cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ

በቻናላችን 👉 🌷ጋብቻ ምንድነው?🌷 👉 ❤️ማንን ላግባ?❤️ 👉 😳ፖርኖግራፊና መዘዙ😳 🚩 የፍቅር ታሪኮች 💝 የርቀት ፍቅር አጋር ቻናል:- @Nazrawi_tube ለአስተያየት 👉 @Biblicalmarriage_bot 0910337074 🔵ቅድስና ለእግዚአብሔር🔵

Больше
Рекламные посты
8 215
Подписчики
-124 часа
+37 дней
-2630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
በድሬዳዋ የክብር መቅደስ ቤተ ክርስቲያን የተዘጋጀ ልዩ የትንሳኤ በዓል ዝግጅት
Показать все...
👍 2 1
🛑የ porn ጉዳት በትዳር ውስጥ ምንድነው? 👉 በትዳር ውስጥ ወሲባዊ እርካታ እንዲቀንስ ያደርጋል:: ምክንያቱም porn video ላይ ያየነውን ነገር ቤታችን ማግኘት አንችልም:: ለምሳሌ ባል porn አይቶ ከሆነ ወደ ሚስቱ ሚመጣው እዛ porn video ላይ ያያትን ሴት እና ድርጊት በአይምሮው ይዞ ወደ ሚስቱ ይመጣና ሚስቱን እንደዛ እንድትሆን ይጠብቃል:: porn video ላይ ያያትን ሴት ከሚስቱ ጋር ማነፃፀር ይጀምራል:: ባል ሚስቱን ከሌላ ሰው ጋር ማነፃፀር የጀመረ እለት ትዳሩ መሞት ይጀምራል:: ወሲባዊ እርካታ በትዳር ውስጥ ባል እና ሚስት እርስ በእርስ እየተጠናኑ በግዜ ሂደት የሚመጣ እንጂ ከሌላ ቦታ የምንማረው ነገር አይደለም:: 👉 ብዙ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት porn ሚያዩ ሰዎች በጭንቀት (depression) ይጠቃሉ:: ደስታን እና እውነተኛ እርካታን በማጣት ይሰቃያሉ:: ይሄም በትዳር ውስጥ ሰላም እንዳይኖር ያደርጋል:: 👉 Porn በማየት ስሜትን ማርካት ከማመንዘር የሚተናነስ ተግባር አደለም:: የማቴዎስ ወንጌል 5 28፤ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ወደ ሴት ያየ ሁሉ የተመኛትም ያን ጊዜ በልቡ ከእርስዋ ጋር አመንዝሮአል። መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ
Показать все...
👍 12 6👏 5
ጥያቄ፦ ባሌ ከመጋባታችን በፊት በተለያዩ የፍቅር ቃላት ፍቅሩን ይገልፅልኝ ነበር። አሁን ግን ቃላቱም የሉም።ጭራሽ ሲያወራኝ እንኳን የስራ ጉዳይ ብቻ ነው የሚያወራኝ። እየሳቀ ካወራኝም አመታት አልፈዋል። እኔ ሳቁን የፍቅር ቃላቱን እፈልገዋለሁ። ያንን ግን አሳጣኝ። ሌሎች ጓደኞቼ ሲያወሩኝ በፍቅር ስለሆነ ደስ ይለኛል። እሱ ባሌ ሆኖ ፍቅሩን ካልገለፀልኝ ሌሎች ግን ፍቅራቸውን ከገለፁልኝ እሱ ምን ያደርግልኛል? ብፈታው ደግሞ ኃጢአት ነው። ግን ለእሱ ያለኝ ፍቅር ጠፍቷል። ምን ትመክሩኛላችሁ?? እህታችን በቅድሚያ ስለጥያቄሽ አመሰግናለሁ። እንደሚታወቀው ትዳር መግቢያ እንጂ መውጫ የሌለው እስከሞት የሚቀጥል በእግዚአብሔር የተመሰረተ ተቋም ነው። በዚህ ተቋም ውስጥ ሁለት ሃላፊነት ያላቸው ሰዎች ሃላፊነታቸውን በተገቢው መልኩ መወጣት ይኖርባቸዋል። የባልዬው ሃላፊነት ሚስቱን ከልቡ መውደድ ሲሆን ሚስትዬዋ ደግሞ ባሏ ራሷ እንደሆና በማመን መገዛት ነው። ባለትዳሮች እነዚህን ሃላፊነቶች በአግባቡ መወጣት ሳይችሉ ሲቀር ትዳራቸው አስጊ ሁኔታ ላይ ይወድቃል። በባል የመውደድ ሃላፊነት ውስጥ ሚስቱን የመንከባከብ፣ ደስታዋንና ስኬቷን የመፈለግ፣በተቻለ መጠን እንዳታዝን የማድረግ ነገሮች አሉ። እነዚህን ከተወጣ ከሚስቱ በኩል የሚፈልገውን ማግኘት ይችላል። ❤️@AbrishEl ❤️@Biblicalmarriage❤️ እህታችን! የአንቺ ቅራኔና ጥያቄ ባሌ የፍቅር ቃላትን አይገልፅልኝም የሚል እንድምታ ያለው ነው። ፍቅር በቃላት ሊገለፅ ይገባል። እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ የሚሉ ቃላትን ለትዳር አጋር መጠቀም ያውም ለሚስት እነዚህን ቃላት መጠቀም በልቧ ውስጥ ደስታን ይፈጥራል። አንቺም እንደነገርሽን ከመጋባታችሁ በፊት እነዛን ቃላት ይጠቀም እንደነበር አሁን ግን እንደሌለ ነው። ይህም ስጋትና ወደ ሌላ አካል መሳብን ፈጥሮብሻል! ሦስት ነገር ማድረግ አለብሽ! 1. ትዳርሽን በጌታ ፊት ይዘሽ መቅረብ 2. በትዳር ውስጥ የሚስት ሃላፊነት የሆነውን ሃላፊነትሽን መወጣት 3. ከትዳር አጋርሽ ውጭ የፍቅር ቃላትን አለመጠቀም! ======================= ❤️@Biblicalmarriage❤️ 1. ትዳርሽን በጌታ ፊት ይዘሽ መቅረብ ትዳር መንፈሳዊ ተቋም እንደመሆኑ መጠን ብዙ ፈተና ይገጥመዋል። እነዚህ ፈተናዎች ደግሞ ትዳሩ እንዲፈርስ ምክንያት ሊሆኑ ይችላሉ። ስለዚህ በትዳርሽ ጉዳይ የተቋመ ባለቤት ከሆነው እግዚአብሔር ጋር መነጋገርና ትዳርሽን ለጌታ አሳልፎ መስጠት ተገቢ ነው። በተጨማሪም የትዳር አጋርሽ በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ እያለፈ ሊሆን ስለሚችል ማለትም ልቡን ከአንቺ እንዲያርቅ በተለያየ ሁኔታ ጠላት የጥፋት መንገድ ውስጥ ሊያስገባው ስለሚችል ለባልሽ በጌታ ፊት ልትሆኚ ይገባል። ❤️@Biblicalmarriage❤️ 2. በትዳር ውስጥ የሚስት ሃላፊነት የሆነውን ሃላፊነትሽን መወጣት እህቴ የአንቺ ሃላፊነት ምንድነው?? በነገርሽ ላይ ትዳርሽ ጣፋጭ እንዲሆንና ከስጋት ለመታደግ ከአንቺ በኩል የሚጠበቅብሽን ሃላፊነት መወጣት መፅሃፍ ቅዱሳዊ ነው። ባልሽን ማክበር፣ ከስራ ሲመለስ በፈገግታ መቀበል፣ ችግሩን መጋራት፣ ስሜቱን መረዳት፣ ...ወዘተ ❤️@Biblicalmarriage❤️ 3. . ከትዳር አጋርሽ ውጭ የፍቅር ቃላትን አለመጠቀም ባልሽ በፍቅር ቃላት ፍቅሩን እንዲገልፅልሽ ትፈልጊያለሽ። ያንን ማድረግ አልቻለም። ስለዚህ አንቺ ሌሎች እነዛ ከባልሽ ፈልገሽ ያላገኘሻቸውን የፍቅር ቃላት በመጠቀም ስላወሩሽ ልብሽ ተወስዶብሻል። ይሄ ደግሞ አደገኛ ነው። ምናልባት ያ ከባልሽ ውጭ የፍቅር ቃል ተጠቅሞ የሚያወራሽ ሰው ቢያገባሽ እሱስ እንዳሁኑ ባልሽ ዝም የሚል ከሆነ? አየሽ ያንን ጉዞሽን አቁመሽ ከባልሽ ጋር በግልፅ ተወያይታችሁ ባልሽ ቃላቱን እንዲጠቀም ማድረግ ይሻላል እንጂ ከሌላ ወንድ ጋር ግንኙነት መጀመር ፍፃሜው ውድቀት ነው። ሥለዚህ፦ ❤️ ከባልሽ ጋር በግልፅ ተወያዩ❤️ ❤️ታገሺው♥️ አንቺ ለባልሽ የሚገባውን አድርጊለትባልሽም ለአንቺ የሚገባሽን ያድርግልሽ። ያን ጊዜ ሁለታችሁም ውጭ ውጭውን አታዩም። “ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፥ እንደዚሁም ደግሞ ሚስቲቱ ለባልዋ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 7፥3 Our telegram channel! ❤️@Biblicalmarriage❤️
Показать все...
👍 14 3
እባካችሁ‼️ ተባበሩኝ! ከዚህ በታች ያለውን እየፃፍኩት ላለው መፅሀፍ የሚረዳኝን ጥናታዊ ዳሰሳ በመሙላት እንድትተባበሩኝ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ 👇ከታች ያለውን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ በመንካት ዳሰሳውን ያግኙ ተባረኩ https://forms.gle/atbm9zhUZYrAEWt3A
Показать все...
ጥናታዊ ዳሰሳ

መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ አገልግሎት ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ማህበራዊ ድረ ገፆች ማለትም በፌስቡክ፣ በቴሌግራም፣ በዩቲዩብ፣በዋትስአብና በሌሎች በትጋት ያገለግልን ሲሆን በዚህ ጊዜ ደግሞ በተለያዩ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት እንዲሁም በተለያዩ የተማሪ ህብረቶችና ወጣቶች ፕሮግራሞች ላይ በመጋበዝ እያገለገልን እንገኛለን፡፡ በዚህም አገልግታችን ውስጥ ብዙ አይነት ትዳር ተኮርና ሁኔታዎች ገጥመውን ጌታ በረዳን መጠን አገልግናል፡፡ የዚህ መንፈሳዊ አገልግሎት ባለቤቶች አቶ አብርሃም ጥላሁንና ወ/ሮ ቤቴል አባይነህ የምንባል በ2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቀጠና ሁለት ሙሉወንጌል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተጋባን ባለትዳሮች እንዲሁም የአንዲት ኤልሮኢ የምትባልና እንዲሁም ሊወለድ 1 ወር የቀረው ልጅ ወላጆች ስንሆን የክብር መቅደስ ቤተ ክርስቲያን በምትባል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በማገልገል ላይ እንገኛለን፡፡ ተባረኩ!

👍 3

እባካችሁ‼️ ተባበሩኝ! ከዚህ በታች ያለውን እየፃፍኩት ላለው መፅሀፍ የሚረዳኝን ጥናታዊ ዳሰሳ በመሙላት እንድትተባበሩኝ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ 👇ከታች ያለውን ሊንክ/ማስፈንጠሪያ በመንካት ዳሰሳውን ያግኙ ተባረኩ https://docs.google.com/forms/d/1KwmA8uJJYYkBcp3NfViPBdzzb_XzIq2vdJhHZ5snBA8/edit#responses
Показать все...
ጥናታዊ ዳሰሳ

መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ አገልግሎት ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ማህበራዊ ድረ ገፆች ማለትም በፌስቡክ፣ በቴሌግራም፣ በዩቲዩብ፣በዋትስአብና በሌሎች በትጋት ያገለግልን ሲሆን በዚህ ጊዜ ደግሞ በተለያዩ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት እንዲሁም በተለያዩ የተማሪ ህብረቶችና ወጣቶች ፕሮግራሞች ላይ በመጋበዝ እያገለገልን እንገኛለን፡፡ በዚህም አገልግታችን ውስጥ ብዙ አይነት ትዳር ተኮርና ሁኔታዎች ገጥመውን ጌታ በረዳን መጠን አገልግናል፡፡ የዚህ መንፈሳዊ አገልግሎት ባለቤቶች አቶ አብርሃም ጥላሁንና ወ/ሮ ቤቴል አባይነህ የምንባል በ2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቀጠና ሁለት ሙሉወንጌል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተጋባን ባለትዳሮች እንዲሁም የአንዲት ኤልሮኢ የምትባልና እንዲሁም ሊወለድ 1 ወር የቀረው ልጅ ወላጆች ስንሆን የክብር መቅደስ ቤተ ክርስቲያን በምትባል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በማገልገል ላይ እንገኛለን፡፡ ተባረኩ!

8👍 1
የተወደዳችሁ ባለትዳሮች ከዚህ በታች ያልውን ጥናታዊ ዳሰሳ በመሙላት እንድትተባበሩኝ በማክበር እጠይቃለሁ ተባረኩ! https://forms.gle/zqN8LWgqUMiqdpmH7
Показать все...
ጥናታዊ ዳሰሳ

መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጋብቻ አገልግሎት ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ማህበራዊ ድረ ገፆች ማለትም በፌስቡክ፣ በቴሌግራም፣ በዩቲዩብ፣በዋትስአብና በሌሎች በትጋት ያገለግልን ሲሆን በዚህ ጊዜ ደግሞ በተለያዩ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት እንዲሁም በተለያዩ የተማሪ ህብረቶችና ወጣቶች ፕሮግራሞች ላይ በመጋበዝ እያገለገልን እንገኛለን፡፡ በዚህም አገልግታችን ውስጥ ብዙ አይነት ትዳር ተኮርና ሁኔታዎች ገጥመውን ጌታ በረዳን መጠን አገልግናል፡፡ የዚህ መንፈሳዊ አገልግሎት ባለቤቶች አቶ አብርሃም ጥላሁንና ወ/ሮ ቤቴል አባይነህ የምንባል በ2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቀጠና ሁለት ሙሉወንጌል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተጋባን ባለትዳሮች እንዲሁም የአንዲት ኤልሮኢ የምትባልና እንዲሁም ሊወለድ 1 ወር የቀረው ልጅ ወላጆች ስንሆን የክብር መቅደስ ቤተ ክርስቲያን በምትባል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በማገልገል ላይ እንገኛለን፡፡ ተባረኩ!

ወጣቶች ይሄንን መጽሃፍ ልጋብዛችሁ!
Показать все...
👏 13👍 6
ስለምንጋባ ወሲብ እናድርግ ከሚልሽ ወንድ ራስሽን በፍጥነት አርቂ!
Показать все...
53👏 15👍 4🔥 2