ch
Feedback
EB academy yeka kg

EB academy yeka kg

前往频道在 Telegram
319
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
ለኢቢ-አካዳሚ ወላጆች አሳዳጊዎች ነገ እሁድ ማእድን ሚኒስተር ፊት ለፊት በሚገኘው አስፋልት ላይ የልጆች ስፖርታዊ እንቅስቃሴ እና በተለያዩ መጫወቻዎች የጨዋታ ፕሮግራም የተዘጋጀ ስለሆነ ከልጅዎ ጋር የእስፖርት ትጥቅ አሟልተው ብቻ በነፃ ጥሩ ጊዜ እንዲያሳልፉ ተጋብዘዋል። የየካ ክ/ከ ትምህርት ጽ/ቤት መግቢያ በነፃ!!!

photo content

photo content
+7

photo content

photo content
+9

photo content
+5

photo content
+2

photo content
+2

photo content
+2

photo content

photo content
+9

photo content

photo content
+8

photo content
+9

photo content
+9

Repost from N/a
ለኢቢ-አካዳሚ ወላጆች አሳዳጊዎችና ተማሪዎች እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ #ትንሣኤ_ፋሲካ በዓል በሰላም አደረሰን። መልካም በዓል ይሁንላቹ ። የኢቢ-አካዳሚ የስራ አመራር  ኮሚቴ               🇪🇹 26/08/2016 ዓ.ም🇪🇹

Repost from N/a
photo content

ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች 1. ነገ ረቡዕ ሚያዚያ 23፣2016ዓ.ም እና አርብ 25፣2016ዓ.ም በካላንደር ዝግ ቀናት ስለሆኑ ትምህርት አይኖርም። 2. ሀሙስ 24 ፣2016 ዓ.ም ትምህርት የሚሰጠው ለግማሽ ቀን ሲሆን ተማሪዎች 6 ፡ 00 ሰዓት ይለቀቃሉ። 3. ከማክሰኞ ሚያዚያ 29፣ 2016 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ትምህርት በሙሉቀን መርሀግብር ይሰጣል።                             ኢ.ቢ አስተዳደር

+9

+9