናት እንዲቆይ ሆኖ የጸደቀው የምህረት አዋጅ ለተጨማሪ 15 ቀናት፤ ከግንቦት 22 እስከ ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲራዘም ተወስኗል፡፡ የምህረት አዋጁም የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ይዟል፦ 1) የአማራ ፋኖ በጎንደርን ለመቀላቀል እና ይሄንን ሰው በላ አገዛዝ ለማስወገድ የሚደረገውን ትግል መቀላቀል ለሚፈልጉ የጸጥታ አባላት እና የታችኛው መዋቅር አካላት ሙሉ ምህረት ማድረጉን ያሳውቃል፡፡ ወደ አማራ ፋኖ በጎንደር የሚገቡ የጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት ትጥቃቸውና ደህንነታቸው ተጠብቆላቸው፤ ምንም አይነት ጥያቄ ሳይቀርብባቸው፣ አስፈላጊው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷቸው ትግሉን እንደሚቀላቀሉ ሙሉ ማስተማመኛ እንደምንሰጥ እናረጋግጣለን፡፡ 2) ወደየቤተሰባቸው መሄድ ለሚፈልጉ የጸጥታ አካላት እና የታችኛው መዋቅር አካላት የአማራ ፋኖ በጎንደር ሙሉ ጥበቃ፣ የትራንስፖርት ገንዘብና አልባሳትን የሚያቀርብላቸው ሲሆን በሰላም ወደቤተሰባቸው እንዲቀላቀሉ ለማስቻል መዋቅራዊ አሰራሩን ሙሉ በሙሉ የሚጠቀም መሆኑን ያሳውቃል፡፡ ይህንን የምህረት አዋጅ ያለምንም እንከን ለማከናወንም የአማራ ህዝብ፤ የአማራ ፋኖ በጎንደር የሰጠውን ትእዛዝ በመፈጸም ለምህረት አዋጁ ተጠቃሚ የጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት ቀና ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ በመሆኑም የአማራ ፋኖ በጎንደር ለአድማ ብተና፣ ሚሊሻ፣ ህዝባዊ ፖሊስ (አማራ ፖሊስ)፣ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ መረጃና ደህንነት አባላት እንዲሁም የታችኛው መዋቅር የአገዛዙ አካላት ይሄንን የምህረት አዋጅ እድል በአስቸኳይ እንዲጠቀሙ ሲል ጥሪውን ያቀርባል፡፡ የተሰጠው ቀነገደብ ካለቀ በኋላ እድሉን ሳትጠቀሙበት ብትቀሩ ግን ለሚወሰድባችሁ እርምጃ ሀላፊነቱን ራሳችሁ የምትወስዱ ይሆናል፡፡ ይህንን የምህረት አዋጅ እንዲያስፈጽሙ ጥብቅ ትእዛዝ የተሰጣቸው የአማራ ፋኖ በጎንደር ክፍለጦሮች እና ብርጌዶች የሚከተሉት ናቸው፤ 1) ጉና ክፍለጦር 2) ራስ ደጀን ክፍለጦር 3) ዘርዓይ ክፍለጦር 4) አድዋ ክፍለጦር 5) ገብርዬ ክፍለጦር 6) ሜ/ጄ ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦር 7) አጼዎቹ ክፍለጦር 8) ቴዎድሮስ ክፍለጦር 9) ተከዜ ክፍለጦር 10) ጥቁር አንበሳ ብርጌድ 11) አስቻለው ደሴ ብርጌድ 12) ነበልባሉ ብርጌድ 13) ድልበር ብርጌድ 14) ቻላቸው እንየው ብርጌድ 15) ጫንድባ ብርጌድ 16) ወንድማማቾች ብርጌድ 17) ተከዜ ተፋሰስ ናደው ብርጌድ ላለፉት 15 ቀናት የወጣውን የምህረት አዋጅ በመጠቀም በሽህዎች የሚቆጠሩ የጸጥታ አካላትና የታችኛው መዋቅር አካላት እጃቸውን ሰጥተዋል፡፡ አረመኔውን አገዛዝ መታገል የፈለጉት፤ በተለይም ሚሊሻ እና አድማ በታኝ አባላት በገፍ ወደ ፋኖ ሰራዊት ተጠቃለው አስፈላጊው ስልጠና እየተሰጣቸው ይገኛል፡፡ ወደየቤተሰቦቻቸው መሄድ የፈለጉትም እድሉ ተመቻችቶላቸው በሰላም እንዲሄዱ ተደርገዋል፡፡ አሁንም የቀራችሁት የጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት በእነዚህ 15 ቀናት ውስጥ የምህረት አዋጁን እንድትጠቀሙ ሲል የአማራ ፋኖ በጎንደር ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ የምህረት አዋጁ ከተራዘመበት ግንቦት 22 እስከ ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡ የአማራ ፋኖ በጎንደር ይህ የምህረት አዋጅ የመጨረሻ የምህረት አዋጅ መሆኑን በጥብቅ ያሳስባል፡፡ ድል ለፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ! አርበኛ ባዬ ቀናው፤ የአማራ ፋኖ በጎንደር ሰብሳቢ
1 1290Loading...
07
https://youtu.be/WPzUTNjqxPM?si=m8N5HfhD2-zb4Byw
1 1160Loading...
08
አገባባቸው እና  ውጤታቸው !!
1 5212Loading...
09
አገባባቸው እና  ውጤታቸው !!
1 4361Loading...
10
የክተት አዋጅ ብልጽግና አለ የለም የተባለውን ሀይሉን እና ትጥቁን ይዞ "የመጨረሻ" የሚለውን ዘመቻ ለ12ኛ ጊዜ ሊከፍት መሆኑ ይታወቃል፡፡ በቀጣይ ቀናት ውስጥ የአየር ጥቃቶችና ድሮን ጥቃቶች ሊበረቱ ይችላሉ፡፡ ብዛት ያለውን ሰራዊቱንም አስጠግቷል፡፡ ይህን ካደረገ በኋላም ከተረፉት ጋር ለድርድር እንደሚቀርብ አሳውቋል፡፡ የአሁኑ አላማ ዋና ዋና የአማራ ፋኖ ይዞታዎችን እና ሰራዊቶችን ካዳከመ በኋላ ፋ*ኖን በደካማ ሁኔታ እጁን ጠምዝዞ ለድርድር ማምጣት ነው፡፡ ለዚህ አጸፋ ደግሞ ፋ*ኖ በአራቱም ግዛቶች  በአስቸኳይ የክተት አዋጅ ማወጅ ይጠበቅበታል፡፡ ህዝብ በበቂ ሁኔታ በማይደግፋቸው አካባቢዎች የፋኖ ሀይል በቁጥርና አየር ጥቃት እንዳይበለጥ ይሄ የክተት አዋጅ ይጠቅማል፡፡ በዋነኝነት ግን የክተት አዋጁ ብልጽግናን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አከርካሪውን ሰብሮ ለመጣል የሚያስችል ነው፡፡ ምስጋናው አንዷለም
1 4022Loading...
11

