ru
Feedback
ፍቅሬን በግጥም 💞

ፍቅሬን በግጥም 💞

Открыть в Telegram

✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ? እንጃ።🤷‍♀️‍ ✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ? እንጃ🤷‍♀️ ✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ? እንጃ🤷‍♀️ ♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 👉comet ena malt yemet felguti ngr kal @Erazatube_bot

Больше
4 788
Подписчики
Нет данных24 часа
-37 дней
-5230 дней
Архив постов
እኔ ነበርኩ! የሆነ ቀን ስልክሽ ጠርቶ እጅሽ ወድያው ፈጥኖ አንስቶ ሄሎ... ሄሎ... ኧረ ሄሎ... አይሰማም? ማን ልበል? ብለሽ ምላሽ ስታጪ ዘግተሽ ቁጭ አላልሽም? በርግጥ ትዝ አይልሽም! ለማነኛውም ግን... ድምፅሽን ስሰማ በድንገት ምላሱ የተልፈሰፈሰው፡ ከፍል ድንጋጤ ከፍል ደግሞ ደስታ ያላስተነፈሰው፡ አይሰማም ስትይ ሰምቶ ያልመለሰው፡ እኔ ነበርኩ ያ ሰው። ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ምን ነካሽ ?! . ' ጥፋቱ የማን ነው? ' ፥ ብዬ እንዳልጠይቅሽ ፣ ቃልሽን ሳልሰማ ፥ እንባ ነው ሚቀድምሽ ! ምንድነው ገላዬ? ፥ ውስጥሽን በርዞ ፣ የልብሽን ደጀን ፥ መሻከር ወዝውዞ ፤ ቂም አይሉት እልህ ፥ በነፍስሽ ተረግዞ ፣ ዜማሽ ቅኝት አጥቶ ፥ በሀዘን እንጉርጉሮ ፣ ' ተወኝ ! ' የሚያስብልሽ ፥ ለአይን እንኳን አቅሮ ? ለምን ነው አካሌ ??.... ሰውነት እርስቱን ፥ ቀን ሲገፋው ማልዶ ፣ በእምነት የካቡት ቃል ይወድቃል ተንዶ ፤ ፍቅርን ባነፁበት ፥ በቀየዱት ቀዬ ፣ እንዴት መልስ ይሆናል ፥ ለየምን እዬዬ? ድክምክም አድርጎ ፥ ፍዝዝ ትክዝ ትክዝ ፣ አዚም ተከናንቦሽ ፥ ቀንሽን ሲበርዝ ፣ በጣት ያልጠለቀ ፥ የልባችን ኪዳን ፣ ' ምን ነካት? ' ይለኛል ፥ ገፅሽ ሲደማምን። እውነትም ምን ነካሽ ? ፥ ምን አየሽ እርግቤ የሀሴቴ ደንገል ፥ የነብስ ረሀቤ ምን ነካሽ? ፥ የኔ ወርቅ የህይወት ውቧ ሰንደቅ የናፍቆት ዶሰኛ የቀን አመለኛ የአይኔ ስር መሀረብ የትዝታ ቀለብ የሳቅሽ መስክ ላይ ፥ መከፋት ሳር ግጦ ፣ አዛኝ አንጀትሽን ያ ጭካኔሽ በልጦ ፤ በአይንሽ ስትገርፊኝ ፣ በኩርፊያሽ ስታስሪኝ ፣ በእምባሽ ልቤ ወልቆ ፥ ዝምታሽ ሲያደቀኝ ፣ ' ያቺ ሴት ናት! ' ብሎ ማመኑ ጨነቀኝ። እናልሽ ገላዬ ፥ አንቺ የነፍሴ ኩሬ ድክምክም አድርጎ ፥ ፍዝዝ ትክዝ ትክዝ ፣ አዚም በገባሩ ፥ ቀንሽን ሲበርዝ ፤ በጣት ያልጠለቀ ፥ የልባችን ኪዳን ፣ 'ምን ነካት? 'ይለኛል ፥ ገፅሽ ሲደማምን ። ምን ነካሽ በእኔ ሞት?? . .................... //// .................... ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

