ru
Feedback
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

Открыть в Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

Больше
2 634
Подписчики
+124 часа
+227 дней
+5430 день
Архив постов
ሁላችንም የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላትና ወዳጆቻችን በቀሩት የጾም ቀናት የቁርሳችንን ድርሻ ለፍኖተ ብርሃን በመለገስ ለሕንፃው የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ
ሁላችንም የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላትና ወዳጆቻችን በቀሩት የጾም ቀናት የቁርሳችንን ድርሻ ለፍኖተ ብርሃን በመለገስ ለሕንፃው የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

ሁላችንም የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላትና ወዳጆቻችን በቀረው የቁርሳችንን ለፍኖተ ብርሃን በመለገስ ለሕንፃው የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እው
ሁላችንም የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላትና ወዳጆቻችን በቀረው የቁርሳችንን ለፍኖተ ብርሃን በመለገስ ለሕንፃው የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

በሰንበት ትምህርት ቤታችን 📝ልዮ  የመጽሐፍ ዳሰሳ📝 የሰንበት ትምህርት ቤታችን ቤተመጽሐፍ ለማደራጀት የተዘጋጀ ልዮ የመጽሐፍ ዳሰሳ በዚህ ሊቃውንት በብዛት የገመገሙት የዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ መጽሐፍ በህማማት መግቢያ በሰንበት ይዳሰሳል እርሶም በዚህ በተዘጋጀው የመጽሐፍ ዳሰሳ ላይ ቢገኙ ጌታችን ከተያዘበት ሐሙስ ማታ እስከ ተቀበረበት ዓርብ ያለውን ክስተት እንመለከታለን። ➲ በቤተክርስቲያናችን አስተምሕሮ ጌታችን የተቸነከረባቸው አምስቱ ቅንዋት ሳዶር: አላዶር:  ዳናት: አዴራ እና ሮዳስ ናቸው። ከሁለቱ እጆቹ እና እግሮቹ ከተቸነከሩበት ሦስት ችንካሮች በተጨማሪ ሁለቱ በየት ተቸነከሩ? ➲ጌታችን በዕለተ አርብ በሲኦል ያሉ ነፍሳትን በሙሉ አውጥቷል ወይስ የቀሩ ነፍሳት አሉን? ነፍሱ እስክትወጣ ድረስ በክህደቱ የጸናው ፈርዖን:በሕይወት ዘመኑ መቶ አርባ አራት ሺህ ሕጻናትን ያስጨፈጨፈው ታላቁ ሄሮድስ:በባቢሎን እስራኤልን በግፍ ያሠቃያቸው የናቡከደነፆርስ ነፍስ ሲዖል ቀርተዋል ወይስ ወጥተዋል? "በፍፁም መቅረትም ሆነ ማርፈድ ያስቆጫል" 🗓 "እሑድ" 🕘 "በ10:00 ጀምሮ" 💒 በሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳራሽ ??#ሕማማት ??#በዶክተር ዳዊት              ሲመጡ አንብበው ቤት ያስቀመጡትን ትርፍ መጽሐፍ ይዘው በመምጣት የሰንበት ትምህርት ቤታችንን ቤተመጽሐፍ እናደራጅ ከላይ በምስል ያያዝነውን የመጽሐፉን ሽፋን ገጽ ማስታወቂያ ሁላችንም ፕሮፋይል በማድረግ መልዕክቱ ለሌሎች ወገኖቻችንም እንዲደርስ የድርሻችንን እንወጣ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

መደበኛ የቅዳሜ ትምህርት (ኦርቶዶክሳዊ የጊዜ አጠቃቀም)በሚል ርዕስ ትምህርቱ በመ/ር ፍሬ ሰንበት ይሰጣል እኛ አባላትም በጊዜ በመገኘት የድርሻችንን እንወጣ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/
መደበኛ የቅዳሜ ትምህርት (ኦርቶዶክሳዊ የጊዜ አጠቃቀም)በሚል ርዕስ ትምህርቱ  በመ/ር ፍሬ ሰንበት ይሰጣል እኛ  አባላትም በጊዜ በመገኘት የድርሻችንን እንወጣ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

በፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት የፊታችን እሑድ ሚያዝያ 20/7/2016 ዓ.ም የሆሳዕና ዕለት ከ10:00_1:00 ድረስ ሕማማት የሚለው ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ መጽሐፍ ይዳሰሳል እኛ የፍኖተ ብርሃን አባላት እራ
በፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት የፊታችን እሑድ ሚያዝያ  20/7/2016 ዓ.ም የሆሳዕና ዕለት ከ10:00_1:00 ድረስ ሕማማት የሚለው ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ መጽሐፍ ይዳሰሳል እኛ የፍኖተ ብርሃን አባላት እራሳችን በመገኘት ሌሎችም በመጋበዝ መንፈሳዊ ድርሻችንን እንወጣ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

መደበኛ የቅዳሜ ትምህርት (ኦርቶዶክሳዊ የጊዜ አጠቃቀም)በሚል ርዕስ ትምህርቱ በመ/ር ፍሬ ሰንበት ይሰጣል እኛ አባላትም በጊዜ በመገኘት የድርሻችንን እንወጣ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/
መደበኛ የቅዳሜ ትምህርት (ኦርቶዶክሳዊ የጊዜ አጠቃቀም)በሚል ርዕስ ትምህርቱ  በመ/ር ፍሬ ሰንበት ይሰጣል እኛ  አባላትም በጊዜ በመገኘት የድርሻችንን እንወጣ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

መደበኛ የቅዳሜ ትምህርት (ኦርቶዶክሳዊ የጊዜ አጠቃቀም)በሚል ርዕስ ትምህርቱ በመ/ር ፍሬ ሰንበት ይሰጣል እኛ አባላትም በጊዜ በመገኘት የድርሻችንን እንወጣ። https://www.tiktok.com/@f
መደበኛ የቅዳሜ ትምህርት (ኦርቶዶክሳዊ የጊዜ አጠቃቀም)በሚል ርዕስ ትምህርቱ  በመ/ር ፍሬ ሰንበት ይሰጣል እኛ  አባላትም በጊዜ በመገኘት የድርሻችንን እንወጣ። https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1

እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው። ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። ከሥጋ የ
እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው። ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@fino
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

ሰላም ለከ ዘረሰየከ በክብር መልአከ ኪዳኑ ወምክሩ ለእግዚአብሔር ሚካኤል ረዳኢ ለእለ ውስተ የብስ ወባሕር ለረድኤትከሰ ዘየዐፅቦ ነገር አልቦ በሰማይ ወአልቦ በምድር እግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ባለሟል
+1
ሰላም ለከ ዘረሰየከ በክብር መልአከ ኪዳኑ ወምክሩ ለእግዚአብሔር ሚካኤል ረዳኢ ለእለ ውስተ የብስ ወባሕር ለረድኤትከሰ ዘየዐፅቦ ነገር አልቦ በሰማይ ወአልቦ በምድር እግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ባለሟል ያደረገህ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በየብስና በባህር ላሉ ኹሉ ረዳታቸው አንተ ነህና ሰላም እልሃለሁ።  የአማላጅነትህን ረዳትነትም የሚያስተባብል በሰማይም ኾነ በምድር ከቶ አይገኝም። ሰአል ለነ ሚካኤል ቅድመ መንበሩ ለልዑል                    ድርሳነ ሚካኤል ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