10Loading...
12
https://www.youtube.com/live/PZ1Nuol3ZYE?si=GPxNza8tOxyvgzeY
1 5530Loading...
13
(በሱራፌል ወንድሙ አበበ) ጥበበኛን እንጂ ጥበብን፤ ጋዜጠኛን እንጂ ጋዜጠኝነትን ማሰር አይቻልም። ጥበበኞችንና ጋዜጠኞችን መፍታት ሃገርን ከእስራት እንደማውጣ ነው። የትላንቶቹን ጨቋኞች አውግዞ መልሶ እነሱን መሆንን የመስለ ምን እርግማን አለ?! የመናገርና የመፍጠር ነፃነትን ማፈን መረጃን፣ እውቀትን፣ እውነትንና ምናብን ያጠፋል። ፍትሃዊ እውቀትን ያልታደለና አሻግሮ የተሻለና የተለየ ነገን መፍጠር የማይችል ትውልድ ጥፋትን እንጂ ለሰው ልጅና ለተፈጥሮ የሚበጅ ልማትን ሊያመጣ አይችልም። በሃሳብ ባንስማማም በፈጠራ ሙግት መሞራረድን የሚያደንቅና የሚያበረታታ ዲሞክራሲ ያስፈልገናል። በህዝብ አይን ልማትን ሳይሆን ጥፋትን የሚጋብዙ ሰዎች ካሉ በፍትህ ስርአት፤ የህግ አግባብ ባለው የፍርድ ቤት ሂደት ነው መዳኘት ያለባቸው። አለበለዚያ በሰፈርነው ቁና ስንሰፋፈር ነው የምንኖረው። ያ ደግሞ የትላንት እንጂ የሩቅ ታሪክ አይደለም። ጥበበኞችና ጋዜጠኞችም፤ ጅቡ እግሮቻችንን እየበላው "ተዉ ጅቡ ተረብሾ እንዳይበላን አንጩህ፤ ዝም እንበል፤ " የምንለው ነገር ይገርማል። በግልፅም በቅኔም ስለሁኔታችን እንናገር፤ ካልቻልንም ከአፈና ጋር አንተባበር። ይህ መልእክት ለሆዳቸው ያደሩትን አይጨምርም። እነሱ ከህዝብ የተለዩና በሃሳብ የምንታገላቸው ናቸው። ፀጋየ ገብረመድህን ብዙዎቹ ድርሰቶቹ በሳንሱር ይጣሉ ነበር። እሱም ታስሯል። በተለይ በደርግ ዘመን መፈናፈኛ አጥቶ፤ ስለ ህዝቤ ሁኔታ መናገር የማልችል፤ በፀፀት የምናውዝ ምን ያለሁት ከንቱ ነኝ ሲል አሰበ እንጂ ዘመኑ አሸናፊ ነውና በቃ ሲያፍኑኝ ዝም ልበል፤ የአባቴ ቤት ሲዘረፍ እግር እግሩን ልያዝ አላለም። ለዚያ ነው በዚያ ሁሉ ወታደራዊ ኢሰፓ ፊት ለዚያውም በራሳቸው ጉባኤ አዳራሽ፤ "ዚቀኛው ጆሮ" የሚለውን ቴአተር በታላቁ ተዋናይ በወጋየሁ ንጋቱና በሌሎቹም አርቲስቶች አቅርቦ የመታፈኑን ሃቅ ለአፋኞቹ የነገራቸው። "አቤት የሌባው ብዛት....!" ብሎ! መንግስቱ ለማን የመንግስቱ ሃይለማሪያም አፋዳሽ "አርቲስቶች" ለአረንጓዴው የምርት ዘመቻ ቴአትር ፃፉ ብለው ሲያስገድዷቸው፤ "ለአረንጓዴው ዘመቻ የሚሆን አረንጓዴ ቴአትር የለኝም አልፅፍም" ብለው ጥበባዊና ሰዋዊ ማንነታቸውን የጠበቁ ፅኑ ናቸው። አንዱ ጥቅመኛ 'ለአረንጓዴው የምርት ዘመቻ አልፅፍም ማለት አይችሉም። መቀመጫዎን በሳንጃ ሲወጉ በግድዎ ይፅፋሉ' ይላቸዋል። መንግስቱ ለማም 'እንደዚያም ቢሆን በሳንጃ ስትወጉኝ ስለሚሰማኝ ስሜት እንጂ ስለ አረንጓዴው የምርት ዘመቻ አልፅፍም' አሉ። በአሉ ግርማ ደግሞ ስለ እውነት ህይወቱን በመክፈል፤ አድር ባይነትን የምንጠየፍበትን ልክ የሰማይ ያህል አርቆ ሰቀለው።  ጥያቄው 'ይህንን ከመሰሉት አያሌ ታሪኮች ምን እንማራለን?' የሚል ነው። - [ሱራፌል ወንድሙ የX ገፅ]
1 5990Loading...
14
Date: 5/26/2024 Subject: Sending out condolences to the aid worker killed in Gondar The Amhara Fano in Gondar (የአማራ ፋኖ በጎንደር) would like to express its condolences to the family and loved ones of the aid worker killed near Gondar yesterday. Aid workers have been a lifeline to our community since a genocidal war was waged on our people by the Ethiopian government a year ago. The tragic death of this aid worker was in an area of Gondar which is under the control of the federal forces, and we do not doubt their culpability in this tragic incident based on their track record of committing war crimes and crimes against humanity with