The Unknowns
Открыть в Telegram
178
Подписчики
-124 часа
-37 дней
-630 дней
Архив постов
178
mothstar.pdf
http://www.english-on-the-web.de/download/mothstar.pdf
Who flies afar from the sphere of our sorrow is here today and here tomorrow.
By James Thurber
178
Repost from Yellow
የምትወዱት ሰው ሲሞት፣ ሌሎች እነሱን የሚወዷቸው ሰዎች በዙሪያችሁ ካሉ፣ ያጣችሁትን ሰው ብጥስጣሽ በእያንዳንዳቸው ላይ ታያላችሁ። ትርፍራፊ ነው፣ አያጠግብም፤ ግን ከምንም ይሻላል። የተቻላችሁን ሁሉ ለመሰብሰብ፣ ያወቁአቸውን ሁሉ ማወቅ ያምራችኋል።
ራሴንም እንደዛው ከየቦታው ብሰበስብ ደስ ይለኛል፤ ከየተንጠባጠብኩበት... እኔን ያያችሁ፣ አዋጡና መልሱልኝ፤ የሚተነፍስና ቆሞ የሚሄድ ሰው ውስጡ ባዶ መሆን የለበትም።
178
Where Time Felt Slow
She walks where sunlight used to rest,
On quiet fields her heart knows best.
The air is warm, the breeze is kind,
It stirs the thoughts she left behind.
A swing that swayed, a song once sung,
The taste of laughter on her tongue.
The world was wide, her fears were small,
Each moment stretched, she had it all.
Now time moves fast, the days won’t stay,
But in her mind, it’s yesterday.
The fields are there, the light is gold,
A secret treasure she can hold.
She smiles to think of all she’s been,
The girl she was still lives within.
In memories soft, she finds her place,
A tender world she can’t replace.
178
የስሜት ጽንአት አቅምህን አጠራቅም፣
እስከዚያ ግን የወቅቱን የስሜት ጽንአት ባገናዘበ ሁኔታ ተራመድ።
• የገንዘብ አቅምህን አጠራቅም፣
ለጊዜው ግን ኑሮህን ካለህ የገንዘብ አቅም ጋር በማገናዘብ ተንቀሳቀስ።
• የግንኙነት መረብህን (Network) አቅምህን አጠራቅም፣
እስከዚያው ግን አጠገብህ የሚገኙ ሰዎች በሚደግፉህ ደረጃ ተራመድ።
• የእውቀት አቅምህን አጠራቅም፣
እስከዚያው ግን ባለህ እውቀት የምትችለውን ሥራ በመሥራት ኑሮህን ግፋ።
178
Repost from ከስነ-ፅሁፍ ዓለም
ሕይወት ዥዋዥዌ
═══✦═══
✍ ፀሐይ መልአኩ
'
የማይረካ ጥማት
የማይሞላ ጉድለት
የማይሰክን ብክነት
ልደትና ኑሮ ሰውና ሰውነት።
ሕያው መንፈስ ውሁድ፣ አካላዊ ሥጋ
ሰውነት አበባ ... የተፈጥሮ መብዐ ... የተፈጥሮ ፀጋ
ውበትና ትቢያ ... ከንቱ ድንቅ ነገር ... ዋጋ የለሽ ዋጋ።
የሩጫ ገመና ሕይወት ዥዋዥዌ
ሞትና ህላዌ።
የውስጠቷ ባህርይ ጥልፍልፎሽ መረብ
የመንታ ክስተት ቋት ... እንደ ማበብ መርገፍ
እንደ መርገፍ ማበብ።
═══════
📔 የስሜት ትኩሳት
📖 📖 📖 📖 📖
https://t.me/Ethiobooks
178
Listen, people
For those who think this is a heart (🫶),
that’s not 'love,' that’s a perfectly measured grip. When I send this, I’m not trying sending you luv dummy
This is me trying to grab you by the throat.
I’m not being sweet. I’m literally showing you exactly where my hands are going to be if you say one more stupid thing
