cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የቁርአን ተፍሲር quran tafseer القرآن التفاسيـــــر

Рекламные посты
484
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-530 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
"ዚክርን መብዛት لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ"ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" ትርጉሟን አውቆ አምኖ ያለ ሰው የሚያገኘው ትሩፍት" ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፋ📜
120Loading...
02
▯▩ ወይይት ▩▯ ◆ የሙስሊሞች የዘላለም ሕይወት ◆ ጀነት የምንገባው በአላህ እዝነት ወይስ በስራችን ◆ ለይለትል ኢስራ ወል ሚእራጅ" ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፍ 🆅🆂 ◍ ፓስተር ሐይሉ ◍ ወገናችን ኤሊያስ . . . ሌሎችም
130Loading...
03
◆▮ውይይት ▮◆ "“ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” — ኢሳይያስ 7፥14?" ◍ ኡስታዝ ወሒድ               🆅🆂 ◍ ወገናችን መልካም ዜና
260Loading...
04
الشيخ عبد الباسط - سورة الكهف (مرتل)
270Loading...
05
"ጅን ጋር መጋባት በኢስላም ይቻላን ወይ"? ሁሉም ጋር ሸር አድርጉት ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፋ📜
281Loading...
06
◆▮ውይይት ▮◆ "ኢየሱስ ፍጡር ነው ፈጣሪ?" ◍ ኡሥታዝ ሙሐመድ ኸድር 🆅🆂 ◍ ወገናችን ጌዲዮን
250Loading...
07
- القرآن أعظمُ ما رُتِّبت به بعثرة الأرواح ، وأجلّ ما هُذّب به شَعث السرائر ، وأنقى ما جُمِع به شتات القُلوب ، فألزمه في سرّائك وضرّائك وإيّاك وهجْره.. 🎙 | تلاوة حجازية للقارئ #عبدالله_غيلان 📖 | سورة النساء #تلاوة
290Loading...
08
ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 63, ሐዲስ 105 ጃቢር አብኑ ዐብደሏህ”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ ”ነቢዩም”ﷺ” አስሐማህ አን-ነጃሺይ ላይ የግንዘት ጸሎት አድርገዋል፥ አራት ተክቢራህ በእርሱ ላይ አድርገዋል”። عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ ـ رضى الله عنهما أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم صَلَّى عَلَى أَصْحَمَةَ النَّجَاشِيِّ، فَكَبَّرَ عَلَيْهِ أَرْبَعًا‏ ነጥብ አራት “ዙ አሥ-ሡወይቀተይን” ከየእጁጅ መእጁጅ በኃላ “አሏህ” “አሏህ” የሚል ሲጠፋ እና ቁርኣን ከሰዎች ልብ ሲወሰድ ከሐበሻህ የሚመጣ ሰው ዙ አሥ-ሡወይቀተይን የአሏህን ቤት ከዕባህን ያፈርሳል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 25, ሐዲስ 82 አቢ ሁረይራህ”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ “የአሏህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ “ከሐበሻህ የሆነ ዙ አሥ-ሡወይቀተይን ከዕባህን ያፈርሳል”። أَنَّ أَبَا هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ يُخَرِّبُ الْكَعْبَةَ ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ مِنَ الْحَبَشَةِ ‏”‌‏ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 54, ሐዲስ 73 አቢ ሁረይራህ እንደተረከው፦ “የአሏህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ “ከሐበሻህ የሆነ ዙ አሥ-ሡወይቀተይን የአሏህ ዐዘ ወጀልን ቤት ያፈርሳል”። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ مِنَ الْحَبَشَةِ يُخَرِّبُ بَيْتَ اللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ ‏”‏ ‏ “ዙ አሥ-ሡወይቀተይን” ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ ማለት “ባለ ሁለት ትንሽ ቅልጥም” ወይም “ባለ ሁለት አጭር ቅልጥም” ማለት ነው፥ በተንኮል የአሏህን ቤት አፍርሶ የከዕባን ሀብት ለማውጣት የሚፈልግ ይህ ሰው ነው። እርሱ እንደዛ ነው ማለት ሐበሻውያን እንተናኮላለን ማለት አይደለም፥ ነቢያችን”ﷺ” ለሙሥሊሙ ማኅበረሰብ፦ “ሐበሻውያንን እስካልኳችሁ ድረስ አትንኳቸው” ብለዋል፦ ሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 39, ሐዲስ 19 ዐብደሏህ ኢብኑ ዐምር እንደተረከው፦ “ነቢዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ “ሐበሻውያንን እስካልኳችሁ ድረስ አትንኳቸው፥ የከዕባን ሀብት ለማውጣት የሚፈልግ ከሐበሻህ የሆነ ዙ አሥ-ሡወይቀተይን ቢሆን እንጂ ሌላ የለም”። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرٍو، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ اتْرُكُوا الْحَبَشَةَ مَا تَرَكُوكُمْ فَإِنَّهُ لاَ يَسْتَخْرِجُ كَنْزَ الْكَعْبَةِ إِلاَّ ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ مِنَ الْحَبَشَةِ ‏”‏ አሏህ እኛ ሐበሻውያንን የነቢዩ”ﷺ” ሡናህ የምንተገብር ያድርገን! አሚን። ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
190Loading...