impunity. While our preliminary investigation of the cause of this tragic death shows the involvement of local government militias, we as Amhara Fano in Gondar are ready to cooperate with all concerned bodies in the further investigation of this tragic incident. We will continue our commitment to ensure the safety and security of international aid workers to facilitate the distribution of life-saving humanitarian assistance to those in need. አርበኛ ባየ ቀናው የአማራ ፋኖ በጎንደር ሰብሳቢ Baye Kenaw Chair, Amhara Fano in Gondar
1 6880Loading...
15
THIS is a Typical REACTIONARY NATIONALISM !! The Amhara Nationalism is A REVOLUTIONARY NATIONALISM !! Unrealistic to the Ethiopian context!
1 5780Loading...
16
https://www.youtube.com/live/Z6mfe8EJmrE?si=52m_6q9Qz5VeEES0
1 5570Loading...
17
https://martinplaut.com/2024/05/23/abiys-regime-posed-a-threat-to-the-existence-of-ethiopia-as-a-state/
1 8260Loading...
18
ኬንያ በነጩ ቤተመንግስት በትልቁ ተከብራለች !! የአፍሪካ ቀንድ ታላቅ የአሜሪካ አጋር ተደርጋ ተወስዳለች። እንዲያውም ከኔቶ ውጭ ያሐች ቁልፍ አጋር ሆና ተመርጣለች። ዘር አጥፊው የኦሮሙማ ገዢ ቡድን በሚፈፅማቸው አውሬያዊ ተግባራት ፡ የዘመናዊ ማሕበረሰብ መሴቂያ ሆኗል። በጦርነት አዙሪት ሕዝብ ከመጨፍጨፍ አልፎ የብሪክስ አባልነትን እንደታልቅ ነገር ሲቀባጥር ከረመ። ብሪክስ አባል ሆኖ ዋሽንግተን ገንዘብ የሚለምን መሳቂያ ስለሆነ ኢትዮጵያም በእነዚህ ጭባዎች እጅ አብራ ተናቀች፣ በደም ተጨማለቀች።
2 2331Loading...
19
ልዩ መረጃ! በአማራ ላይ የተጀመረውን የዘር ማጥፋት ዓላማ ያለውን ጦርነት አገዛዙ ባሰበው ልክ መምራት ባለመቻሉ ለብልጽግና ሠራዊት አዛዦች ማማለያ ወታደራዊ ማዕረግ ለመስጠት ታስቧል። በሰራዊቱ ውስጥ እንዲቀላቀሉ ለተደረጉ የትግራይ ተወላጆች ተመጣጣኝ ያልሆነ ወታደራዊ ማዕረግ ለመስጠት መልምሎ ጨርሷል።  በየጊዜው የገቡትን የኦሮሞ ተወላጆች በፍጥነት በአክስለሬሽን ወታደራዊ ማዕረጋቸው ይደግ ተብሎ አቅጣጫ መቀመጡን ኢትዮ 251 ሚዲያ ሰምታለች። ሁለት ሦስት ስቴፕም ቢሆን ማደግ አለባቸው በሚል 2008 እና 2009 መቶ አለቃ የነበሩ የኦሮሞ ተወላጅ ሴቶች ሳይቀር አሁን ብርጋዴየር ጀኔራል ደረጃ እንዲደርሱ ለማድረግ በልዩ ሁኔታ እየተሰራ ነው። ለዚህ አንድ አጋጣሚ እየጠበቀ ነው። ትንሽ ድል እየፈለገ ነው። ይህን የሰሙ የኦሮሞ ተወላጅ ወታደራዊ አዛዦች በጭካኔ እያዋጉ ነው። ዐቢይ አሕመድ ራሱ በሰጠው አቅጣጫ በሚቀጥሉት ጊዜያት፦ => አራት ባለሙሉ ጀኔራል ማዕረግ => አስራ ዘጠኝ ሌተናል ጀኔራል ማዕረግ => ሃምሳ ስድት ሜጀር ጀኔራል ማዕረግ => ስድሳ አራት ብርጋዲየር ጀኔራል ማዕረግ ለመስጠት አቅጣጫ ተቀምጧል። አብዛኛዎቹ የኦሮሞ ተወላጆች ናቸው። ከእነዚህ ውስጥ ጥቂት የሚባሉ የአማራ ተወላጆች ቢኖሩም እንደኢትዮ 251 የመረጃ ምንጮች ከማዕረግ ዕድገቱ በኋላ በጡረታ የሚገለሉ አሉ። ይህን ወታደራዊ ማዕረግ ለማደል ቁርጥ ያለ ቀን የተቆረጠ ባይሆንም፣  ከፍተኛ ድል ካገኙ ያን ምክንያት በማድረግ ማዕረጉን ለማደል አቅጣጫ እንደተቀመጠ ነው ኢትዮ 251 ለማወቅ የቻለችው። በርግጥ ጠላቶቻችን የሚያልሙት ከፍተኛ ድል መቼም አይታሰብም!! የዐቢይ አሕመድን ሰራዊት የአማራ ፋኖ በአራቱም አቅጣጫ መግቢያ መውጫ አሳጥቶት ይገኛል።  