cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

AVT - aviewtainment

Больше
Эфиопия1 533Амхарский1 220Спорт4 201
Рекламные посты
15 164
Подписчики
-1424 часа
-1377 дней
-65830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አፍሪካውያን የቀድሞ ኮከቦች አዲስ አበባ ገብተዋል ****** ናይጄሪያዊውን የቀድሞ እግርኳስ ኮከብ ንዋንኮ ካኑን ጨምሮ ሄንሪ ካማራ፣ ዳንኤል አሞካቺና ሌሎች በርካታ የቀድሞ የአፍሪካ ኮከብ ተጫዋቾች ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል። በቀጣይ ቀናት በሚካሄደው የሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል ላይ ይሳተፋሉም ተብሏል። በፌስቲቫሉ የውጭ ሀገራት የእግር ኳስ ተጫዋቾች፣ ተዋናዮች፣ የማህበራዊ ትስስር ገጽ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች፣ ዲዛይነሮች፣ ሞዴሎች፣ የቴክኖሎጂ ባለሞያዎች፣ ባለ ሃብቶች፣ ዲፕሎማቶችና በሌሎች የሙያ ዘርፎች የተሰማሩ ግለሰቦች እንደሚሳተፉ የቱሪዝም ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።
Показать все...
👍 11🤯 1
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቻምፒዮና 10 ሜዳሊያ ወስዳለች ********* ኢትዮጵያ በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ቻምፒዮና 10 ሜዳሊያዎችን በማግኘት ውድድሩን አጠናቅቃለች። ላለፋት ስድስት ቀናት በካሜሩን ዱአላ ከ50 ሺ ሰው በላይ የመያዝ አቅም ባለው የጃፑማ ሁለገብ ስታዲየም ከ27 ሀገራት በላይ የተውጣጡ 2 ሺህ 500 አትሌቶችን በሁሉም የአትሌቲክስ ተግባራት ሲያፎካክር የቆየው ቻምፒዮና ትናንት ምሽት በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቋል። ኢትዮጵያም በ32 ሴት እና በ36 ወንድ አትሌቶች በ19 የአትሌቲክስ የውድድር ተግባራት ተሳትፋ በ5 ወርቅ፣ በ4 ብር እና በ1 ነሐስ በአጠቃላይ በ10 ሜዳሊያዎች ውድድሩን አጠናቅቃለች።
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የቀድሞው የዩናይትድ ኮከብ ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል June 27, 2024 Amen የመቻል እግር ኳስ ክለብ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ ሙግለጫ የቀድሞ ማንችስተር ዩናይትድ እና ፖርቹጋላዊ ኮከብ ሉዊስ ናኒ ኢትዮጵያ እንደሚመጣ አረጋግጦልናል ብሏል። ከሃምሌ ስድስት ጀምሮ ኢትዮጵያ ይደርሳል የተባለ ሲሆን በአስደናቂ አብዶዎቹ የሚታወቀው የቀድሞ የመስመር አጥቂ ናኒ በቀጥታ ባስተላለፈው የቪዲዮ መልእክት “ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያን ለማየት ጓጉቻለሁ” ብሏል። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64381 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ህልሙን እውን ያደረገው ጆርጅያዊ June 27, 2024 Amen የያኔው የዳይናሞ ቲቢሊሲ አካዳሚ ታዳጊ እንደ ብዙ ታዳጊ ተጫዋቾች ሮናልዶን እያየና እሱን መሆን እየተመኘ ነው ያደገው። ፖርቹጋላዊው የእግር ኳስ ፈርጥ ኳስ ሳያቆም አንድ ቀን አብሬው ብጫወት እያለ ሲመኝና ሲያልምም አድጓል። ይህ ህልምና ምኞቱ ቅዠት ሆኖ አልቀረም። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64376 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503
Показать все...
