cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

الدين النصيحة ዲን መመካከር ነው™

🌷አላህ 🌷👉ሱብሀነ ወተአላ እንዲህ ይላል፦ 《وَمَا هَٰذِهِ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا لَهْوٌ وَلَعِبٌ ۚ وَإِنَّ الدَّارَ الْآخِرَةَ لَهِيَ الْحَيَوَانُ ۚ لَوْ كَانُوا يَعْلَمُونَ》 《ይህች የቅርቢቱ አለም መታለያ ና ጨዋታ እን t.me/abuabdelah7 አስተያየት ለመስጠት ይህን ይጠቀሙ @HATIM_HA

Больше
Рекламные посты
528
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-1530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ በመጀመሪያ ይሄን ታሪክ ምትነግረኝ ጓደኛዋ ናት ኮምቦልቻ ነው ያለችው ልጅቱም ኒቃቢስት ነች እና ጓደኛዋጋ የተፈጠረውን ነገር ነው የነገረችኝ መጀመሪያ ላይ ማድረግ ያለባትን ልጠይቀኝ ነውንጂ ያወራችኝ ታሪኩን ልትነግረኝ አልነበረም። ከዚህ በኋላ ያለውን ታሪኩ ላይ ትረዱታላችሁ። በመጀመሪያ እንዲህ ብላ ፃፈችልኝ አብሮ አደግ ጓደኞች ነን አብረን ተምረናል ሁሌም ትምህርት ቤት የምንሄደው አንድ ላይ ሁሌ ልጠራት ስሄድ ከፈጅር በኋላ ቁርዓን እንደቀራች ቁርስ ሳትበላ አስረፈድሽብን ብላ ትጮህብን ነበር ሶላት ተጠባባቂ ዚክርም አድራጊ ነበረች። እናቷ ባባታቸው ሰበብ እስልምናን ተሰጠች ኢስላምን ተቀላቅላ 3 ሴት አንድ ወንድ ወልዳለች እስካሁን በተውሂድ እንደፀናች ናት። ከዛም ስለጓደኛዋ እንደህ አለችኝ   ምን ልበልህ ጓደኛየ አላህን ተገዢ ነበረች። አሁን ላይ ግን ከፍራ በቁርባን ቤተ ክልል አግብታ ወልዳለች ድፍን 4አመቷ ነው። ምንም ከውስጤ አትወጣም ምንም መፍትሄም አላገኘሁም። ግን ጁሙዓ ቤተሰቦቿን ልዘይር ሄድኩ ትንሽ እህቷን አገኘኋት ተቃቅፍን ተላቀስን። ከከፈረችዋ ልጅጋ እዛ ቤት ላይ ጁሙዓ ሰግደናል፣ቲላዋ ቀርተናል.. ብዙ ሰአት መቋቋም አልቻኩትም ለረጅም ጊዜ ልክ እንደሞተች አለቀስኩ በርግጥም ጀሰዷ ቢኖርም ልቧ ሙቷልና ያስለቅሳል። ከልጅቱጋ ከተመረቅን በኋላ ትንሽ ተደባብረን ስለነበርና እንደከፈረችም ከጓደኞቸ ነበር የሰማሁት እና ያለውን ነገር እህቷ ነገረችኝ... እና ወንድሜ እኔም ሂጄ ላያት አስቢያለሁ ከዛ አምናበት ነው ወይስ ሲህር ነው ወይስ በልጁ ፍቅር ነው ምክንያቱን ማወቅ እፈልጋለሁ እና ምን ትመክረኛለህ። አለችኝ እኔም እንድትሄድና እንድታማክራት መከርኳት ከዚህ በታች ያለው ፁሁፍ ከልጅቱጋ ከሄደች በኋላ የነገረችኝ ነው። እንደጠበኩት አልነበረም ባሏ ስላለ ማውራት አልቻልኩም ነበር ያለ ፕሮግራምም ቢሆን ቆይቸ በአስራ አንደኛው ሰአት በትንሹም ቢሆን አወራን እኔም እሽ ምን አለችሽ አልኳት ልጁ በደካማ ጎኗ ነው የገባው በቃ አኼራዋን አስረስቶ  ዱንያን ጀነት አስመስሎ አብረቀረቀላት እሷም ተታላ ገባችበት የተረዳሁት ይሄን ነው አለችኝ።  አለቀስኩ በጣም ያስለቀሰኝ ከዚህ በኋላ ያለው ንግግሯ ነው እሷና እኔኮ በፊት አብረን እያለን ቀድሞ ያገባ ባሏን እንደሚድር ቃል የተጋባን የአኼራ እህት አማቾች ነበርን ያም ይቅር ልጆቻችንን በጥቢ ልናስተሳስር ብዙ ያለምን ነበርን ብቻየን ከቤቷ ስሰግድ ሃቂቃ ተቃጠልኩ ቤቷ በማርያም ስዕል ያበደ ነበር ከዛ የት ልስገድ ሁሉንም ደፋሁትና ሰገድኩ ሰግጄ ስጨርስ ዱዓ እያረኩ እንባየን እንዴት ላቁመው። ደግሞ ጥያቄ የሆነብኝ እሷ ፍቅር አይገባትም ነበር ሃሳቧ ትዳርና ትዳር ብቻ ነበር ያም ዲኑን ከተረዳ ሰውጋር ብቻና ብቻ! ብዙ ባል ነበር የመለሰችው እንዴት ተገናኛችሁ ስላት ታውቂያለሽ በሄድኩበት የትዳር ጥያቄ እንደሚያፋጥጠኝ ግን አንዳቸውም ምፈልጋቸው አይነት አልነበሩም እሱ ግን ከምፈልጋቸው በላይ ነበር ፈጣሪ የምፈልገውን ሲያቀርብልኝ እንዴት ብየ ልለፈው አለችኝ።   ከልጁጋ አንድ መስሪያ ቤት ነበር የሚሰሩት። በትንሹ አንድ አመት የሚያክል ስትሰብከው ነበር ስለ እስልምና ሳታውቀው ግን ቀልቧን ሰርቆታል ወጥመዱ ውስጥ ከቷታል እሱን ላለማጣት ራሷን አጣች።! ጠንካሬዋ ቆራጥነቷ ያስገርመሃል ይሄ በፍቅር ብቻ አይደለም የሸይጧንም እጅ አለበት አልኩኝ እሱ ደግሞ ምርጥ ነው የሆነላት እንደማይለያዩ አረጋግጣለታለች። እሷ ዱንያ ሞላች ብላ ሁሉንም እረሳች በቃ ሃይማኖቷን ሳይሆን እሱን ሁኗል የምታመልከው በዚህ ደረጃ ምንስ ትዳር ቢሆን ይሄን ያክል ቦታ ይሰጠዋል እንዴ?። አላህ ያሳይህ ይሄን ጉድ። አንዳንዴ ሳስታውሳት የነበራትን ኢማን አስብና ዋ ለራሴ ምን ዋስትና አለኝ እላለሁ። ❗️አላሁ አክበር! ይሄን ይመስላል ታሪኩ ባጭሩ። ኢንሻ አላህህ ነገ በዚህ ፈተና እንዳንፈተን ማድረግ ያሉብንን ጥንቃቄዎች እናወራለን በርግጥ ከዚህ በፊትም አስታውሻችኋለሁ። ባረከላሁ ፊኩም      በመልካም ዱዓችሁ አትርሱኝ ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ   አስተያየት ጥያቄ👉 @jezakellah 👉ሼር Share ይህ በዝሙት አንዘምን የቴሌግራም ቻናል ነው ተቀካቀሉንና እስከሁን የተለቀቁትን አስተማሪ ፁሁፎች ያምብቡ👇👇👇👇👇 https://t.me/latekrebu_zina https://t.me/latekrebu_zina
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
00:14
Видео недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
8.68 KB
00:17
Видео недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
1.71 MB
01:01
Видео недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
2.60 MB
⇛የሚወድሽ ቢሆን ኑሮ… ===============>>>> «የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን ዝም ብሎ በከንቱ ጊዜ ማሳለፊያዉ እንድትሆኚ አይፈቅድም ነበር። „„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„„ የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን ፍቅርሽን ባልገነባዉ ነበር በስልክ ሌሊት ወላ ቀን የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን… በየ መንገድ ዳሩና በየ ዛፉ ስር ሊያገኝሽ ባልቀጠረሽ ነበር።
``````````````
የእዉነት ቢወድሽ አላህን በራስሽ ላይ እንድታስቆጪ አያደርግም ነበር ሀራም ነገር እየነካ ሀራም ወሬ እያወራሽ።
````````````
የእዉነት ቢወድሽ የመስኮትሽን በር አያንኳኳም ነበር የበሩ መግቢያዉ ሰፊ ከመሆኑም ጋር።
`````````````````````
☞ንቂ የኔ እህት ( ጀግናየ) ከዚ ከለሊት እብደትና ቅዠት ተጠንቀቂ አማኝ ለሊት ተነሥቶ ኢባዳ እንጂ ሀራም አይከሥብም። ``` እሱ የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን ኑሮ አላህ በለመነ ነበር በሰላቱ ሱጁዶች ሀላሉ የብቻዉ እንድትሆኚ አላህን እንዳያምፅ በፈራና በሀራምም ላይሆንሽ አብሮሽ መሆንን አይመርጥም ነበር። የእዉነቱን ወዶሽ ቢሆን ብቻ ወደ ሀላሉ ይገሰግስ ነበር። t.me/umumahi1 t.me/umumahi1
Показать все...
🌺ኡሙ_ማሂ🌺

እህቴ ሆይ ሳትፈልጊ በከፈን ከመሸፈንሽ በፊት ፈልገሽና ፈቅደሽ ራስሽን በጅልባብና በኒቃም ሸፍነሽ ሞትሽን ጠብቂ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርል!!።

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.