ትንሽም ቢሆን ድል የማይታሰብ ሆኗል። በሌላ መረጃ የኦሕዴድ ብልጽግና ባለሥልጣናት፦ "ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ያለንን የታጠቀ ኃይል በሙሉ ይዘን እንዝመት" በሚል የደቡብ፣ ሲዳማና ሌሎች  ክልሎች የሰው ኃይል እንዲያዋጡ ጥብቅ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን የኢትዮ 251 ሚዲያ የመረጃ ምንጮቻችን ያደረሱን መረጃ ያመለክታል። አሁን ካሉት ተጨማሪ ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች፣ ታንክና ዘመናዊ መድፍ ለመግዛት ግዥ መጠየቁን ኢትዮ 251 ሚዲያ ሰምታለች። የምድር ኃይሉን ከሜካናይዝድ ጦር ጋር መልሶ ለማደራጀት የታሰበ ቢሆንም የሰው ኃይሉ የተመናመነው የዐቢይ አሕመድ ሰራዊት  ድል እንደራበው በየደረሰበት እየተበታተነ ይገኛል። ዘገባው የኢትዮ 251 ሚዲያ ነው። https://t.me/ethio251media
1 7580Loading...
20
Media files
2 3452Loading...
21
በአገዛዙ ውድቀት የተራበው ከተሜውና የዩኒቨርሲቲ ተማሪው ብቻ አይደለም። የአገዛዙ ጦር ርሃብ ላይ ነው። አንድ ከፍተኛ ማዕረግ ያለው ወታደራዊ መኮንን በመኮንኖች ስልጠና ላይ ቢገኝም ወላጅ ቤተሰቦቹን ገንዘብ ላኩልኝ እያለ ሲላክ አውቃለሁ። በቅርብ ሰሞን የሆነ ነው። ጦሩ እየተራበ ነው። ሻለቆችና ኮለኔሎችን ጨምሮ!! ተራው ወታደር ዘርፈህ ብላ ተብሏል። The largest elite army ግን በዚያው ደጋ ዳሞት ጠፍታ ቀረች አይደል። - በኦሮሚያ የግዳጅ ወታደራዊ አፈሳው ተጠናክሮ ቀጥሏል። በሐረርጌ በግድ እየተጫነ ወደማሰልጠኛ የሚገባው ወጣት በርካታ ነው። አፈሳው በሁለት መልኩ እየተፈፀመ ነው። አንዱ ወደ መከላከያ ማሰልጠኛ የሚገባ አፈሳ ሲሆን ሁለተኛው የግዳጅ ዘመቻ እየተሠራ ያለው አዲስአበባ ዙሪያ ነው። << የሥርዓቱ ዘብ >> በሚል ልክ እንደሁቱ ሚሊሻ እየሠለጠነ ያለው ሕዝብ ከፍተኛ ነው። አላማው አዲስአበባ የሚመጣን ታጋይ መመከት ነው ቢባልም ሕዝብን ከሕዝብ የማጨፋጨፍ አላማ የያዘ እንጂ ወታደራዊ ትርጉም ያለው አይደለም። -- የአገዛዙ ሠራዊት አንድ ከፍተኛ ትኩረት የተሠጠው የሥራ ክፍል አደራጅቷል። የሚከዱና የሚኮበልሉ ወታደሮች ጥበቃና ክትትል ክፍል ነው። እግዚኦ ነው መቼስ!! የወታደራዊ መረጃ መምሪያ አንዱ ሥራ ሠራዊቱ ውስጥ ሊከዳ የሚፈልግ፣ የሚሞክር ወዘተ መከታተልና በዚህ ተጠርጥረው በመላ አገሪቱ የታሠሩ ወታደሮችን ፍርድ ማስፈፀም ነው። ብርሃኑ ጁላ በእምነት ሳይሆን በክትትልና ጥበቃ የሚሰነብት ወታደር ፈጥሮልን አረፈው !!
2 4533Loading...
22
የነገሮች ምንጭ ውስጣዊም ውጫዊም ነው። የሕልውና አደጋዎች ምንጭም ውስጣዊና ውጫዊ ናቸው። ትግልም ውስጣዊና ውጫዊ ነው ። የዚህ ዘመን ታጋይ ካለፈው ልምድና ትምህርት የወሰደ እንጂ ባለፈው የውድቀት ሐዲድ የሚኳትን ሊሆን አይገባም። ውስጣዊ ሁኔታን እና አሰላለፍን የማስተካከል ጥያቄ ሲነሳ በወንድም ላይ የሚፈፀም ማጥቃትና መጓተት እየተደረገ የሚቀርበው አተያይ የትግልን ባሕሪ አለመረዳት ነው።  የውስጥ ችግሮችን በአንድነት ስም እየሸፋፈኑና እያድበሰበሱ መሔድ ስሕተት ብቻ አይደለም። አጠቃላይ ትግሉን ገደል የሚከት አደገኛ ልምምድ ነው። Compromise የሚደረግና የማይደረግ አላማ አለ።  የማይደረግበት የሕልውና አላማ ላይ ነን!! አላማህን የሚያደናቅፍና የሚጠልፍ አካል የሚመጣው ከውጭ ብቻ ሳይሆን በዋናነት ከውስጥ ነው። ውስጣዊ አንድነትና ግልፅነት መፍጠር የውጭውን ጠላት ከመታገል በላይ ዋጋ ያለው ቁምነገር ነው። ስለሆነም መጀመሪያ አሰላለፉ መጥራት አለበት ‼ አማራን የሚያስቀድም በአንድ ጎራ ኢትዮጵያን አስቀድማለሁ የሚል በሌላ ጎራ ተሰልፎ በአንድ ሕዝብ ትከሻ ላይ ሊራኮት አይገባም። ሁለት አይነት አስተሳሰብ፣ ሁለት አይነት ርዕዮተ-ዓለም ፣ ሁለት አካሔድ ፣ ሁለት ኢንዶክትሪኔሽን፣ ሁለት አይነት ስብከት፣ ሁለት ምናምን በአንድ ሕዝብ ላይ ጭኖ መታገል አይቻልም!! ሕዝባችን ሁለት አካላትን የመጠበቅና የመቀለብ ግዴታ የለበትም። አማራን ሕልውናውን ለማረጋገጥ በሚያስችለው አግባብ በአማራነት ማደራጀት ምርጫና መብት አይደለም‼ ግዴታ ነው‼ የሕልውና አደጋ ውስጥ ያለውን አማራ በአማራነት መደራጀትህ ብሔርተኛ መሆን ነውና አያዋጣም የሚሉ አካላት ከአብይ አሕመድ ያላነሱ ጠላቶች ናቸው‼ 30 አመት ሙሉ ጠብ ያረጉት ነገር የሌላቸው የውድቀት እሽክርክሪት ውስጥ የሚባዝኑ አካላት ዛሬም መፍትሔ ከእኛ ነው እንዲሉ መፍቀድ ነውር ነው!! ዛሬ ላይ ተነጋግሮ መፍትሔ ማምጣት የማይችል ስብስብ ድል መጥቶ ስልጣን ቢይዝም ስለማይበጅ ከወዲሁ መራር ውሳኔን ለመጋት መዘጋጀት አለበት ‼