09
ሐበሻህ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 105፥1 “በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?” أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَابِ الْفِيلِ “ሐበሽ” حَبَشْ የሚለው ቃል “ሐበሸ” حَبَشَ ማለትም “ሰበሰበ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “አሰባሳቢ” ማለት ነው፥ “ሐበሻህ” حَبَشَة ደግሞ የሐበሽ አንስታይ መደብ እና ብዙ ቁጥር ሆኖ የመጣ ነው። ሐበሻህ የሚለው ስም የመን ከሚኖሩ በመህራህ ሕዝቦች መካከል ሲኖሩ “የዕጣን አሰባሳቢዎች” ይባሉ የነበሩ ሕዝቦች ነበሩ፥ እነዚህ የመን ከሚኖሩ ከመህራህ ሕዝቦች ወደ ሰሜኑ ክፍል የተሰበሰቡ ሴማዊ ሕዝቦች ናቸው፤ “አቢሲኒያ” የሚለው የላቲኑ ቃል እራሱ “ሐበሻህ” حَبَشَة ከሚለው ቃል የመጣ ነው። እዚህ ድረስ ስለ ስሙ አመጣጥ እና ዳራ ካየን ዘንዳ በኢሥላም ታሪክ ውስጥ አውንታዊ እና አሉታዊ ጉልኅ ሚና ያላቸውን አራት ሐበሻዊ ሰዎች እንመለከታለን፦ ነጥብ አንድ “ንጉሥ አብርሃ” ሶሪያዊ ፍሬምናጥስ የአትናቴዎስን አንቀጸ-እምነት በ 350 ድኅረ-ልደት ወደ ሐበሻህ ይዞ ሲመጣ ዒዛና እና ሳይዛና የሚባሉት ሁለት ወንድማማች ነገሥታት ተቀብለውታል፥ ስማቸውም ዒዛና አብርሃ ሳይዛና ደግሞ አፅበሃ ተባለ። አብርሃ የአክሱም መንግሥት ንጉሥ ሲሆን እስከ የመን ድረስ ይገዛ ነበር፥ ይህ ንጉሥ በየመን በጃሂሊያህ ጊዜ ከአሏህ ቤት ጋር በማፎካከር ቤተክርስቲያን የመን ውስጥ ሠርቷል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 63, ሐዲስ 49 ጀሪር ኢብኑ ዐብደሏህ እንደተረከው፦ “በዘመነ-ጃሂሊያ ዙል-ኻለሷህ የሚባል ቤት ነበረ፥ የቀኝ ቅጥ ወይም የግራ ቅጥ ተብሎ ይጠራ ነበር”። عَنْ جَرِيرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ كَانَ فِي الْجَاهِلِيَّةِ بَيْتٌ يُقَالَ لَهُ ذُو الْخَلَصَةِ، وَكَانَ يُقَالُ لَهُ الْكَعْبَةُ الْيَمَانِيَةُ، أَوِ الْكَعْبَةُ الشَّأْمِيَّةُ “ኻለሷህ” خَلَصَة ማለት “ቀሊሥ” قَلِسْ ማለት ነው፥ “ቀሊሥ” ከግሪኩ ኮይኔ “ኤክሌሺያ” εκκλεσια የመጣ ሲሆን በተለምዶ “ቤተ-ክርስቲያን” ይባል እንጂ “ጉባኤ” “ማኅበር” “ተጠርተው የወጡ” ማለት ነው። ይህንን ቤት ከከዕባ ጋር ለማመሳሰል “አል-ከዕበቱል የማኒያህ” الْكَعْبَةُ الْيَمَانِيَة ወይም “አል-ከዕበቱ አሽ-ሸእሚያህ” الْكَعْبَةُ الشَّأْمِيَّة ብሎታል። ይህ ንጉሥ ከእነ ጭፍሮቹ የአሏህ ቤት ለማፍረስ በ 570 ድኅረ-ልደት በዝሆን ጋልበው ወደ መካ መጡ፥ አሏህም እነዚህን የዝሆን ባለቤቶችን ተንኮል በጥፋት ውስጥ ከንቱ አደረገ፦ 105፥1 “በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?” أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَابِ الْفِيلِ 105፥2 ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ ከንቱ አላደረገምን? أَلَمْ يَجْعَلْ كَيْدَهُمْ فِي تَضْلِيلٍ አምላካችን አሏህ በእነርሱም ላይ ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ ማለትም በሸክላ”brick” የሚወረውሩባቸው መንጎች የኾኑን አዕዋፍን ላከ፥ እነርሱም ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፦ 105፥3 “በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን አዕዋፍን ላከ”፡፡ وَأَرْسَلَ عَلَيْهِمْ طَيْرًا أَبَابِيلَ 105፥4 “ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን አዕዋፍ”፡፡ تَرْمِيهِم بِحِجَارَةٍ مِّن سِجِّيلٍ 105፥5 “ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው”፡፡ فَجَعَلَهُمْ كَعَصْفٍ مَّأْكُولٍ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ቁረይሾች ጊዜ ሲቆጥሩ እራሱ “ዓሙል ፊል” عامُ الْفِيلِ ማለትም “የዝሆን ዓመት” እያሉ ነበር። ነጥብ ሁለት “ሐበሻዊ ቢላል” “አዛን” أَذَان የሚለው ቃል “አዚነ” أَذِنَ‎ ማለትም “ጠራ” ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ጥሪ” ማለት ነው፥ “ሙአዚን” مُؤَذِّن የሚለው ቃል ደግሞ “አዘነ” أَذَّنَ‎ ማለትም “ተጣራ” ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ጠሪ” ማለት ነው። የመጀመሪያው ሙአዚን ቢላል ኢብኑ ረባሕ ወይም ኢብን ሪያሕ”ረ.