#ሳቄን_ተሰርቄ 😥 ለቅፅበት አይክፋህ አዝነህ ከቶ አልይህ ሁሌም ይድመቁልኝ እነዛ ውብ ጥርስህ አንተ ስትስቅ ውስጥህ ደስ ብሎት የኔም ቀን ይበራል ደስታህ ደስታው ሁኖት በሳቆችህ ስቆ በደስታህ ያቆምከው በመኖርህ አንተ እሱንም ያኖርከው አንድ እኔ ስላለሁ ውስጥህ የደበከው በቃ ለኔ ሲባል ፊትህ ደስታን ይምረጥ ሳቅልኝ የኔ አለም ሳቅህ አይቋረጥ ትዪኝ እንዳልነበር በቀድሞው አብሮነት ዛሬ ቃልሽ ፈርሶ ወዳድቆ እንደዘበት ትተሽኝ ብቻየን ነጉደሽ ከኔ ማዶ ያንተው ያልሽኝ ልብም ከኔ ሌላ ወዶ ታሪክ ተቀይሮ ፌሽታው ወደ መርዶ ከደስታ አኳርፈሽኝ ጎኔም ሀዘን ለምዶ ••• ይሄው የግድ አለሁ••• • ❣ ❣ ❣ እንዲህ ነው ተብሎ የማይተነፈስ ቃል ወቶ ተነገሮ ከጆሮ የማይደርስ ወይ በብእር ቀለም ወረቀት ላይ ሳይፈስ እንዲሁ ግን ብቻ ከኔ ጋ ሚኖሩ በሄድኩበት ሁላ አብረው የሚበሩ ★ ጭልመት ተተርሰው ፣ ብቸኝነት አቅፈው ከአይን ጥላ ስር አንደምንጭ ፈልቀው መደብ በሚያርሱ ውስጣዊ ቀለማት ልቤ ላይ ከትቤ ሁሌ ማነባቸው ዕልፍ ትዝቶች ጋር በእንባ ከፃፉኳቸው ከነሱው ጋር ሁኜ እነሱን እንዳቀፍኩ ስላንቺና ትናንት የዃሊት እያሰብኩ ፈች አልባ ብሶቶች ውስብስብ ጥያቄ ፍትህ ያጣ በደል በውስጤ ደብቄ ይሄው የግድ አለሁ መቦረቅ ናፍቄ ሳቅልኝ ባለች ሴት ሳቄን ተሰርቄ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

አንዳንዴ ደህና ነን የምንለው የእውነት ደህና ሁነን ሳይሆን አሞናል ብንልም ህመማችንን የሚረዳልን ስለሌለ ነው 🤔 ዝም የምንለውም የምናወራው ስለሌለን ፣ስላልተጎዳን ፣ ስላልቆሰልን፣ ስላልተገፋን አ
አንዳንዴ ደህና ነን የምንለው  የእውነት ደህና ሁነን ሳይሆን አሞናል ብንልም ህመማችንን የሚረዳልን ስለሌለ ነው  🤔 ዝም የምንለውም የምናወራው ስለሌለን ፣ስላልተጎዳን ፣ ስላልቆሰልን፣ ስላልተገፋን አይደለም  ቁስላችንን ብናወጋውም በኛ ቦታ ቆሞ በኛ ልክ ተረድቶ የሚያደምጠን ሰው ስለሌለ ነው 🤔 .....  አንዳንዴ ተገለን ዳር የምንቆመው ብቸኛ  የምንሆነውም ሰው ስለጠፋ አይደለም ለእኛ ልክ የሚሆን ፡ እኛን በእኛነታችን አምኖ የሚቀበል የራስ ሰው የምንለው ስለሚቸግረን ነው 🤔 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