👍 1
የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ የአመቱ ኮከብ እጩዎች ****** የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሆነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች፤ ግብ ጠባቂ እና የዓመቱ ወጣት ተስፈኛ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሲደረጉ፣ የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች እጩዎች ባሲሩ ኡመር፣ ሽመልስ በቀለ፣ ፈቱዲን ጀማል፣ ቸርነት ጉግሳ፣ አሊ ሱሌይማን፣ ከነዓን ማርክነ እና ቢንያም ፍቅሬ ሆነዋል። የዓመቱ ኮከብ ግብ ጠባቂ እጩዎች አቡበክር ኑራ፣ ሰዒድ ሀብታሙ እና ፍሬው ጌታሁን ሆነው ተመርጠዋል። የዓመቱ ወጣት ተስፈኛ ተጫዋች እጩዎች ወገኔ ገዛኸኝ፣ ተመስገን ብርሃኑ፣ ዮሐንስ መንግሥቱ፣ በፍቃዱ አለማየሁ እና መድን ተክሉ ሆነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ ተመልካቾች እስከ ሰኔ 28/2016 ዓ.ም ብቻ በተቋሙ የቴሌግራም ቻናል በመግባት ድምፅ መስጠት እንደሚችሉ አስታውቋል።
Показать все...
❤‍🔥 3👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአቡበከር ናስር ወደ አንጋፋው የጋና ክለብ? June 26, 2024 Amen አቡበከር የሙከራ ጊዜውን አጠናቆ ከተሳካለት 88 አመት የሆነውን አንጋፋ የጋና ክለብ ይቀላቀላል። 1935 የተመሰረተው አሳንቴ ኮቶኮ በጋና አሳንቲ ግዛት ኩማሲ መቀመጫውን ያደረገ ክለብ ሲሆን፣ በአማኮም ኩማሲ የሚገኘው ባባያራ ስቴድየምን ይጠቀማል። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64368 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503
Показать все...
👌 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
እድለ ቢሱ ጀርመናዊ! June 26, 2024 Amen ባላክ በሁለት የተለያዩ አመታት በትልልቅ ውድድሮች ላይ ስምንት ዋንጫዎችን ለማንሳት አንድ ጨዋታ እየቀረው ሳያነሳ የቀረበት አጋጣሚ አስገራሚ ነው። ይህም በ2002 በባየርሊቨርኩሰንና በብሔራዊ ቡድኑ ሲሆን ሌላው በ2008 ከቼልሲ ጋር ነበር። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64362 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503
Показать все...
👍 4😱 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
“አብቅቶልኛል!” – ፖል ፖግባ June 23, 2024 Amen ፖግባ ስለቀጣይ የእግር ኳስ ህይወቱ በሰጠው አስተያየት ” ከዚህ በፊት የነበሩኝ ነገሮች ሁሉ አብቅተዋል ፣ አሁን አብቅቶልኛል የቀድሞው ፖግባ በድጋሚ መመለስ አይችልም ” ሲል ተደምጧል። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64356 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503
Показать все...
👍 12
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዩኤፋ ሜዳ የሚገቡ ደጋፊዎች ላይ ጠንካራ ርምጃ ይወስዳል June 23, 2024 Amen ፖርቹጋል ትናንት ቱርክን 3ለ0 በረታችበት ጨዋታ ወቅት ከጨዋታው ውጤት ይልቅ በተለያየ ደቂቃ ወደ ሜዳ ዘለው ገብተው ከአል ነስሩ ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር ፎቶ ለመነሳት ጨዋታውን ያወኩ ሰባት ደጋፊዎች ጉዳይ መነጋገሪያ ሆኗል። በዚህም የተነሳ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር እንደነዚህ አይነት ደጋፊዎችን ለማስቆም ጥበቃውን ለማጠናከር እንደሚገደድ አስታውቋል። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64351 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
በአውሮፓ ዋንጫ የተሸፈነው ኮፓ አሜሪካ June 22, 2024 Amen 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64346 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503
Показать все...
👍 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.