ዐ.” ሐበሻዊ ነው፥ ይህ ሶሓቢይ ለአላህ መልእክተኛም”ﷺ” ሙአዚን ነበረ። እኛም ሐበሾች በቢላል አዛን መገለጫችን ሆኗል፦ ሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 2, ሐዲስ 700 አሥ-ሣኢብ እንደተረከው፦ ”ለአላህ መልእክተኛም”ﷺ” ጠሪ አልነበራቸው አንድ ቢላል እንጂ”። عَنِ السَّائِبِ، قَالَ لَمْ يَكُنْ لِرَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم إِلاَّ مُؤَذِّنٌ وَاحِدٌ بِلاَلٌ ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ መጽሐፍ 46, ሐዲስ 3936 አቢ ሁራይራህ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” አሉ፦ ”ንግሥና ከቁረይሽ፣ ፍርድ ከአንሷር፣ አዛን ከሐበሻ፣ አማናህ ከየመን ነው”። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ الْمُلْكُ فِي قُرَيْشٍ وَالْقَضَاءُ فِي الأَنْصَارِ وَالأَذَانُ فِي الْحَبَشَةِ وَالأَمَانَةُ فِي الأَزْدِ ‏”‏ ‏.‏ يَعْنِي الْيَمَنَ ነጥብ ሦስት “ንጉሥ አርማህ” “ንጉሥ አርማህ” በነቢያችን”ﷺ” ሐዲስ “አስሐማህ አን-ነጃሺይ” أَصْحَمَةَ النَّجَاشِيِّ የሚባለው ነው፥ ይህ ንጉሥ የነቢያችን”ﷺ” ባልደረቦች ከ 615–616 ድኅረ-ልደት ተቀብሎ አስተናግዷል። ከዚያ ባሻገር ከመሥለምም አልፎ ጻዲቅ ሰው እንደሆነ ነቢያችን”ﷺ” ነግረውናል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 23, ሐዲስ 78 ጃቢር ኢብኑ ዐብደሏህ”ረ.ዐ.” ሰምቶ እንደተረከው፦ “ነቢዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ ”ዛሬ ከሐበሻህ ጻዲቅ ሰው ሞቷል፥ ተነሱ! የግንዘት ጸሎት አድርጉ!”። أَنَّهُ سَمِعَ جَابِرَ بْنَ عَبْدِ اللَّهِ ـ رضى الله عنهما ـ يَقُولُ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ قَدْ تُوُفِّيَ الْيَوْمَ رَجُلٌ صَالِحٌ مِنَ الْحَبَشِ فَهَلُمَّ فَصَلُّوا عَلَيْهِ ‏”‌‏ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 63, ሐዲስ 103 ጃቢር”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ “አን-ነጃሺይ በሞተ ጊዜ “ነቢዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ ”ዛሬ ጻዲቅ ሰው ሞቷል፥ ተነሱ! ለወንድማችሁ ለአስሐማህ የግንዘት ጸሎት አድርጉ!”። عَنْ جَابِرٍ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم حِينَ مَاتَ النَّجَاشِيُّ ‏ “‏ مَاتَ الْيَوْمَ رَجُلٌ صَالِحٌ، فَقُومُوا فَصَلُّوا عَلَى أَخِيكُمْ أَصْحَمَةَ “ሷሊሕ” صَالِح ማለት “ጻዲቅ” ማለት ነው፥ ንጉሡ ለሶሓባዎች ወንድም የተባለው በስጋ የሆነ ወንድምነት ሳይሆን ኢሥላማዊ ወንድምነት ነው። በኢሥላም “ሶላቱል ጀናዛህ” صَلَاة الجَنَازَة ማለትም “የግንዘት ጸሎት” የሚደረገው ለሙሥሊም ብቻ ነው፥ ለንጉሥ አርማህ ደግሞ የሶላቱል ጀናዛህ ክፍል የሆነው “ሶላቱል ጋኢብ” صَلَاة الغَائِبٌ ማለትም “የሩቅ ጀናዛህ” ተደርጓል፦
160Loading...
10
የዙል ሒጃ ወር ዛሬ ምሽት ገብቷል። ከዛሬ ጀምሮ በሚከተሉት 10 ቀናት የሚሰሩት አምልኮዎች የሚስተካከላቸው የለም። አላህ ይርዳን መልካምን በመስራት፣ ከመጥፎ በመራቅ ላይ።
220Loading...
11
210Loading...
12
የዙል ሒጃ ወር ዛሬ ምሽት ገብቷል። ከዛሬ ጀምሮ በሚከተሉት 10 ቀናት የሚሰሩት አምልኮዎች የሚስተካከላቸው የለም። አላህ ይርዳን መልካምን በመስራት፣ ከመጥፎ በመራቅ ላይ።
2297Loading...
13
▣ ለዲያቆኑ የተሰጠ ምላሽ። -------------------------------------------- ®Sαlαh Responds 🎙 ▸ t.me/mahircomp123
350Loading...
14
▯▩ ወይይት ▩▯ "ለምን ክርስናን ተውክ" ባይብልን ቄሶች ባሉኝ ስልይሆን እራሴ አንብቤ። ◍ ወንድም ሚርዳድ ◍ ወንድም ጀቢር ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፋ ◍ ኡስታዝ አቡ ሙዓዊያህ           🆅🆂 ◍ ወገናችን ሐንኤል ◍ ወገናችን ክርስቲያን
400Loading...
15
"ሰሞነኛው የክርስቲያኖች ጥያቄ የጅን እና የሸይጧም ልዩነትን እወቁ. ሸር አድርጉ እስኪ @highlight  በጣም ሰላሰራጩት ሁሉም ጋር ይድረስ" ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፋ🎤📜
390Loading...
16
"ማስረጃው ይሄው ሳትሳደቡ መልሱ ወገኖች በተላይ ሴቶች ብትመልሱልኝ ይመረጣል" የደፈራችሁን ወንድ እንድታገቡ ቢደረግባችሁ ምን ታደርጋላችሁ?ለዛውም በአምሳ ብር ብሩ እንኳን ለሴቷ አይሰጥም። ለአባቷ ነው። በጣም ያሚያስከፍው ደሞ መፍታት ብትፈልግ እንኳን አትችልም💧 📜ዘዳግም 22 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁸ አንድ ሰው ያልታጨች ልጃገረድ አግኝቶ በማስገደድ ቢደርስባትና ቢጋለጡ፣ ²⁹ ሰውየው ለልጅቷ አባት አምሳ ስቅል ብር ይክፈል፤ ልጃገረዲቱን አስገድዶ #ደፍሮአታልና እርሷን ማግባት አለበት፤ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ #ሊፈታት #አይችልም። ልብ ሰባሪ ነው ፍትህ ለክርስቲያን ሴቶች ስለሙ እስልምና ላይ ተከብረናል ወላሂ💧 አቡ ሁረይራ (ረ•ዐ) እንደተረከው አንድ ጊዜ አንድ ሰው ወደ  የአላህ መልዕክተኛ {ﷺ} ዘንድ መጣና አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ከሰዎች ሁሉ ይበልጥ ማንን የልብ ወዳጅ አድርጌ ልያዝ ሲላቸው እናትህ አሉት እርሱም ከዛስ ብሎ ጠየቃቸው እርሳቸውም እናትህን አሉት እርሱም ከዛስ ብሎ ጠየቃቸው እርሳቸውም እናትህን አሉት። [📚ቦኻሪ መጽሐፍ 78, ሐዲስ 2] [📚ሙሥሊም መጽሐፍ, 45 ሐዲስ 1] የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብሏል   وخيارُكُم خِيَارُكُمْ لِنِسَائِهمْ. ከናንተ ውስጥ በላጬ ለሴቶች በጎ የሆነ ነው። [📚ቲርሚዚ መጽሐፍ 12,ሐዲስ 17
520Loading...
17
◆▮ውይይት▮◆ "ስቅለትና የባይብል ግጭት" ◍ ወንድም ሳላህ ◍ ወንድም ዒምራን 🆅🆂 ◍ ወገናችን ካሌብ
460Loading...
18
▩ ጥያቄ ለአይሁዳዊያን እና ክርስቲያኖች:- አሁን ይሄ ፍትሃዊ አምላክ ነው!? “አንተ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ሕዝብ ነህና የበከተውን ሁሉ አትብላ፤ ይበላው ዘንድ በአገርህ ደጅ ለተቀመጠ መጻተኛ ትሰጠዋለህ፥ ወይም ለእንግዳ ትሸጠዋለህ። የፍየሉን ጠቦት በእናቱ ወተት አትቀቅል።”   — ዘዳግም 14፥21 ኢስላምስ ምን ይላል ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦  ﴿مَن كان يُؤمِنُ باللهِ واليَومِ الآخِرِ فليُكرِمْ ضَيفَه،﴾ “በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ እንግዳውን ያክብር።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6475 በየቲሞችም (አባት የሌላቸው ልጆች) በምስኪኖችም (በጎ ዋሉ)፤ ለሰዎችም መልካምን ተናገሩ፤ 📜ምዕራፍ البقرة 2:83
440Loading...
19
▯▩ ወይይት ▩▯ ""ዝሙትን ሕጋዊ ያደረገው ቁርኣን ወይስ ባይብል ?" ◍ ወንድም ዒምራን           🆅🆂 ◍ ወገናችን ወንጌላዊ
460Loading...
20
▯▩ ወይይት ▩▯ ""ዝሙትን ሕጋዊ ያደረገው ቁርኣን ወይስ ባይብል ?" ◍ ወንድም ዒምራን           🆅🆂 ◍ ወገናችን ወንጌላዊ
360Loading...
21
ስአት እየደረሰ ነው ዝግጁ?💪 የኔ ጀግኖች በምትችሉት ሸር አድርጉ እሺ ▩ሁሉም ጋር አሰራጩ ውይይቱ የሚካሄደው በቲክቶክ ሲሆን https://vt.tiktok.com/ZSYMYANrr/ ▩ቲክቶክ የሌላችሁ በነብያት መንገድ ቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ https://t.me/path_of_the_prophets ✍ሁሉም ቦታ ሸር ሸር አድርጉ
360Loading...
22
◆▮ውይይት▮◆ “ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።” — ዮሐንስ 6፥51 “ኢየሱስ ግን፦ አባቴ እስከ ዛሬ ይሠራል እኔም ደግሞ እሠራለሁ ብሎ መለሰላቸው።” — ዮሐንስ 5፥17 ◍ ኡሥታዝ ወሒድ ዐቃቤ ኢሥላም 🆅🆂 ◍ ወገናችን እንድርያስ
520Loading...
23
◆▮ውይይት▮◆ "ኢየሱስ 'እረዱ' ይላል" ◍ ወንድም ሁሴን ◍ ወንድም አብዱልከሪም 🆅🆂 ◍ ወገናችን መገና
490Loading...
24
"ጥንቆላ በክርስትና" "ለዲያቢሎስ ማረድ" አቅራቢ ◍ ወንድም ሳላህ
670Loading...
25
"ዝሙትን ሕጋዊ ያደረገው ቁርኣን ወይስ ባይብል ?" 🚨ግንቦት 26 ሰኞ ማታ 3:00 በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣር የብዙ ሰው የሒዳያ ሰበብ እንደሚሆን አምናለሁ ኢንሻአላህ ማንም እንዳይቀር ሁሉም ጋር አሰራጩ ውይይቱ የሚካሄደው በቲክቶክ ሲሆን https://vt.tiktok.com/ZSYMYANrr/ ቲክቶክ የሌላችሁ በነብያት መንገድ ቴሌግራም መከታተል ትችላላችሁ https://t.me/path_of_the_prophets ሁሉም ቦታ ሸር ሸር አድርጉ
560Loading...
26
◆▮ውይይት▮◆ "ነገረ ስቅለት" ◍ ወንድም አብዱልከሪም ◍ ወንድም ራስታ 🆅🆂 ◍ ከወገኖች ጋር
720Loading...
27
تلاوة خـاشـعة بصوت القارئ🎙: هزاع البلوشي
890Loading...
28
"💥 የባይብል ግጭት 💥" ◍ ወንድም ሳላህ ◍ ወንድም ዊስፐር ◍ ወንድም ዒምራን ◍ ወንድም ትሪፕል
892Loading...
29
Media files
1220Loading...
30
◆▮ውይይት▮◆ ◍ ወንድም ናይ ሐቅ ሚዛን ◍ ወንድም አቡ ሙሐመድ ◍ ወንድም ራስ ምታት 🆅🆂 ◍ ወገናችን Scorpio ◍ ወገናችን Nobi
1211Loading...
31
▪️ኢብኑ ረጀብ (رحمه الله) እንዲህ አሉ :- "አላህ ጭንቀትንና ትካዜን ከሚያስወግድበት ትልልቅ ምክንያቶች ውስጥ :- ① - አላህን አብዝቶ ማውሳት (ዚክር ማድረግ)። ② - በመልክተኛው (ﷺ( ላይ ሰለዋት ማውረድ። ③ - ቁርአን መቅራትን ማብዛት ናቸው።" اللهم صل على نببينا محمد وعلى آله وصحه أجمعين. ✍️ እኅት ዛህራ ሙስጠፋ
1000Loading...
32
ትክክለኛ የአላህ ባርያ ናችሁ? ◍እኅት ዝሀራ ሙሥጠፍ🎤📜
782Loading...
33
◆▮ውይይት▮◆ ◍ ወንድም ናይ ሐቅ ሚዛን ◍ ወንድም አቡ ሙሐመድ ◍ ወንድም ራስ ምታት 🆅🆂 ◍ ወገናችን Scorpio ◍ ወገናችን Nobi
800Loading...
34
ግቡ ኡስታዝ ወሒድ ገብቷል https://t.me/path_of_the_prophets?livestream=4298d8952614fad011
780Loading...
35
◆▮ውይይት▮◆ "የመጽሐፍት መጠበቅ" ቁርአን ወይስ ባይብል ◍ ወንድም ዒምራን          🅥🅢 ◍ ወገናችን ሙሐመድ አበባው
1151Loading...
36

1160Loading...
37
"ግድያ በባይብል" ◁ አቅራቢ ◍ ወንድም ሳላህ
1071Loading...
38
Ismail Annuri
1180Loading...
39
◁▮ወይይት▮▷ "ቃልም ሥጋ ሆነ?" ◍ ኡሥታዝ ወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም 🅅🅂 ◍ ወገናችን መሰሞ
1151Loading...
09:59
Видео недоступноПоказать в Telegram
"ዚክርን መብዛት لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ"ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ" ትርጉሟን አውቆ አምኖ ያለ ሰው የሚያገኘው ትሩፍት" ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፋ📜
Показать все...