💔 #ተወደሻል_አንቺ_ልጅ💓 💁‍♂️#እንዳንቺ አይነት ሌባ አይቼ አላቅም💕 ሰው ገንዘብ እንጂልብ እኮ አይሰርቅም 💗ፍቅሬ ህይወቴ የልቤ ትርታ ወድጄሻለሁኝ❣️ ባንድ ቀን እይታ ተወደሻል ቆንጅት ተወደሻል በቃ ላጣሽ አልፈልግም🙅‍♂️ ለአንድ ደቂቃ! 👩የቆንጆዎች ቆንጆ የውበት ጭማቂ ማትሰለቺ ነሽ ሁሌም ተናፋቃ የ-አለም🌍 ውብ🦋 ነገሮች ሁሉም ይገቡሻል 💝የቁንጅና ሚለው ቃል በጣም ያንስብሻል💘 ሳልደብቅ ልንገርሽ ቆንጂት ተወደሻል💖 💛ከልብሽ አስገቢኝ ከልቤ ገብተሻል የምር ስልሽ በኔ ተወደሻል🌹💞 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

#እያለህ_ካልሆነ_ከሌለህ_የለህም! 👌 ማንም ሰው ያልሰራኸውን፣ ያልጣርክበትን ነገር አምጥቶ አይሰጥህም! ማንም ሰው በልፋት ስላመጣኸው ነገር ግድ አይሰጠውም። ብታወድመው ተው የሚልህ ማንም አይኖርም። 👌ማንም ሰው በመገለል ላሳለፍከው የስቃይ ህይወት ጉዳዩ አይደለም። ስትወድ ለተሰበርከው የሚታመምልህ ማንም የለም። ስለዚህ ያን የስቃይ ጊዜ እያሰብክ በእልህ መጣር የበለጠ የተሻለ ምርጥ ውጤት ለራስህ መሸለም ያለብህ አንተው ነህ። ያሳለፍከውን ከባድ ህይወት ብትጽፈው፣ ብትናገረው፣ ብታለቃቅሰው አንድም ሰው እውነቱን አያውቅልህም። ስለዚህ በየተገኘህበት ምሬትህን በማሰማት ፈንታ ያንን ጊዜ በስራ፣ በማግኘት ተበቀለው። ና ራስህን አበርታ ና ለራስህ አመስግን ና ራስህን አድንቅ ና ራስህን በማግኘት በማሳካት በመቀጠል ሸልም ☑️ ህይወት ስለሌሎች አይደለም። ስለራስ የሚቆስሉት የሚታመሙት የሚድኑት ትግል ነው። ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

💔 አስበሽ ታዉቂያለሽ??❤️‍🔥 💘#በዙሪያሽ የሞሉት አፍቃሪዎች ምን እንደጠራቸው አስበሽ ታውቂያለሽ?? #በአለባበስሽ ስታይል የምትስቢው ለስሜቱ ተገዢ የሆነ ብዙ ወንድን ይሆናል #ለስሜት_ተገዢ የሆነ #ለፍቅር ቦታ የለውም ልክ እንደ አምኖን አይነት ፍቅር የመሰለ ነገር ግን ስሜት ያሰከረው ከስሜቱ ኋላ ከወደደው ይልቅ አብልጦ ሚጠላ ነው ሰው በአለባበስሽ ፣ በውበትሽ ፣ ባለሽ ነገር ዙሪያሽን ከከበበሽ የእውነት ደንግጪ! የተፈቀርሽ እንዳይመስልሽ ....ውጫዊ ነገር በብዛት የሚጠራው ስሜታዊ ሰውን ነው....ከሚታየው ነገር አልፎ ለውስጣዊ ማንነትሽ ፣ ባህሪሽ ፣ አላማሽ ፣ ነገ ሆነዋለው አደርገዋለው ብለሽ ላሰብሽው ግብሽ የተሸነፈ እሱ ነው የልብሽ አፍቃሪሽ! ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ሰላም ሰዎቼ ስለጠፋው ይቅርታ ብያለው ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የቤተሰብ👨‍👩‍👧‍👦 #ችግር ◼️ ደስታን ይገላል 〽️🩸🪫 #ደስታ😊 እና #ሃዘን⚰ አንድ ነገር ያመሳስላቸዋል 🧬 ሁለቱም➿ #ያልፋሉ🪄
⌲ ˡᶦ