ደረሰ ደረሰ ደረሰ የሦስተኛው ዙር የተልዕኮ ትምህርት የተመዘገባችሁ በሙሉ የፊታችን እሑድ ሚያዝያ 13/2016ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ላይ የመክፈቻ መርሐ ግብር ይከናወናል እንዳይቀሩ ። ያልተመዘገባችሁ
ደረሰ ደረሰ ደረሰ የሦስተኛው ዙር የተልዕኮ ትምህርት የተመዘገባችሁ  በሙሉ የፊታችን እሑድ ሚያዝያ 13/2016ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ላይ የመክፈቻ መርሐ ግብር ይከናወናል እንዳይቀሩ ። ያልተመዘገባችሁ የመማር ፍላጎቱ ያላችሁም በእለቱ በመገኘት ምዝገባውን ማከናወን ትችላላችሁ። በተጨማሪም በዚህ ሊንክ በመግባት መመዝገብ ትችላላችሁ https://t.me/+CqpDqmvBwLc3OWNk ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የተከበራችሁ የቅዱስ እግዚአብሔር ቤተሰቦች የሰንበት ትምህርት ቤታችን ሚዲያ ክፍል ከዚህ በፊት እንዳሳወቅናችሁ አገልግሎቱን እያከናወነ የሚገኘው በኪራይ ካሜራ እና ሌሎች ማቴሪያሎችን ሰዎችን በመለመን በመሆኑ በቋሚነት ከምናወጣው ወጪ በተጨማሪ አገልግሎቱን በሚፈለገው መልኩ ማከናወን አልተቻለም ስለዚህ ሁላችንም ተረባርበን ሚዲያ ክፍላችንን በማጠናከር አገልግሎታችንን ተደራሽ በማድረግ ሰ/ት/ቤታችንንም ከቋሚ ወጪ በመገላገል ቋሚ ገቢ እንዲኖራት የአቅማችንን በመለገስ የድርሻችንን እንወጣ። የምንለግስበት አካውንት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000555650594  ሩት ሞገስ፣ካሳሁን እሸቱ እና ደረጄ ኤቢሳ በሚል አካውንት ገቢ አድርጉልን በተጨማሪ ማንኛውም ከሚዲያ ስራ ጋር የተያያዙ ዕቃዎችን በመለገስ እንዲሁም ሙያችሁ ከክፍሉ ጋር የሚገናኝ አባላት የምትችሉ ባላችሁበት ሆናችሁም ቢሆን መስራት የምትችሏቸውን ስራዎች ያሳውቁን በሩቅም በቅርብም በመሆን አገልግሎቱን ይደግፉ።  ስለምታደርጉልን ነገር እግዚአብሔር ያክብርልን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

በዚህ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን
በዚህ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

የሰ/ት/ቤታችን የአባላት ጉዳይ ክፍል ከዚህ ቀደም ፎርም እንደ አዲስ አስሞልቷችሁ እንደነበር ይታወቃል ሆኖም ግን ወደ ዳታ ቤዝ ለመገልበጥ ፎቶ ያላመጣችሁ ብዙሃን በመሆናችሁ ለመገልበጥ ተቸግረናል ስለዚህ ፎቶ ያልሰጣችሁ አባላት እንድትልኩልን እያልን ፎርሙን ያልሞላችሁ አባላት ደግሞ በአካል ፎቶ ይዛችሁ በመምጣት እንድትሞሉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን። እግዚአብሔር ማኀበራችንን ይባርክ።      የፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት አባላት ጉዳይ ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

ውድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት እና ወዳጆቻችን በሙሉ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የምንለቃቸውንም ትምህርቶች እና ዝማሬዎች በመከታተል አገልግሎታችንን ይደግፉ። አሁን በዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ ከ1500 ሰው በላይ ተከታይ አለን ቢያንስ ሁላችንም ይህ ከላይ የለቀቅነውን የንስሃ ዝማሬ ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ በመግባትና በማዳመጥ ነፍስዎን በዝማሬ ያስደስቱ የእኛንም አገልግሎት ይደግፉ። https://youtube.com/watch?v=nv7fniVz9cs&si=2s8RC4pNmaMDkHrY ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

ድንቅ የንስሃ ዝማሬ II በአምሳሉ ፈጥሮናል እናመስግነው II ዘማሪ ዲ/ን ዘላለም ታከለ https://youtube.com/watch?v=nv7fniVz9cs&si=2s8RC4pNmaMDkHrY