212.88 MB
1:30:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
▯▩ ወይይት ▩▯ ◆ የሙስሊሞች የዘላለም ሕይወት ◆ ጀነት የምንገባው በአላህ እዝነት ወይስ በስራችን ◆ ለይለትል ኢስራ ወል ሚእራጅ" ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፍ 🆅🆂 ◍ ፓስተር ሐይሉ ◍ ወገናችን ኤሊያስ . . . ሌሎችም
Показать все...
1042.33 MB
◆▮ውይይት ▮◆ "“ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” — ኢሳይያስ 7፥14?" ◍ ኡስታዝ ወሒድ               🆅🆂 ◍ ወገናችን መልካም ዜና
Показать все...
record.ogg14.27 MB
38:54
Видео недоступноПоказать в Telegram
الشيخ عبد الباسط - سورة الكهف (مرتل)
Показать все...
الشيخ_عبد_الباسط_سورة_الكهف_مرتل_UR6vcevAi5o_160.mp418.13 MB
09:21
Видео недоступноПоказать в Telegram
"ጅን ጋር መጋባት በኢስላም ይቻላን ወይ"? ሁሉም ጋር ሸር አድርጉት ◍ እኅት ዛህራ ሙስጠፋ📜
Показать все...
145.57 MB
◆▮ውይይት ▮◆ "ኢየሱስ ፍጡር ነው ፈጣሪ?" ◍ ኡሥታዝ ሙሐመድ ኸድር 🆅🆂 ◍ ወገናችን ጌዲዮን
Показать все...
record.ogg33.86 MB
- القرآن أعظمُ ما رُتِّبت به بعثرة الأرواح ، وأجلّ ما هُذّب به شَعث السرائر ، وأنقى ما جُمِع به شتات القُلوب ، فألزمه في سرّائك وضرّائك وإيّاك وهجْره.. 🎙 | تلاوة حجازية للقارئ #عبدالله_غيلان 📖 | سورة النساء #تلاوة
Показать все...
تلاوة_حجازية_من_سورة_النساء_للشيخ_عبدالله_غيلان.m4a4.99 MB
ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 63, ሐዲስ 105 ጃቢር አብኑ ዐብደሏህ”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ ”ነቢዩም”ﷺ” አስሐማህ አን-ነጃሺይ ላይ የግንዘት ጸሎት አድርገዋል፥ አራት ተክቢራህ በእርሱ ላይ አድርገዋል”። عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ ـ رضى الله عنهما أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم صَلَّى عَلَى أَصْحَمَةَ النَّجَاشِيِّ، فَكَبَّرَ عَلَيْهِ أَرْبَعًا‏ ነጥብ አራት “ዙ አሥ-ሡወይቀተይን” ከየእጁጅ መእጁጅ በኃላ “አሏህ” “አሏህ” የሚል ሲጠፋ እና ቁርኣን ከሰዎች ልብ ሲወሰድ ከሐበሻህ የሚመጣ ሰው ዙ አሥ-ሡወይቀተይን የአሏህን ቤት ከዕባህን ያፈርሳል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 25, ሐዲስ 82 አቢ ሁረይራህ”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ “የአሏህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ “ከሐበሻህ የሆነ ዙ አሥ-ሡወይቀተይን ከዕባህን ያፈርሳል”። أَنَّ أَبَا هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ يُخَرِّبُ الْكَعْبَةَ ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ مِنَ الْحَبَشَةِ ‏”‌‏ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 54, ሐዲስ 73 አቢ ሁረይራህ እንደተረከው፦ “የአሏህ መልእክተኛም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ “ከሐበሻህ የሆነ ዙ አሥ-ሡወይቀተይን የአሏህ ዐዘ ወጀልን ቤት ያፈርሳል”። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ مِنَ الْحَبَشَةِ يُخَرِّبُ بَيْتَ اللَّهِ عَزَّ وَجَلَّ ‏”‏ ‏ “ዙ አሥ-ሡወይቀተይን” ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ ማለት “ባለ ሁለት ትንሽ ቅልጥም” ወይም “ባለ ሁለት አጭር ቅልጥም” ማለት ነው፥ በተንኮል የአሏህን ቤት አፍርሶ የከዕባን ሀብት ለማውጣት የሚፈልግ ይህ ሰው ነው። እርሱ እንደዛ ነው ማለት ሐበሻውያን እንተናኮላለን ማለት አይደለም፥ ነቢያችን”ﷺ” ለሙሥሊሙ ማኅበረሰብ፦ “ሐበሻውያንን እስካልኳችሁ ድረስ አትንኳቸው” ብለዋል፦ ሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 39, ሐዲስ 19 ዐብደሏህ ኢብኑ ዐምር እንደተረከው፦ “ነቢዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ “ሐበሻውያንን እስካልኳችሁ ድረስ አትንኳቸው፥ የከዕባን ሀብት ለማውጣት የሚፈልግ ከሐበሻህ የሆነ ዙ አሥ-ሡወይቀተይን ቢሆን እንጂ ሌላ የለም”። عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرٍو، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ “‏ اتْرُكُوا الْحَبَشَةَ مَا تَرَكُوكُمْ فَإِنَّهُ لاَ يَسْتَخْرِجُ كَنْزَ الْكَعْبَةِ إِلاَّ ذُو السُّوَيْقَتَيْنِ مِنَ الْحَبَشَةِ ‏”‏ አሏህ እኛ ሐበሻውያንን የነቢዩ”ﷺ” ሡናህ የምንተገብር ያድርገን! አሚን። ✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ https://t.me/Wahidcom ወሠላሙ ዐለይኩም
Показать все...
