cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ቤት ሳሚስ የፀሐይ ቤት

እንኳን ወደ ቤት ሳሚስ በደና መጣችሁ ቤት ሳሚስ ማለት የፀሐይ ቤት ማለት ነው እውነተኛዋ የፀሐይ ቤት ድንግል ማርያም ናት እርሷ ሰማይ ልጇ ደግሞ እውነተኛ ፀሐይ ነውና። ይህ ቻናል ተከታታይ የሆኑ የዶግማ እና ቀኖና ትምህርቶች በአጭሩ የምንማርበት ነው። 5 ደቂቃ ብቻ ተግሰው በማንበብ አንድ ነገር በቀን ይማሩ

Больше
Рекламные посты
196
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ሥላሴ ትትረመም ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር ሥላሴ ትትረመም ወትትነከር (፪) ይገባል ምስጋና ይገባል ውዳሴ ሁሉን ለፈጠረ ለቅድስት ሥላሴ ከዘመናት በፊት ቀድሞ የነበረ ፍጥረትን በሙሉ ለክብሩ ፈጠረ አዝ ልበል ሃሌ ሉያ ኪሩቤልን ልምሰል በእግረ ምስጋና ያሬድን ልከተል ላቅርብ ምስጋናውን ዘምስለ ሱራፌል ውዳሴ ምስጋና ነውና ለልዑል አዝ በስም ሦስት ሲሆን እንዲሁም በአካል በግብርም ሦስት ነው ያለመቀላቀል ፍጥረትን በመፍጠር በአምላክነት በባሕሪይ እና ደግሞም በመንግሥት አንድ አምላክ ነው እንጂ አይባልም ሦስት አዝ በኪሩቤል ጀርባ ዙፋኑን ዘርግቶ ክብሩን ጌትነቱን ከፍጥረት ለይቶ ይኖራል ዘለዓለም በመንግሥቱ ጸንቶ(፪) አዝ ይመስክር ዮርዳኖስ ይናገር ታቦር የአምላክ ጌትነት የሥላሴን ክብር ይኸው በዮርዳኖስ ወልድ ተገለጠ መንፈስ ቅዱስ ታየ አብም ቃሉን ሰጠ ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ
Показать все...
Фото недоступно
"ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ" መዝ. 121/1 ወርሃዊ መንፈሳዊ ጉባኤ በፈረንሳይ እና አካባቢው ለምትገኙ ወጣቶች እና የፅዋ ማህበራት የፊታችን ታህሳስ 11 ተጋባዥ መምህራን እና ዘማሪያን በተገኙበት ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ በገ/ኢ/ገ/ማ/ቤ/ክ/ ስብከተ ወንጌል አዳራሽ ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ ተዘጋጅቷል። በዚህ የወጣቶች ጉባኤ ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል። አዘጋጅ የመሠረተ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት ከአካባቢው ወጣቶች እና ማህበራት ጋር በመተባበር የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/Sundayschool1958 በቲክቶክ ያግኙን👇 https://www.tiktok.com/@m_haymanot?_t=8XcZ8tQt8cg&_r=1
Показать все...
Фото недоступно
Фото недоступно
የኃዘን ዜና ++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  ፓትርያርክ የሆኑት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።
Показать все...
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼      ሥርዓተ ማህሌት ዘህዳር ጽዮን    🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር  ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል፡፡   ዚቅ ሃሌ ሉያ ለአብ፣ ሃሌ ሉያ ለወልድ፣ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ፤ዕዝራኒ ርእያ ለጽዮን ቅድስት፤ እንዘ ትበኪ ከመ ብእሲት፡፡ ዘጣዕሙ ፦ ሰላም  ለዝክር ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ ፤ለወልድኪ አምሳለ  ደሙ ፤መሠረት ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኀኒት ዘእም ቀዲሙ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ፡፡ ዚቅ ዘዘካርያስ ተቅዋም  ዘወርቅ፤ዘሕዝቅኤል  ነቢይ ዕፁት  ምሥራቅ ለመሠረትኪ  የኃቱ  ዕንቈ ሰአሊ ለነ ማርያም በአሚን ንጽደቅ፡፡     ነግስ፦ ነቢያተ እሥራኤል ጸሐፉ በመጽሐፎሙ እሙነ፤ ነገረ ሰቆቃው ወላህ በዘመኖሙ ዘኮነ፤ ውስተ አፍላጋ አመ በጼዋዌ ነበርነ፤ውስተ ኵሃቲሃ እንዚራቲነ ሰቀልነ ፤ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን እምነ፡፡ ዚቅ ወይቤላ ኢትሬእዪኑ ላሃ ዚአነ፤ እንተ ረከበተነ በእንተ ጽዮን፤ ዕዝራኒ ርእያ ወተናገራ ወረብ፦ ወይቤላ ኢትሬእዪኑ ላሃ ዚአነ  እንተ ረከበተነ/2/ ዕዝራኒ ርእያ ወተናገራ/2/   ማኅሌተ ጽጌ ዘካርያስ ርእየ ለወርኃ ሳባጥ በሠርቁ፤ ተአምረኪ ለዘይት ማእከለ ክልኤ አዕጹቁ፤ማርያም ጽዮን ለብርሃን ተቅዋመ ወርቁ፤ ዕዝራኒ በገዳም አመ ወዓለ ዉዱቁ፤ለኅበረ ገጽኪ ጽጌ  ሐተወ መብረቁ፡፡      ዚቅ፦ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ፯ቱ መኃትዊሃ፤ ወ፯ቱ መሣውር  ዘዲቤሃ፤ ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት፤ ዘኩለንታሃ ወርቅ  ወያክንት፤ዕዝራኒ ርእያ ለጽዮን ቅድስት እንዘ ትበኪ ከመ ብእሲት   ወረብ፦ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያን ፯ቱ መኃትዊሃ/2/ ዕዝራኒ ርእያ በርእየት ብእሲት/2/   ዚቅ(ዘበአታ) ዕዝራኒ ርእያ በርእየተ ብእሲት፤ ወሶበ ርእያ ኢኮነት  ብእሲት አላ ሀገር ቅድስት ፤ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት ዘኲለንታሃ ወርቅ ወያክንት     መልክዓ ማርያም  ሰላም ሰላም ለዝክረ  ስምኪ ሐዋዝ፤ እምነ  ከልበኒ  ወቍስጥ  ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ፤ ማርያም ድንግል  ለባሲተ ዐቢይ ትዕዛዝ፤ይስቅየኒ ለለጽባሑ  ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፤ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ  ለሠናይ አርዝ፡፡ ዚቅ ሃሌ ሉያ X3 እምነ ጽዮን በሀ፤ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሥርጉት በስብሐት፤ዓረፋቲሃ ዘመረግድ ሥርጉት በስብሐት፤ ወማኅፈዲሃ  ዘቢረሌ  ሥርጉት በስብሐት፤ እምስነ ገድሎሙ ለሰማዕት ሥርጉት በስብሐት፤ታቦተ ሕጉ  ለንጉሥ ዐቢይ ሥርጉት በስብሐት፤ እንተ ክርስቶስ መሠረትኪ ፤ ፀሐየ ጽድቅ ያበርህ ለኪ፡፡ ወረብ እንተ ክርስቶስ መሠረትኪ ፀሐየ ጽድቅ ያበርህ ለኪ ፀሐየ ጽድቅ/2/ ለሰማዕትሥርጉት በስብሐት ሥርጉት በስብሐት/2/ መልክዓ ማርያም፦ ሰላም ለአስናንኪ ሐሊበ ዕጐልት ዘተዛወጋ፤ ወመራዕየ ቅሩፃት  እለ እምሕፃብ ዐርጋ፤ ማርያም ድንግል  ለደብተራ  ስምዕ  ታቦተ  ሕጋ ፤ አፍቅርኒ  እንበለ  ንትጋ ለብእሴ  ደም ወሥጋ፤ ዘየዐቢ  እምዝ ኢየኃሥሥ ጸጋ፡፡      ዚቅ ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር በካህናት  ሕጽርት፤ ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት፤ንጉሥኪ  ጽዮን ኢይትመዋዕ በፀር ወኢየኀድጋ ለሀገር፡፡    ወረብ ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር  በካህናት ሕጽርት ወበመንፈስ ቅዱስ ክልልት/2/ ንጉሥኪ ጽዮን ኢይትመዋዕ በፀር ወኢየኀድጋ ለሀገር/2/    መልክዓ ማርያም፦ ሰላም ለከርሥኪ ዘአፈድፈደ ተበጽዖ፤እም ታቦተሙሴ ነቢይ ለጽሌ ትእዛዝ ዘየኀብኦ፤ማርያም ድንግል ጊዜ ጸዋዕኩኪ  በአስተብቍዖ፤ ለፀርየ ብእሴ አመጻ ኀይለ  ዚአኪ  ይጽበኦ፤እስከነ  ያሰቆቁ ጥቀድኅሪተ ገቢኦ፡፡ ዚቅ ሃሌ ሃሌ ሉያ በጾም ወበጸሎት፤ ተመጠወ  ሙሴ ኦሪተ፤ ጽላተ አሥሮነ ቃላተ፡፡ ወረብ ሃሌ ሃሌ ሉያ በጾም ወበጸሎት፤ ተመጠወ ሙሴ ኦሪተ ጽላተ አሥሮነ ቃላተ፡፡   መልክዓ ማርያም፦ ሰላም ለመከየድኪ እለ ረከቦን መከራ፤እምፍርሃተ ቀተልት ሐራ እንበለ አሣእን አመ ሖራ፤ማርያም ጽዮን ታቦተ ቃለ ጽድቅ መንፈቃ ዕሥራ፤ ዕጐላት እም ዕጐሊሆን ከመ ኪያኪ አፍቀራ፤ አፍቀርኩኪ አፍቅርኒ እም ይእዜ ለግሞራ።   ዚቅ ሃሌ ሉያ ወሪድየ ብሔረ ሮሜ፤ ለቤተ ክርስቲያን ርኢክዋ፤አእመርክዋ አፍቀርክዋ፤ከመ እኅትየ  ኀለይኩ፤እም ድኅረ ጉንዱይ መዋዕል፤ ወእምዝ እም ድኅረ ኅዳጥ ዓመታት፤ካዕበ ርኢክዋ ወትትሐፀብ በፈለገ ጤግሮስ ፡፡ ወረብ ሃሌ ሉያ ወሪድየ ብሔረ ሮሜ/2/ ለቤተ ክርስቲያን ርኢክዋ አእመርክዋ አፍቀርክዋ ለቤተ ክርስቲያን/2/    መልክዓ ማርያም፦ በዝንቱ ቃለ ማኅሌት ወበዝንቱ ይባቤ፤ለዘይስእለኪ ብእሲ ጊዜ ረከቦ ምንዳቤ፤ብጽሒ ፍጡነ ትሰጠዊዮ ዘይቤ፤ማርያም ዕንቍየ ክርስቲሎቤ ወምዕዝተ ምግባር እምከርቤ፤ ዘጸገየ ማኅጸንኪ አፈወ ነባቤ፡፡ ዚቅ አብርሂ አብርሂ  ጽዮን፤ ዕንቍ ዘጳዝዮን፤ ዘኃረየኪ ሰሎሞን፡፡ ወረብ አብርሂ አብርሂ ጽዮን/2/ ዕንቍ ዘጳዝዮን ዘኃረየኪ ሰሎሞን ንጉስ/2/   ምልጣን  ዓይ ይእቲ ዛቲ እንተ ታስተርኢ እምርሑቅ፤ ከመ ማኅቶት ብርህት ከመ ፀሐይ፤ ሙሴኒ ርእያ ሀገር ቅድስት ዕዝራኒ ተናገራ ዳዊት ዘመራ፡፡ አመላለስ፦ ዕዝራኒ ተናገራ /2/ ተናገራ ዳዊት  ዘመራ/4/ ወረብ ዘምልጣን ሙሴኒ ርእያ ሀገር ቅድስት፤ ዕዝራኒ ተናገራ ተናገራ ዘመራ ዳዊት እስመ ለዓለም ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት፤ኩለንታሃ ወርቅ በየማና ወበጸጋማ አዕጹቀ ዘይት ፤ደብተራ ፍጽምት ሀገር ቅድስት፤ ነቢያት ይትፌሥሑ በውስቴታ፤ ሐዋርያት ይትኃሠዩ በውስቴታ፤ ወዳዊት ይዜምር በውስተ ማኅፈዲሃ፤ ዘበሰማይኒ ወዘበምድርኒ በቃለ ዳዊት ይሴብሑ፤ወይብሉ ኵሎሙ ሃሌ ሉያ፡፡    አመላለስ፦ ዘበሰማይኒ ወዘበምድርኒ በቃለ ዳዊት ይሴብሑ/2/ ወይብሉ ኵሎሙ ሃሌ ሉያ(4)።    ወረብ ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት ኩለንታሃ ወርቅ በየማና ወበጸጋማ አዕጹቀ ዘይት፤ ነቢያት ይትፌስሑ ሐዋርያት ይትሐሰዩ በውስቴታ ወዳዊት ይዜምር በውስተ ማኅፈዲሃ፡፡      ሰላም ዘካርያስ ርእየ ተቅዋመ ማኅቶት፤ገነተ ትፍስሕት መካነ ዕረፍት፤ እንተ ይእቲ ማኅደር ለካህናት፤ ለእለ የኃድሩ በፈሪሃ እግዚአብሔር፤ ይእቲኬ ቤተ ክርስቲያን፤በውስቴታ የዓርጉ ስብሐተ ካህናት በብዙኅ ትፍስሕት ወሰላም፡፡ 🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹     
Показать все...
Фото недоступно
✞ ከሀጥያተኛው ድንኳን ✞ ከሀጥያተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሀል ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገሀል አንተ ስላለኸኝ ቀሏል መከራዬ ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ (2x) እንኳንስ አርገኸኝ ጌታዬ ሙሉ ሰው እንዲሁም ይህን ነበር ልቤ ሚናፍቀው የዘመናት ሸክም ቀረ ጉስቁልና የጠፋውን ድሪም አግኝተሀልና          /አዝ===== ባገኸኝ ጊዜ ሸፍናኝ በለሷ ከፊትህ ያነበብኩት ፍጹሞ አይረሳ ከዚህ የበለጠ ታይለህ ምትለኝ ዓይንህ ይናገራል እንደማትረሳኝ          /አዝ===== ምን አለኝ ብለህ ነው ደጄን የምትመታ እኔ ደካማ ነኝ አንተ ቅዱስ ጌታ ከእንግዲ አላርስም ምንጣፌን በእንባ መንጦላይቴን ከፍተህ በምህረት ግባ          /አዝ===== እኔኮ አውቅሀለው ሁሉን ስታፈቅር የአናብስቱን ጉድጓድ የሞት አዋጅ ስትሽር እንዲህ እያለ ነው የሚቀኘው ውስጥ ኢየሱስ ክርስቶስ ምግብና መጠጤ
Показать все...
ዘማሪ_ዲያቆን_አቤል_መክብብ_ከሀጥያተኛው_ድንኳን_ቅዱሱ_ቆመሃል_New_Ethiopian_Orthodox_Mezmur.mp35.34 MB
Фото недоступно
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.