319
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
ለኢቢ-አካዳሚ ወላጆች አሳዳጊዎች
ነገ እሁድ ማእድን ሚኒስተር ፊት ለፊት በሚገኘው አስፋልት ላይ የልጆች ስፖርታዊ እንቅስቃሴ እና በተለያዩ መጫወቻዎች የጨዋታ ፕሮግራም የተዘጋጀ ስለሆነ ከልጅዎ ጋር የእስፖርት ትጥቅ አሟልተው ብቻ በነፃ ጥሩ ጊዜ እንዲያሳልፉ ተጋብዘዋል።
የየካ ክ/ከ ትምህርት ጽ/ቤት
መግቢያ በነፃ!!!
Repost from N/a
ለኢቢ-አካዳሚ ወላጆች አሳዳጊዎችና ተማሪዎች እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ #ትንሣኤ_ፋሲካ በዓል በሰላም አደረሰን።
መልካም በዓል ይሁንላቹ ።
የኢቢ-አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ
🇪🇹 26/08/2016 ዓ.ም🇪🇹
ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች
1. ነገ ረቡዕ ሚያዚያ 23፣2016ዓ.ም እና አርብ 25፣2016ዓ.ም በካላንደር ዝግ ቀናት ስለሆኑ ትምህርት አይኖርም።
2. ሀሙስ 24 ፣2016 ዓ.ም ትምህርት የሚሰጠው ለግማሽ ቀን ሲሆን ተማሪዎች 6 ፡ 00 ሰዓት ይለቀቃሉ።
3. ከማክሰኞ ሚያዚያ 29፣ 2016 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ትምህርት በሙሉቀን መርሀግብር ይሰጣል።
ኢ.ቢ አስተዳደር