ሐበሻህ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 105፥1 “በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?” أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَابِ الْفِيلِ “ሐበሽ” حَبَشْ የሚለው ቃል “ሐበሸ” حَبَشَ ማለትም “ሰበሰበ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “አሰባሳቢ” ማለት ነው፥ “ሐበሻህ” حَبَشَة ደግሞ የሐበሽ አንስታይ መደብ እና ብዙ ቁጥር ሆኖ የመጣ ነው። ሐበሻህ የሚለው ስም የመን ከሚኖሩ በመህራህ ሕዝቦች መካከል ሲኖሩ “የዕጣን አሰባሳቢዎች” ይባሉ የነበሩ ሕዝቦች ነበሩ፥ እነዚህ የመን ከሚኖሩ ከመህራህ ሕዝቦች ወደ ሰሜኑ ክፍል የተሰበሰቡ ሴማዊ ሕዝቦች ናቸው፤ “አቢሲኒያ” የሚለው የላቲኑ ቃል እራሱ “ሐበሻህ” حَبَشَة ከሚለው ቃል የመጣ ነው። እዚህ ድረስ ስለ ስሙ አመጣጥ እና ዳራ ካየን ዘንዳ በኢሥላም ታሪክ ውስጥ አውንታዊ እና አሉታዊ ጉልኅ ሚና ያላቸውን አራት ሐበሻዊ ሰዎች እንመለከታለን፦ ነጥብ አንድ “ንጉሥ አብርሃ” ሶሪያዊ ፍሬምናጥስ የአትናቴዎስን አንቀጸ-እምነት በ 350 ድኅረ-ልደት ወደ ሐበሻህ ይዞ ሲመጣ ዒዛና እና ሳይዛና የሚባሉት ሁለት ወንድማማች ነገሥታት ተቀብለውታል፥ ስማቸውም ዒዛና አብርሃ ሳይዛና ደግሞ አፅበሃ ተባለ። አብርሃ የአክሱም መንግሥት ንጉሥ ሲሆን እስከ የመን ድረስ ይገዛ ነበር፥ ይህ ንጉሥ በየመን በጃሂሊያህ ጊዜ ከአሏህ ቤት ጋር በማፎካከር ቤተክርስቲያን የመን ውስጥ ሠርቷል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 63, ሐዲስ 49 ጀሪር ኢብኑ ዐብደሏህ እንደተረከው፦ “በዘመነ-ጃሂሊያ ዙል-ኻለሷህ የሚባል ቤት ነበረ፥ የቀኝ ቅጥ ወይም የግራ ቅጥ ተብሎ ይጠራ ነበር”። عَنْ جَرِيرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ، قَالَ كَانَ فِي الْجَاهِلِيَّةِ بَيْتٌ يُقَالَ لَهُ ذُو الْخَلَصَةِ، وَكَانَ يُقَالُ لَهُ الْكَعْبَةُ الْيَمَانِيَةُ، أَوِ الْكَعْبَةُ الشَّأْمِيَّةُ “ኻለሷህ” خَلَصَة ማለት “ቀሊሥ” قَلِسْ ማለት ነው፥ “ቀሊሥ” ከግሪኩ ኮይኔ “ኤክሌሺያ” εκκλεσια የመጣ ሲሆን በተለምዶ “ቤተ-ክርስቲያን” ይባል እንጂ “ጉባኤ” “ማኅበር” “ተጠርተው የወጡ” ማለት ነው። ይህንን ቤት ከከዕባ ጋር ለማመሳሰል “አል-ከዕበቱል የማኒያህ” الْكَعْبَةُ الْيَمَانِيَة ወይም “አል-ከዕበቱ አሽ-ሸእሚያህ” الْكَعْبَةُ الشَّأْمِيَّة ብሎታል። ይህ ንጉሥ ከእነ ጭፍሮቹ የአሏህ ቤት ለማፍረስ በ 570 ድኅረ-ልደት በዝሆን ጋልበው ወደ መካ መጡ፥ አሏህም እነዚህን የዝሆን ባለቤቶችን ተንኮል በጥፋት ውስጥ ከንቱ አደረገ፦ 105፥1 “በዝሆኑ ባለቤቶች ጌታህ እንዴት እንደሠራ አላወቅህምን?” أَلَمْ تَرَ كَيْفَ فَعَلَ رَبُّكَ بِأَصْحَابِ الْفِيلِ 105፥2 ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ ከንቱ አላደረገምን? أَلَمْ يَجْعَلْ كَيْدَهُمْ فِي تَضْلِيلٍ አምላካችን አሏህ በእነርሱም ላይ ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ ማለትም በሸክላ”brick” የሚወረውሩባቸው መንጎች የኾኑን አዕዋፍን ላከ፥ እነርሱም ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው፦ 105፥3 “በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን አዕዋፍን ላከ”፡፡ وَأَرْسَلَ عَلَيْهِمْ طَيْرًا أَبَابِيلَ 105፥4 “ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን አዕዋፍ”፡፡ تَرْمِيهِم بِحِجَارَةٍ مِّن سِجِّيلٍ 105፥5 “ቅጠሉ እንደ ተበላ አዝመራም አደረጋቸው”፡፡ فَجَعَلَهُمْ كَعَصْفٍ مَّأْكُولٍ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ቁረይሾች ጊዜ ሲቆጥሩ እራሱ “ዓሙል ፊል” عامُ الْفِيلِ ማለትም “የዝሆን ዓመት” እያሉ ነበር። ነጥብ ሁለት “ሐበሻዊ ቢላል” “አዛን” أَذَان የሚለው ቃል “አዚነ” أَذِنَ‎ ማለትም “ጠራ” ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ጥሪ” ማለት ነው፥ “ሙአዚን” مُؤَذِّن የሚለው ቃል ደግሞ “አዘነ” أَذَّنَ‎ ማለትም “ተጣራ” ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ጠሪ” ማለት ነው። የመጀመሪያው ሙአዚን ቢላል ኢብኑ ረባሕ ወይም ኢብን ሪያሕ”ረ.