ru
Feedback
GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

Открыть в Telegram

Always strive for Excellence❤!!

Больше
1 614
Подписчики
-224 часа
-67 дней
+6430 дней
Архив постов
photo content
+4

photo content
+3

photo content
+2

photo content
+4

👫In Glow school with our student's we✨💥 Glow✨💥 together .

ግሎው ት/ቤት  ቀን፡27/09/2017ዓ.ም           ማስታወቂያ ለ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ: በነገው እለት ማለትም ሐሙስ ግንቦት 28/2017ዓ.ም በክፍለ ከተማ ባለሙያዎች ስለ ምንስትሪ ፈተና ገለፃ(orientation) ስለሚሰጥ ጠዋት 2:00 ሰዓት ት/ቤት ግቢ ውስጥ እንድትገኙ እናሳስባለን።                          ት/ቤቱ

የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች፣ ➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ ❷ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ብቻ ማጥቆር አለበት፡፡ ➌ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡ ❹ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን የአራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡ ❺ በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ መልስ (የአራት ማዕዘን ቅንፍ/Square Bracket) ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡ ❻ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡ ❼ ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ❽ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው አራት ማዕዘን ቅንፍ (Square Bracket) መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ ማጥፋት ይጠበቅባችኋል። ❾ መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ ➓ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡ ⓫ በእስክሪብቶ መፃፍ አይፈቀድም። ስለዚህ እርሳስ፣ ላጲስ እና መቅረጫ አይለያችሁ ⓬ ፈተና ጨረስኩ ብሎ አላስፈላጊ የሆነ ነገር፤ ስዕል ወይም ሌላ ከጀርባም ይሁን ከፊት አይፃፍበትም። ⓭ በጣም የተቀረፀ ሹል እርሳስ በምንጠቀም ወቅት ወረቀቱ እንዳይቀደድ መጠንቀቅ አለብን።

ግሎው ት/ቤት  ቀን፡27/09/2017ዓ.ም           ማስታወቂያ ለ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ: በነገው እለት ማለትም ሐሙስ ግንቦት 28/2017ዓ.ም በክፍለ ከተማ ባለሙያዎች ስለ ምንስትሪ ፈተና ገለፃ(orientation) ስለሚሰጥ ጠዋት 2:00 ሰዓት ት/ቤት ግቢ ውስጥ እንድትገኙ እናሳስባለን።                          ት/ቤቱ

Wow Nice Dear Director and all teachers. Thank you all.

👫 Story time 📚