2 1912Loading...
23
ዛሬ በጦርነት መካከል አጠገባቸው ካሉ አመራሮች ጋር ተነጋግረው ልዩነታቸውን መፍታትና መፍትሔ ማስቀመጥ የተሳናቸው ሰዎ፥ ሆኖላቸው ነገ አገር ቢረከቡ የስንቱን ፍላጎት በተሸከመችው ዥንጉርጉር ኢትዮጵያ፡ ልዩነቶችንና ፍላጎቶችን የማስተናገድ አቅሙም ዝግጁነትም እንደሌላቸው መረዳት ይቻላል። አስር ገፅ የአላማ መግለጫ ማስናዳት ቢችሉ የቱ ጋር እንደተለያዩ ይናበቡ ነበር። ግን የአእምሮ ጂምናስቲክ ለብዙዎች ጭንቅ ናት።
1 8490Loading...
24
ከረጅም አመት "የነፃ ሕዝብ ነን" ተረክ በኋላ ፡ መብቱን ለአምባገነኖች አሳልፎ የሰጠው ሕዝብ ቢያንስ ለመብቶች መከበር ሲታገሉ የነበሩና ዋጋ የከፈሉ ኢትዮጵያውያንን አደራ በመብላቱ ተጠያቂ ነው።
2 4520Loading...
25
የአገዛዙን ገመና እና አረመኔነት የገለጠው ናሁሰናይ ዛሬም በአካለ ሥጋ የአገዛዙ እስረኛ ነው።
2 4850Loading...
26
ገበታው የተራቆተ ሕዝብ እና "የገበታ ፕሮጀክት" ፤ የሀገራችን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለአንድ ተማሪ በቀን 22ብር ወይም 40 የአሜሪካ ሳንቲም በጀት- በቀን ሶስት ጊዜ ምግብ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። አብዛኞቹ ዩንቨርሲቲዎች ከሌሎች ወጪዎች ቀንሰው ተማሪ ለመመገብ ተገደዋል። አሁን ያለው የኢኮኖሚ ሁኔታ ግን ተማሪ መመገብ ወደ ማይችሉበት ደረጃ እንዳደረሳቸው ለዋዜማ ራዲዮ ተናግረዋል። - ቤተመንግሥት የሚገነባለት የጎዳና ውበት የሚሠራለት የመዝናኛ ፓርክ ግንባታ የተመረጠለት የመንገድ ኮሪደር የሚዋብለት ሕዝብ ይሔ ነው።
2 1491Loading...
27
"እየኮለኮሉ ተው ሳቁ ይሉናል፤ ውርደት ሱስ ሆኖብን ሳቁን ጨርሰናል። " - ® Aschalew fetene
1 8012Loading...
28
የመከላከያው ትልቁ ሥራ ሠራዊት ጥበቃ ሆኗል፤ የመከላከያ ትልቁ ሥራና ክትትል የሚከዳ ሠራዊት ጥበቃ ሆኗል!! ከግንባር ብቻ ሳይሆን ከክፍሎችና ከካምፖች እየጠፋ ያለው ወታደር በጣም ጨምሯል !! ለአረመኔያዊ የዘር ማጥፋት አላማ የሚሞት የሕዝብ ልጅ የለም ‼ የትም እና በምንም ሁኔታ ውስጥ ያለው የኢትዮጵያ ሠራዊት ውግንናው ከሕዝብ ማድረግ አለበት። የአብይ አሕመድ ፋሽስታዊ አገዛዝ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ ሠራዊት እንደቅጠል እየረገፈ፣ ደሙ እንደጎርፍ እየፈሰሰ የሚያልቅበት ምክንያት የለም‼ ሁሉም የመካላከያ አባል መሬት ለታደለው የፋሽስቱ የበላይ መኮንን ተገዢና ታዛዥ መሆን የለበትም‼
2 5111Loading...
29
ኦሮሙማ ገዢ ቡድን ተጨንቋል !! በጣም ተጨንቋል!! የኦሮሚያ ከተሞች ሁሉ በዚህ ልክ ሲሰቃዩ ነው ውለው የሚያድሩት!! << የኦሮሙማ ሚሊሻ >> ልክ << እንደሁቱ ሚሊሻ >> የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እንዲፈፅም የተዘጋጀ ቢሆንም በደል ያንገፈገፈውን አቢዮታዊ የሕዝብ ሠራዊት አያስቆሙትም ‼ በርትተናል !! እየተማርን ነው!! እየታረምን ነው!! እየለመድን ነው!! መቻልን ቀምሰነዋል!! ድልን አጣጥመነዋል!! እያሸነፍን ነው ‼ ድል ለአማራ ትግል ‼
1 9483Loading...
" ኢትዮጵያ እየመከረች ነው " ❌ ኢትዮጵያ ጦርነት ላይ ናት ✔️ Ethiopia is at war with itself !!
Показать все...
👍 17🙏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
"ገና አንድ ሚሊዮን ተጨማሪ ኦሮሞ እናስታጥቃለን" ** // ነፍጠኛን እንዲቀጣ አንድ ሚሊዮን ቄሮና ቀሬን አስታጥቀን ወደ አባይ ማዶ እንልካለን: አሁን ወደ ጎጃምና ጎንደር የምንልከው ቄሮ እንደ 2008ቱ ዱላና ዲንጋይ የያዘ ሳይሆን ዘመናዊ መሳሪያን የታጠቀ ነው: አሁን የጦር ጀቷና ድሮንም የቄሮ ናት:: ነፍጠኛ ትናንት ወሎን ፊንፊኔንና አዳማን የኔ አደርጋለሁ ብሎ ይመኝ ነበር: አሁን ግን እባካችሁ ባህር ዳርንና ጎንደርን አስተርፉልኝ ሁኗል እለቅሶው:: ደብረብርሀንማ ድሮም የእሱ እንደማይሆን ያውቃል ቢመኝም አያገኘውም:: አሁን እናንተ በርትታችሁ አበርቱን የውስጥ የቤት ስራችሁን ስሩልን: ትምክህተኛውን ለእኛ ተውልን የፖለቲካ ተሳትፎው ከኛንጋቶና የም ብሄረሰብ ያነሰ ሚና እስከማይኖረው አድርገን እንቀጣዋለን: በአገልግሎት ዘርፍም ልክ እንደ ቻይናና የውጭ ዜጋ በክፍያ ነው ምናስተናግደው : እመኑን ድጋሜ ኦሮሞን እንዳይንቅ እንዲያከብርና እንዲፈራ አድርገን ሰብረነዋል ገናም እንሰብረዋለን:: አቶ ሽመልስ አብዲሳ ቅዳሜ ምሽት በኢሊሊ ሆቴል በተደረገው የኦሮሞ ባለ ሀብቶችና ወጣት ተፅኖ ፈጣሪወች በኦሮሞኛ ያስተላለፉት መልዕክት ትርጉም! ዘጋቢ ፦ ሞገሴ ሽፈራው መረጃ ቲቪ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ግርማ ካሳ
Показать все...
👍 4
Abiy Ahmed is making ID Amin, hitler , mossoloni, jealous of him ‼
Показать все...
👍 9
የጨነቀለት !! አብይ አሕመድ በፍርሃት በሚንቀጠቀጥበት ዘመን ያቋቋመው የሪፐብሊካን ጋርድ የሚባለው ወታደራዊ ክፍል የራሱን የስለላ ክፍል ማቋቋሙ ታውቋል። አላማው የመከላከያ ኃይሉንና የደሕንነት ተቋማትን መሰለል ነው!! ምክንያቱ ደግሞ የሠራዊቱ ክፍሎች እየፈረሱ ነው፣ መፈንቅለ መንግስት ለመፈፀም የሚያሴር ቡድን መኖሩን ለመሰለል ነው ተብሏል። የአገሪቱ የስላላ ተቋማት መብዛትና እርስበርስ መጠላለፍ መፈንቅለ መንግስትን ለመከላከል ያስችላል በሚል ከአምባገነኖች መፅሐፍ የተኮረጀ ቀሽም ፖለቲካ ነው። ➩ ብሔራዊ ደሕንነት- NISS ➩ የመረጃ መረብ ደህንነት- INSA ➩ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ➩ የመከላከያ ወታደራዊ ደህንነት መምሪያ ➩ የፋይናንስ ኢንተለጀንስ ➩ አሁን ደግሞ - የሪፐብሊካን ጋርድ ደሕንነት መምሪያ 😂🙈 ➩ የጋቸና ሲርና ፣ ኮሬ ነጌኛ ስለላ ፣ እንዲሁም የአዲስአበባ ደህንነት፣ የኦሮሚያ ደህንነት፣ የደመላሽ ገ/ሚካኤል ፌደራል ፖሊስም በተመሳሳይ እየሠሩበት ስለሆነ ወደመምሪያ ብታሳድጉት አለም እንዴት አገዛዝ እንደሚበሰብስ ጥሩሩሩሩ ልምድ ይቀምርበታል።
Показать все...
😁 13👍 2
የአማራ ሕዝብ የዘላለም ትጥቅ የሚሆንህ መሣሪያ እየገባልህ ነው። ይሔ አረመኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ሀብት ኢትዮጵያውያንን ሊጨፈጭፍ ያስገባው ጦር መሣሪያ ሁሉ እየገባልህ ነው ሰብስበህ አስገባ ‼ የአማራ ጠላቶች በብረት እንጂ በብዕር አያምኑምና ረጅም የትግል ባሕል እየገነባን መሔዳችን የማይቀር ነው ‼
Показать все...
👍 9
ቀን 21/9/2016 ዓ.ም ከ: አማራ ፋኖ በጎንደር የተሰጠ መግለጫ፤ ጉዳዩ: የምህረት አዋጁ ለተጨማሪ 15 ቀናት መራዘሙን ስለማሳወቅ፤ ለ: የጸጥታ አካላትና የታችኛው መዋቅር አካላት፦ ü አድማ ብተና ü ሚሊሻ ü ህዝባዊ ፖሊስ (አማራ ፖሊስ) ü መከላከያ ሰራዊት ü ፌዴራል ፖሊስ ü መረጃና ደህንነት አካላት ü ለታችኛው የአገዛዙ መዋቅር አካላት በሙሉ፤ የአማራ ፋኖ በጎንደር ለጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት ያወጣው የምህረት አዋጅ ከግንቦት 6 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም የቆየ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የምህረት አዋጁ ጠቀሜታ ላቀ ያለ ሆኖ በመገኘቱ ሳቢያ ለተጨማሪ 15 ቀናት ማለትም ከዛሬ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲራዘም ተወስኗል፡፡ ከዚህ ቀደም እንደሚታወቀው የአድማ ብተና፣ ሚሊሻ፣ ህዝባዊ ፖሊስ (አማራ ፖሊስ)፣ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ መረጃና ደህንነት አባላት እንዲሁም የታችኛው መዋቅር የአገዛዙ አካላት በአማራ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ፣ ቤት ንብረት እያወደመ፣ እንስሳትን እየገደለና የአማራን ህዝብ በቃላት ሊነገር የማይችል ሰቆቃ ውስጥ የጣለው የብልጽግና ሰው በላ አረመኔ አገዛዝ መሳሪያ ሆናችሁ ስታገለግሉ ቆይታችኋል፤ በገዛ ህዝባችሁ ላይም መአት አውርዳችኋል፡፡ እናንተ የምታገለግሉት ክፉና ጨካኝ አገዛዝ ጸረ አማራ እና ጸረ ኢትዮጵያ ከመሆን አልፎ እንስሳትን የሚረሽን፣ ሰብል የሚያቃጥልና የሚያበላሽ፣ እና ቤት ንብረት የሚያወድም፤ ህጻናት ሴቶችን እና እናቶችን ሚደፍር፤ የስድስት አመት ወንድ ህጻን ሳይቀር የሚደፍር አውሬ ስርአት አገልጋዮች ሆናችሁ መቆየታችሁን በዋላችሁባቸው አውደውጊያዎችም ሆነ ውጊያ ባልተደረገባቸው ሰላማዊ መንደሮች በአይናችሁ በብረቱ ተመልክታችኋል፡፡ የኦሮሙማ አፓርታይድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈጸመ ያለው ወንጀል ሰማይ ብራና፣ ባህር ቀለም ቢሆን እንኳ ተጽፎ የማያልቅ መሆኑ መቸም ከማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ የአማራ ህዝብ ተፈጥሮ የሰጠቸውን የመኖር መብት እንደ ወንጀል ቆጥሮ የአማራን ህዝብ ዘር የማጥፋት ወንጀል (Amhara Genocide) የሚፈጽም እና ህዝባችንን ለስደት፣ ለጉስቁልናና ለመጠነ ሰፊ ውድመት የዳረገውን ይህንን አውሬ አገዛዝ ያገለገለ በሙሉ የታሪክ እዳ፣ የሞራል ተጠያቂነት፣ የህሊና ክስ፣ እና የዳኝነት ፍርድ አለበት፡፡ የዚህ ጥቁር ታሪክ ተሳታፊ የሆነ በሙሉ ለማንም የማይገዛውን ኩሩ እና መንፈሰ ጠንካራ የአማራ ህዝብ እሴት የካደ እና ባርነትን ወዶና ፈቅዶ የተሸከመ አሳፋሪና ክብሩን በምስር ወጥ የለወጠ ከሀዲ በመሆኑ የትውልድ አተላ ተብሎ ይቆጠራል፡፡ ይሁንና የአማራ ፋኖ በጎንደር እነዚህ የጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት የአገዛዙ ታዛዦች ወይም ትእዛዝ ፈጻሚዎች መሆናቸውን ይገነዘባል፡፡ ይህንንም በመረዳት ዛሬ ለአድማ ብተና፣ ሚሊሻ፣ ህዝባዊ ፖሊስ (አማራ ፖሊስ)፣ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ መረጃና ደህንነት አባላት እንዲሁም የታችኛው መዋቅር የአገዛዙ አካላት ከአሁን በፊት ከግንቦት 6 ቀን እስከ ግንቦት 21 ቀን ለ15 ቀናት እንዲቆይ ሆኖ የጸደቀው የምህረት አዋጅ ለተጨማሪ 15 ቀናት፤ ከግንቦት 22 እስከ ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲራዘም ተወስኗል፡፡ የምህረት አዋጁም የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ይዟል፦ 1) የአማራ ፋኖ በጎንደርን ለመቀላቀል እና ይሄንን ሰው በላ አገዛዝ ለማስወገድ የሚደረገውን ትግል መቀላቀል ለሚፈልጉ የጸጥታ አባላት እና የታችኛው መዋቅር አካላት ሙሉ ምህረት ማድረጉን ያሳውቃል፡፡ ወደ አማራ ፋኖ በጎንደር የሚገቡ የጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት ትጥቃቸውና ደህንነታቸው ተጠብቆላቸው፤ ምንም አይነት ጥያቄ ሳይቀርብባቸው፣ አስፈላጊው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷቸው ትግሉን እንደሚቀላቀሉ ሙሉ ማስተማመኛ እንደምንሰጥ እናረጋግጣለን፡፡ 2) ወደየቤተሰባቸው መሄድ ለሚፈልጉ የጸጥታ አካላት እና የታችኛው መዋቅር አካላት የአማራ ፋኖ በጎንደር ሙሉ ጥበቃ፣ የትራንስፖርት ገንዘብና አልባሳትን የሚያቀርብላቸው ሲሆን በሰላም ወደቤተሰባቸው እንዲቀላቀሉ ለማስቻል መዋቅራዊ አሰራሩን ሙሉ በሙሉ የሚጠቀም መሆኑን ያሳውቃል፡፡ ይህንን የምህረት አዋጅ ያለምንም እንከን ለማከናወንም የአማራ ህዝብ፤ የአማራ ፋኖ በጎንደር የሰጠውን ትእዛዝ በመፈጸም ለምህረት አዋጁ ተጠቃሚ የጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት ቀና ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ በመሆኑም የአማራ ፋኖ በጎንደር ለአድማ ብተና፣ ሚሊሻ፣ ህዝባዊ ፖሊስ (አማራ ፖሊስ)፣ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ መረጃና ደህንነት አባላት እንዲሁም የታችኛው መዋቅር የአገዛዙ አካላት ይሄንን የምህረት አዋጅ እድል በአስቸኳይ እንዲጠቀሙ ሲል ጥሪውን ያቀርባል፡፡ የተሰጠው ቀነገደብ ካለቀ በኋላ እድሉን ሳትጠቀሙበት ብትቀሩ ግን ለሚወሰድባችሁ እርምጃ ሀላፊነቱን ራሳችሁ የምትወስዱ ይሆናል፡፡ ይህንን የምህረት አዋጅ እንዲያስፈጽሙ ጥብቅ ትእዛዝ የተሰጣቸው የአማራ ፋኖ በጎንደር ክፍለጦሮች እና ብርጌዶች የሚከተሉት ናቸው፤ 1) ጉና ክፍለጦር 2) ራስ ደጀን ክፍለጦር 3) ዘርዓይ ክፍለጦር 4) አድዋ ክፍለጦር 5) ገብርዬ ክፍለጦር 6) ሜ/ጄ ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦር 7) አጼዎቹ ክፍለጦር 8) ቴዎድሮስ ክፍለጦር 9) ተከዜ ክፍለጦር 10) ጥቁር አንበሳ ብርጌድ 11) አስቻለው ደሴ ብርጌድ 12) ነበልባሉ ብርጌድ 13) ድልበር ብርጌድ 14) ቻላቸው እንየው ብርጌድ 15) ጫንድባ ብርጌድ 16) ወንድማማቾች ብርጌድ 17) ተከዜ ተፋሰስ ናደው ብርጌድ ላለፉት 15 ቀናት የወጣውን የምህረት አዋጅ በመጠቀም በሽህዎች የሚቆጠሩ የጸጥታ አካላትና የታችኛው መዋቅር አካላት እጃቸውን ሰጥተዋል፡፡ አረመኔውን አገዛዝ መታገል የፈለጉት፤ በተለይም ሚሊሻ እና አድማ በታኝ አባላት በገፍ ወደ ፋኖ ሰራዊት ተጠቃለው አስፈላጊው ስልጠና እየተሰጣቸው ይገኛል፡፡ ወደየቤተሰቦቻቸው መሄድ የፈለጉትም እድሉ ተመቻችቶላቸው በሰላም እንዲሄዱ ተደርገዋል፡፡ አሁንም የቀራችሁት የጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት በእነዚህ 15 ቀናት ውስጥ የምህረት አዋጁን እንድትጠቀሙ ሲል የአማራ ፋኖ በጎንደር ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ የምህረት አዋጁ ከተራዘመበት ግንቦት 22 እስከ ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡ የአማራ ፋኖ በጎንደር ይህ የምህረት አዋጅ የመጨረሻ የምህረት አዋጅ መሆኑን በጥብቅ ያሳስባል፡፡ ድል ለፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ! አርበኛ ባዬ ቀናው፤ የአማራ ፋኖ በጎንደር ሰብሳቢ
Показать все...
14👍 1
Показать все...
"የአማራ ምድር ቤርሙዳ ትሪያንግል ሁኗል ፣ ይገባል አይወጣም" || ABC TV ልዩ ዝግጅት :- ግንቦት, 2016

ABC TVን ይደግፉ!

https://amharabroadcasting.com/donate-online/

https://gofund.me/e224aaa6

የABC TV ቋሚ አባል ይሁኑ፡

https://amharabroadcasting.com/members/

https://youtu.be/21GXidN_PVk

#ABCTV #amhara #ethiopian #ABCTV #amhara #ethiopian @AbcTvAmhara የዩቱብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን! ተጨማሪ መረጃዎችን ለመከታተል ተከታዮችን ገፆች ይቀላቀሉ ያጋሩ። 1) Youtube - @abctvamhara9 2) rumble -

https://rumble.com/user/AbcTvAmhara

3) Telegram -

https://t.me/abctvamhara

4) Facebook -

https://www.facebook.com/AmharaBroadcastingCenter

5) twitter -

https://twitter.com/AmharaBCenter

6) Website -

https://amharabroadcasting.com

7) TikTok - @amharabroadcasting ABC Tv !! ትጋታችን ለሕልውናችን !! #ABCTV #amhara #ethiopian #Fano #FanoAmhara #amhara

👍 5 2
አገባባቸው እና  ውጤታቸው !!
Показать все...
👍 15

15👍 1