cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

BOLE HIGH SCHOOL 🏫🇪🇹

All about school life New Info 📩 Vidio 🎬🎞 Voice🎙📢 Image📸 𝙢𝙚𝙢𝙚 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙖𝙡👉 @bolememe 𝙥𝙧𝙤𝙢 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 👉 @promnight1 𝙣𝙚𝙬 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 👉 @bps_pic For any comment 👉 @bps2_bot

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
586
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:15
Видео недоступноПоказать в Telegram
00:11
Видео недоступноПоказать в Telegram
መረጃ በፍጥነት እንዲደርሳቹና እንድታቁት ከታች👇 ያለውን ቻናል ተቀላቀሉ https://t.me/TikvahUniversity https://t.me/TikvahUniversity https://t.me/TikvahUniversity
Показать все...
እሺ ተመደብን... ከዛስ?
Показать все...
00:18
Видео недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
Repost from Tikvah-University
የዩኒቨርሲቲዎችን ትክክለኛ ገፅ ብቻ በመከተል ከሀሰተኛ የዩኒቨርሲቲ ጥሪዎች እራሳችሁን ጠብቁ ፦ 👉 ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/DDUniv/ 👉 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Hawassa.University/ 👉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Addis-Ababa-University-496255483792611/ 👉 ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/TheUniversityofGondar/ 👉 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/bduethiopia/?ref=page_internal&mt_nav=0 👉 አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/?_se_imp=0ueaW0ZojpEObV9zR 👉 ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/HRMUNIV/ 👉 ጅማ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/JimmaUniv/ 👉 አርሲ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=357578986410375&id=100064748293256 👉 ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፦https://m.facebook.com/pages/category/Education-website/Wolaita-Sodo-University-246568056057804/ 👉 ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/WachemoUniversity2008/ 👉 ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/265529850297666/posts/1845133279003974/?app=fbl 👉 መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/141864125910414/posts/4794315817331865/?app=fbl 👉 ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/pages/category/Education-website/Wollega-University-Corporate-Communications-2319182621440303/ 👉 አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/234983083247967/posts/5141798579233035/?app=fbl 👉 ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/2181225212102194/posts/3109977289226977/?app=fbl 👉 ቦረና ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/BoranaUniversityBRU/ 👉 ቀብሪድሃር ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/pages/category/Education/Kebri-Dehar-University-306587496533329/ 👉 ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/pages/category/Education/Jinka-University-178538809733160/ 👉 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/547073878695780/posts/5065885566814566/?app=fbl 👉 ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/1879460055640998/posts/3057857987801193/?app=fbl 👉 ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/WoldiaUniversity/ 👉 ወሎ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/WolloUniversity111/ 👉 ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/1301588393256101/posts/5145148712233364/?app=fbl 👉 ኦዳቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/OBUEthiopia/ 👉 አምቦ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/AmboUniversityofficial/ 👉 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Mizan-Tepi-University-MTU-362390684253048/ 👉 ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/614590095253065/posts/5432186613493365/?app=fbl 👉 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/979926502053136/posts/5129611493751262/?app=fbl 👉 ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/336146983089022/posts/5029908297046177/?app=fbl 👉 ኮተቤ ፦ https://www.facebook.com/792405150779154/posts/5397052686981021/?app=fbl 👉 ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/100064618752509/posts/386404006856888/?app=fbl 👉 መቱ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://www.facebook.com/330316734055129/posts/1468350973585027/?app=fbl 👉 መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/Mekdela.Amba.University/ ተጨማሪ ጥያቄዎች ካላችሁ ከታች በአስተያየት መስጫው አስቀምጡ። 👉 አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/adamaastu/ 👉 አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፦ https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=304804401829357&id=100068993984600 #ቲክቫህኢትዮጵያ @tikvahethiopia
Показать все...
ዩኒቨርሲቲ ምደባው ለማየት👇👇👇 ✅Telegram bot👇👇👇 @moestudentbot ✅Google link👇👇👇👇 https://result.ethernet.edu.et  
Показать все...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#Update የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆኗል። ትምህርት ሚኒስቴር የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ አድርጓል። የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ መንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች ምደባ ተደርጓል። ከዚህ በፊት በተገለጸዉ የመቁረጫ ነጥብ እና ከኦሮሚያ፣ አማራ፣ አፋርና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ተጨማሪ ተማሪዎች ምደባ የሚያስገኝላቸው ውሳኔ መተላለፉ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሰረት ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ የተመደቡበትን ዩኒቨርስቲ ለማየት በድህረገፅ፡-https://result.ethernet.edu.et ፣ በSMS፡- 9444 እንዲሁም በቴሌግራም፡- @moestudentbot መጠቀም ይችላሉ። ተማሪዎች ከምደባ ጋር ተያይዞ ላላችው ማንኛውም ጥያቄ በድህረገፅ https://complaint.ethernet.edu.et በማመልከት ጥያቄዎቻቸውን ማቅረብ ይችላሉ፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ሚያዝያ 24/2014 ዓ.ም ድረስ ተገቢዉን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሃ ግብር የሚያሳዉቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እንዲያደርጉም ሚኒስቴሩ ጥሪ አቅርቧል። ምንጭ፦ ትምህርት ሚኒስቴር @tikvahethiopia
Показать все...
00:23
Видео недоступноПоказать в Telegram
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የስቅለት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። መልካም በዓል❤️ @bpsssss @bpsssss
Показать все...