ያለቅሳል አይኔ ጥርሴ ቢስቅም  ፊቴ ፈግጎ ሰው ማስደሰቱን ልቤ ፈልጎ ሀዘን ምሬቱም ቢገባው ሰርጎ ያለቅሳል ዐይኔ በድብቅ አርጎ          አያዩት ልብቤም  ያፈሳል እንባ          ሚርረዳው የለም ወጥቶ ሲገባ             ምንም ቢምሞላ በሰው ከበባ             ፈገግታን ትቶ እስካልቀረበ          ምላሽ የለውም እንደው የረባ ፈተና ብቻ በዚህም በዝዛ እየገጠመው መሆኑ አዛ ምን ይሆን ሆዴ ብሶቱ  በዛ       የልቤ እሳት እየነደደ          ፊቴን ቢያፈካ እየፈነዳ             ቃጠሎው በዝቶ  ከፍሙ ጓዳ       መስዬ ታየሁ  ከቶ ያልተጎዳ ስንት ሰው ኣለ በዚህች ምድር ህመም ደብቆ  ስቆ የሚኖር በፊቱ ደስታ  በጥርሱ መሐል የደም እንባውን ሰግስጎ ሚኖር ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

'''አትበሉኝ''' የእውነቱን ነው ከልቡ ያፈቅርሻል ራሱን ዘንግቶ ሲያስብሽ ይዉላል አንድ ራሱን አቶ መላ ቅጡን አቶአል ፍቅርሽ ጠንቶበት የኸው ይሰቃያል ~አትበሉኝ ባካቹ ቁስሌን አትነካኩት ~የልቤን አረንቁዋ ሳትመለከቱት ምንም ሳልሰስት አንድ እኔን ሰጥቼው ከሚገባው በላይ እጅጉን አፍቅሬው እንዳልሞት እንዳልሽር ረግጦኝ ኮብሉዋል ዛሬ ምን ፈልጎ ደጃፌን ያንኩኩዋል ምኑን ለመቀየር አማላጅ ይልካል ~አትበሉኝ እባካቹ ቁስሌን አትነካኩት ~የልቤን ወናነት ቀርባቹ ሳታዩት የሂወቴ ጌታ አንተ የኔ ንጉስ ያላንተ ባዶ ነኝ እባክህ ተመለስ እያልኩ ስማጸነው ከቶ ሳያደምጠኝ ቀን ሲጎድልበት ስለምን ፈለገኝ ያ ጨካኙ ልቡ ዳግመኛ ሊቀጣኝ ~አትበሉኝ እባካቹ ቁስሌን አትነካኩት ~የሞተ እኔነቴን ተነሳ አትበሉት ይልቅስ ንገሩት ያኔ እንደገደለኝ መልሶ መላልሶ ሂወት እንዳሳጣኝ ከሂወቴ አጣልቶ በድን እንዳረገኝ በቃ አትፈልግ በሉት ከኔ አንዳች ነገር እንኩዋን ልሆን ሄዋን እንኩዋን ልሰጥ ፍቅር ምክንያት አጥቻለሁ ለመኖር በምድር ደግሞም እባካቹ ይህንም ንገሩት ካልተውኩት ማይተወኝ ካልራኩት ማይርቀኝ ብቸኝነት ሚባል አንድ ጉዋደኛ አለኝ ላልተወው ላይተወኝ ማጣት ያቆራኘኝ. ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