ዐ.” ሐበሻዊ ነው፥ ይህ ሶሓቢይ ለአላህ መልእክተኛም”ﷺ” ሙአዚን ነበረ። እኛም ሐበሾች በቢላል አዛን መገለጫችን ሆኗል፦ ሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 2, ሐዲስ 700 አሥ-ሣኢብ እንደተረከው፦ ”ለአላህ መልእክተኛም”ﷺ” ጠሪ አልነበራቸው አንድ ቢላል እንጂ”። عَنِ السَّائِبِ، قَالَ لَمْ يَكُنْ لِرَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم إِلاَّ مُؤَذِّنٌ وَاحِدٌ بِلاَلٌ ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ መጽሐፍ 46, ሐዲስ 3936 አቢ ሁራይራህ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” አሉ፦ ”ንግሥና ከቁረይሽ፣ ፍርድ ከአንሷር፣ አዛን ከሐበሻ፣ አማናህ ከየመን ነው”። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ الْمُلْكُ فِي قُرَيْشٍ وَالْقَضَاءُ فِي الأَنْصَارِ وَالأَذَانُ فِي الْحَبَشَةِ وَالأَمَانَةُ فِي الأَزْدِ ‏”‏ ‏.‏ يَعْنِي الْيَمَنَ ነጥብ ሦስት “ንጉሥ አርማህ” “ንጉሥ አርማህ” በነቢያችን”ﷺ” ሐዲስ “አስሐማህ አን-ነጃሺይ” أَصْحَمَةَ النَّجَاشِيِّ የሚባለው ነው፥ ይህ ንጉሥ የነቢያችን”ﷺ” ባልደረቦች ከ 615–616 ድኅረ-ልደት ተቀብሎ አስተናግዷል። ከዚያ ባሻገር ከመሥለምም አልፎ ጻዲቅ ሰው እንደሆነ ነቢያችን”ﷺ” ነግረውናል፦ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 23, ሐዲስ 78 ጃቢር ኢብኑ ዐብደሏህ”ረ.ዐ.” ሰምቶ እንደተረከው፦ “ነቢዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ ”ዛሬ ከሐበሻህ ጻዲቅ ሰው ሞቷል፥ ተነሱ! የግንዘት ጸሎት አድርጉ!”። أَنَّهُ سَمِعَ جَابِرَ بْنَ عَبْدِ اللَّهِ ـ رضى الله عنهما ـ يَقُولُ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ قَدْ تُوُفِّيَ الْيَوْمَ رَجُلٌ صَالِحٌ مِنَ الْحَبَشِ فَهَلُمَّ فَصَلُّوا عَلَيْهِ ‏”‌‏ ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 63, ሐዲስ 103 ጃቢር”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ “አን-ነጃሺይ በሞተ ጊዜ “ነቢዩም”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ ”ዛሬ ጻዲቅ ሰው ሞቷል፥ ተነሱ! ለወንድማችሁ ለአስሐማህ የግንዘት ጸሎት አድርጉ!”። عَنْ جَابِرٍ ـ رضى الله عنه ـ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم حِينَ مَاتَ النَّجَاشِيُّ ‏ “‏ مَاتَ الْيَوْمَ رَجُلٌ صَالِحٌ، فَقُومُوا فَصَلُّوا عَلَى أَخِيكُمْ أَصْحَمَةَ “ሷሊሕ” صَالِح ማለት “ጻዲቅ” ማለት ነው፥ ንጉሡ ለሶሓባዎች ወንድም የተባለው በስጋ የሆነ ወንድምነት ሳይሆን ኢሥላማዊ ወንድምነት ነው። በኢሥላም “ሶላቱል ጀናዛህ” صَلَاة الجَنَازَة ማለትም “የግንዘት ጸሎት” የሚደረገው ለሙሥሊም ብቻ ነው፥ ለንጉሥ አርማህ ደግሞ የሶላቱል ጀናዛህ ክፍል የሆነው “ሶላቱል ጋኢብ” صَلَاة الغَائِبٌ ማለትም “የሩቅ ጀናዛህ” ተደርጓል፦
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram