GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
Открыть в Telegram
1 615
Подписчики
-224 часа
-67 дней
+6430 дней
Архив постов
ቀን ፡ ሚያዝያ 7/2017 ዓ.ም
ግሎው ትምህርት ቤት
🏆🔔🏅የድል ዜና🥇📣🏆
ለመላው የግሎው ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ!
🥁🎷🎷ዘንድሮም ተደገመ🎺🎺🥁
በወረዳ 11 በሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ 1ኛ በመውጣት አሸናፊ መሆናችን ይታወቃል።
በድጋሜ በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ከ50 በላይ ትምህርት ቤቶች በተሳተፉበት እልህ አስጨራሽ ፉክክር ግሎው ትምህርት ቤት 1ኛ ደረጃ በ ICT እና በሳይንስ 2ኛ ደረጃ በመውጣት የወርቅ ብር ሜዳልያ እንዲሁም የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል።
በዚህም መሠረት ክፍለ ከተማውን በመወከል በከተማ ደረጃ ለመወዳደር እጩ ሆኗል፡፡
🌟✨በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ 💥💥
🏆🎖🎖🥇🏅🏅🏆
ግሎው የዕውቀትና ሥነ-ምግባር ቤት
Thank You Mr . Mekuriaw Emiru , Asfaw Alemu and all teachers for your valuable coordination and contributions 🙏🙏🙏🙏
# ድርብ ድል!!
"ከቃል ወደ ባህል" በሚል መሪ ቃል የፈጠራ ስራ አውደርዕይ ተካሂዷል።
መጋቢት 27/2017 ዓ.ም
በቦ/ክ/ከተማ አሰተዳደር የወረዳ 11 ት/ፅ/ቤት ''የፈጠራ ስራን''ከቃል ወደ ባህል” በሚል መሪ ቃል የፈጠራ ስራ አውደርዕይ በ5ቱ ዘርፎች አካሂዷል። ውድድሩ በተማሪዎችና በመምህራን የተከናወነ ሲሆን የተሠሩ የፈጠራ ስራዎች በሳይንስ፣በሒሳብ፣በአይቲ፣በልዩ ፍላጎት እና በስዕል ነው።
በመርሃ ግብሩ የት/ፅ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ገነት ዱጋሳን ጨምሮ የወረዳ አመራሮች ፣ር/መ/ራን፣መ/ራን ፣ተማሪዎችና የወተመህ አመራሮች በተገኙበት ተካሂዷል።
በአውደ ርዕይው በፈጠራ ሥራቸው አሸናፊ ለሆኑ ተማሪዎች፣መ/ራንና ተቋማት እውቅና እና ሽልማት ተበርክቷል።
በዚህ መሰረት ትምህርት ቤታችን በፈጠራ ስራ ከቦ/ክ/ከተማ አሰተዳደር የወረዳ 11 ት/ፅ/ቤት ከሉት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ በልዩ ውጤት 1ኛ በመውጣት ለትምህርት ቤቱ ሽልማት ተበርክቷል።
በስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ቡድን መሪ የሆኑት አቶ አበባው ብርሃኑ በተካሄደው ጥያቄ እና መልስ ውድድር ትምህርት ቤታችን ግሎው በወረደ 11 ስር ካሉት ትምህርት ቤቶች የውድድሩ ብቸኛ ተሸለሚ በመሆን አጠናቋል::
ደስ ብሎናል !!🙏🙏
እንኳን ደስ አላቸው !!
ሁሌም ለጥራት እንሰራለን!!!