​​​​​​​​❦ ​​​​​​══•⊰❂ ፍቅሬን በግጥM ❂⊱•══ ❦ ሂድ 😭 ሂድ እንዳሻህ ሁን እኔ ልፍቀድልህ አካሌ ሁን ብዬ በግድ አላስቀርህ ፍቀደኝ ለፍቀድህ በሚል መሠረት ነዉ የፍቅር ማገሩ ምሰሶው ሚቆመው ልቤን ስከፍትልህ ፍቅርን በመለገስ በድክመትህ ስገኝ ለህመሜ ስትደርስ እንዲህ በመሆን ነው ከግብ የሚደረስ 🚶‍♂ሂድ እንዳሻህ ሁን ባይሆንም ከልቤ ❤️ፍቅር ውዴታ ነው በግዴታ እሾህ አላጥርህ ከብቤ🤷‍♀ 😢የእንባ ሳቅ ስቄ ✋ልሸኝህ አርቄ በል እንግዲ ውዴ የሀሳብ ዘመዴ በሄድክበት ቦታ ባረፍክበት መንደር ፍቅርን ምትቀበል መውደድን እምትቸር ይስጥህ ይለግስህ የፍቅሩ እግዜር🙏 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

💔የማያሽር...ጠባሳ💔 ፨።።።💘💘💘።።።፨ ቀኑም አይመሽልኝ ለሊቱም አይነጋ ልቤ እየተቀጣ በሀሳብ አለንጋ ከልብ ውስጥ የማይጠፋ ከቶ ማይረሳ ህመሙ የማይድን የማይሽር ጠባሳ ቁስሉ የሚቆጠቁጥ የህሊናን ዕዳ አሸክማኝ ሄደች በሰውፊት አዋርዳ ሀዘን ድንኳ ጥሎ ጎጆውን ቀልሶ ልቤውስጥ ይኖራል ጎኔን ተንተርሶ ልቤ ፍቅርን ብሎ ለፍቅር ባደረ ሀዘን ቤቴን ወርሶት ቅስሜ ተሰበረ . . . ያላረኩት የለም ልቤን ለማሳመን በደልሽን ችዬ ካንቺ ጋር ለመሆን ግን አንቺ አልገባሽም ባንቺ መጎዳቴ በብርሀን ጭለማ መሆኗን ህይወቴ።።።። ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

#sorry ጥፍቴን አምናለው አዎ በድያለው እንዴትስ ደፍሬ ማረኝ እልሀለው ! ጨንቆኛል እኔን ከቶ እንዴት ብዬ አይንህን አያለው,ቂም እንዳልያዝክብኝ ፍፁም ባምንብህም እኔ አፌን ሞልቼ 'ማረኝ' አልልህም በገዛ ጥፋቴ ስሸሽህ ኖራለው አንተን በማጣት ራሴን ቀጥቻለው ወድሀለው ..🥀 #መልካም ምሽት😘😘😍 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ነገሮች ትንሽ ያስፈራሉ መሰለኝ....ቆይ ለምን ፈራሁ..?..የፈራሁትስ ምኑን ነው..?..ደፋር ነኝ ብዬ አስቤ ነበር..እርግጠኛ እንደሆንኩም ነገሬሀለሁ ግን ታዲያ አሁን ለምን ፈራሁ..?....... ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

💔💔 ..በብዙ ተስፋ መቁረጥ መሀል ለመኖር መፍጨርጨር ሀያልነት ነው..የምንሞክራቸው..የምናስባቸው..የምንጠብቃቸው ነገሮች ሁሉ አቅጣጫ እየሳቱ ቢበላሹ ባይሳኩልን እንኳን ጠንክሮ መቆምን መቻል የልብ ፅናትን ይጠይቃል...ነገሮች በተበላሹ ቁጥር በእንባና በጥፊ አትጥፊ ነፍስን ከማስጨነቅ ሁሉንም ለፈጣሪ ሰጥቶ ብርታትን መጠየቅ የተሻለ መሰለኝ... 💔💔💔 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

🌷💚🌷💚🌷💚🌹💛🌹 ካንተው ፍቅር ይዞኝ ሳይህ ምትናፍቀኝ አካል ገላዬ እንስፍስፍ ምታረገኝ ጠብ እርግፍ ማፍቀሬን አላምደህ አኖርከኝ አለመፈቀሬን አስረሳከኝ የሰው መሆንህን እንዳላስተውለው ማፍቀሬን አግዝፈህ በህልም አለም አለው ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ለማንኛውም ፍቅር ይዞኝ ወይም ተጎድቼ አይደለም የማመሸው ሌሊቱ ጭር ሲል ኢንተርኔት ፈጣን ስለሚሆን ነው 🤨 #መልካም ምሽት😘😘😍

#ይበልጣል ከጉያሽ ተነጥዬ ከሳቅኩት ሳቅ፣ ይበልጣል ከእቅፍሽ ተገኝቼ የለበስኩት ማቅ። ከአጠገብሽ ርቄ ካሳየሁት ፈገግታ፣ ይበልጣል ከጎንሽ ሆኜ የነበረው የእንባ መንታ። እናም ነግርሻለሁ ካንቺ ስለይ ገና፣ ውበቴ ይጠፋል ጥርሴ ይቀራል መና። ከንፈሬ ቢሸሽም አያምርብኝ ተድላ፣ አለም ምታንስብኝ ከሚዛኗ ጎድላ።           ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

የእውነት አንድ ሰው             አንድ ሰው ናፈቀኝ ካላይ ሳያስመስል፣ ከልቡ የሚያቅፈኝ የልቤን አውግቼው ፣የልቤን ሚረዳኝ ከጎኔ ተቀምጦ ፣ከሀሳብ ሚያወጣኝ ስህተቴን ሳይነቅፍ ፣ስህተቴን ሚያርመኝ   አንድ ሰው አንድ ሰው፣                  አንድ ሰው ናፈቀኝ ብዬ እፈልጋለሁ ፣ምንም ማላስብ ሞኝ ከሰው እየራኩ፣ ብቻዬን እየከፋኝ ወይ አልፈለኩት ፣ወይን አልተጠጋሁ ከሰው አልግባባ ፣አንደበት እያጣሁ ለሰው ክፉ እንደሆንኩ እራሴ እያወኩኝ ከሰው ሳልጠጋ ሰው እየጠበኩኝ እንድ ሰው እንድ ሰው፣                አንድ ስው አጣሁኝ። ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

#አታፍቅረኝ 🥺 ተኝቸም ቁጭ ብየም በቁሜም ሳስብህ፤ ለእኔ ሚሆን ቦታ ባይኖርም በልብህ ፤ ወረተኛ ሁነህ ለፍቅር ባትሞት፤ ባክህ እኔ ላፍቅርህ አታፍቅረኝ አንተ፡፡ መለየት አቅቶኝ ቀን መሽቶ መንጋቱን፤ አንገቴን ደፍቸ ስገፋ ጊዜያቱን፤ በሳቅ በጨዋታ ሰፈሩ ሲቦርቅ፤ ፍቅርህ ፍቅሬን ሰብሮት ከህል ውሃህ ስርቅ፤ ሊያጽናናኝ የሚያስብ ባገር ቢሞላም ሰው፤ የፍቅርህን ስቃይ ብቻየን ልቅመሰው፡፡ የሚያስተሳስረን ያ ቀን እስኪመጣ፤ አንተ ሰላም ሁን እኔ ሰላም ልጣ፡፡ እስከማገኝ ድረስ ከእንግዲህ አቻየን፡ ባክህ አታፍቅረኝ ላፍቅርህ ብቻየን፡፡ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