ru
Feedback
EsmaTech1™Software'🇪🇹

EsmaTech1™Software'🇪🇹

Открыть в Telegram

ይህ ቻናል ላይ የሁሉም የReceiver (ዲኮደሮች) እና ፋይንደሮች Latest Software's ተረጋግጦ ማለትም Check ተደርጎ ለናንተ የሚለቀቅበት ነው! Server እና IPTV ሲፈልጉ በ📥 @EsmaTechBuy የTelegram አድራሻ መልክት ይላኩልን! የተለያዩ መረጃ ሲፈልጉ @EsmaTech1 ን ይጠቀሙ!

Больше
1 159
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
-1630 день
Архив постов
👆👆👆 ይሔ የ LEG N24+ Forever ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 Add EutelSat 7°E SPORT እና Movie & Entertainment Channels ሁሉንም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ትችላላችሁ ለ ኳስ አፍቃሪዎች እጅግ ተመራጭ ቻናል! B-GLSTV 1 HD (French) B-GLSTV 2 HD (French) B-GLSTV 3 HD (French) B-GLSTV 4 HD (English) B-GLSTV 5 HD (English) 11_03_2025 @Esma_Dish_Bot

👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ 👁What's New👁 Add 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ Fix Amharic Font B-GLSTV 1 HD (French) B-GLSTV 2 HD (French) B-GLSTV 3 HD (French) B-GLSTV 4 HD (English) B-GLSTV 5 HD (English) Add ከ 100 በላይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል 👁ማሳሰቢያ👁 ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት ቻናል ድርድር Backup ይዛችሁ Factory default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ቻናል ድርድር Online Cloud ላይ አለላችሁ በተጨማሪም ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ ምንም IPTV አይሰራም ወይም አይቀበልም 10_03_2025 @Esma_Dish_Bot

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ 👁What's New👁 Add 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ Fix Amharic Font B-GLSTV 1 HD (French) B-GLSTV 2 HD (French) B-GLSTV 3 HD (French) B-GLSTV 4 HD (English) B-GLSTV 5 HD (English) Add ከ 100 በላይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል 👁ማሳሰቢያ👁 ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት ቻናል ድርድር Backup ይዛችሁ Factory default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ቻናል ድርድር Online Cloud ላይ አለላችሁ በተጨማሪም ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ ምንም IPTV አይሰራም ወይም አይቀበልም 10_03_2025 @Esma_Dish_Bot

አዲስ የገቡ 5 የኳስ ቻናሎችን ላስተዋውቃችሁ ስማቸው B-GLSTV 1 HD (French) B-GLSTV 2 HD (French) B-GLSTV 3 HD (French) B-GLSTV 4 HD (English) B-
አዲስ የገቡ 5 የኳስ ቻናሎችን ላስተዋውቃችሁ ስማቸው B-GLSTV 1 HD (French) B-GLSTV 2 HD (French) B-GLSTV 3 HD (French) B-GLSTV 4 HD (English) B-GLSTV 5 HD (English) ይባላሉ ለጊዘው የሚከፍቱት በ LIFESTAR 9090HD Diamond እና በ GOLDSTAR 9000 Ghost ሪሲቨሮች ላይ ነው! የሳተላይት ስም Eutelsat 7°E ይባላል  ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ቻናሎች ናቸው ማለትም ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ኮኔክሽን የሚሰሩ ናቸው ቻናሎች ዕድሜ ካላቸው ላብዛኞች ሪሲቨሮች ሶፍትዌር እንዲሰራላቸው ጥቆማ እናደርጋለን @EsmaTech1Software

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix Some YouTube Video Not Playing Problem 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ ለማግኘት Menu->Expansion->Network App->IPTV->Nova TV 👁ማሳሰቢያ👁 አንጋፋው ከ 10 አመት በፊት መሸጥ የጀመረው LIFESTAR 9090HD እና LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨሮች ላይ አዲስ Function ከዚህ በሗላ አይካተትም ግን ያሉትን አሁን አገልግሎት እየሰጡ ያሉ Functions ግን Update ሶፍትዌር ሲፈልግ የምንለቅላችሁ ይሆናል እናመሰግናለን 22_01_2025

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix Some YouTube Video Not Playing Problem 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ ለማግኘት Menu->Expansion->Network App->IPTV->Nova TV 👁ማሳሰቢያ👁 አንጋፋው ከ 10 አመት በፊት መሸጥ የጀመረው LIFESTAR 9090HD እና LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨሮች ላይ አዲስ Function ከዚህ በሗላ አይካተትም ግን ያሉትን አሁን አገልግሎት እየሰጡ ያሉ Functions ግን Update ሶፍትዌር ሲፈልግ የምንለቅላችሁ ይሆናል እናመሰግናለን 22_01_2025

👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7600HD SMART GOLDSTAR 7700HD SMART GOLDSTAR 7800HD SMART GOLDSTAR 7900HD SMART LIFESTAR 9200HD SMART LIFESTAR 9300HD SMART LIFESTAR 1000HD SMART LIFESTAR 2000HD SMART LIFESTAR 3000HD SMART LIFESTAR 4000HD SMART LIFESTAR 9200HD Smart mini LIFESTAR 9300HD Smart mini SUPERSTAR 95HD SMART SUPERSTAR 96HD SMART SUPERSTAR 97HD SMART SUPERSTAR 98HD SMART SUPERSTAR 9200HD Smart V8 SUPERSTAR 9300HD Smart V8 EthioShare ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 1. Add LIFE TV (Beinsport, DSTቪ, Skysport ጨምሮ ከ 5ሺ በላይ ቻናሎችን እንደ Nova TV ሳይቆራረጥ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራ ነፃ Internet TV ነው 2. Add NovaTV ተፈላጊ የዲሽ ቻናሎችን ያለ ዲሽ የእድሜ ልክ የሚያስጠቅመን ሲስተም ነው ከናንተ የሚጠበቀው አዲሱን ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው (Nova TV ስትጠቀሙ አንዱ ቻናል 6 አይነት የጥራት አማራጮች አሉን እንደቤታችሁ ኢንተርኔት ፍጥነት resolution ማስተካከል ትችላላችሁ) 3. Fix HDMI Out Software Problem (ከአንዳንድ Samsung, LG, Hisense, LIFESTAR....  TVዎች ጋር ሲገናኝ ጥቁር ሆኖ የሚቀረው(ስታክ የሚያደርገው) HDMI አልገናኝ የሚለው ተስተካክሏል VF21894 2012025

👆👆👆ይሔ የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው SPTV ሰርቨር ለምትጠቀሙ ብቻ 👁What's New👁 🔥 Update New UI 👁ማሳሰቢያ👁 SPTV የምትጠቀሙ ከሆነ ለ security ሲባል ከ Apollo ውጪ ሌላ IPTV መጠቀም አትችሉም ብለዋል ስለዚህ Nova TV, ETV Pro, MyHD የመሳሰሉትን ለመጠቀም የግድ Original UI መጠቀም አለባችሁ 👁ማሳሰቢያ👁 ሶፍትዌር ከጫናችሁ Channel List BackUp ይዛቸወሁ Factory Default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Master Password 9876 2012025

👆👆👆ይሔ የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው SPTV ሰርቨር ለማትጠቀሙ ብቻ 👁What's New👁 🔥 Original UI SPTV ሰርቨር ለማትጠቀሙ 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ 👁ማሳሰቢያ👁 ሶፍትዌር ከጫናችሁ Channel List BackUp ይዛቸወሁ Factory Default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Master Password 9876 2012025

👆👆👆ይሔ የ GOLDSTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው SPTV ሰርቨር ለምትጠቀሙ ብቻ What's New 🔥 New UI 👁ማሳሰቢያ👁 SPTV የምትጠቀሙ ከሆነ ለ security ሲባል ከ Apollo ውጪ ሌላ IPTV መጠቀም አትችሉም ብለዋል ስለዚህ Nova TV, ETV Pro, MyHD የመሳሰሉትን ለመጠቀም የግድ Original UI መጠቀም አለባችሁ 👁ማሳሰቢያ👁 ሶፍትዌር ከጫናችሁ Channel List BackUp ይዛቸወሁ Factory Default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Master Password 9876 2012025

👆👆👆ይሔ የ GOLDSTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው SPTV ሰርቨር ለማትጠቀሙ ብቻ 👁What's New👁 🔥 Original UI 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ 👁ማሳሰቢያ👁 ሶፍትዌር ከጫናችሁ Channel List BackUp ይዛቸወሁ Factory Default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Master Password 9876 2012025

👆👆👆 ይሔ የ 🍭LIFESTAR 1000HD++ Platinum ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 1. Add LIFE TV (Beinsport, DSTቪ, Skysport ጨምሮ ከ 5ሺ በላይ ቻናሎችን እንደ Nova TV ሳይቆራረጥ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራ ነፃ Internet TV ነው 2. Improved NovaTV ተፈላጊ የዲሽ ቻናሎችን ያለ ዲሽ እድሜ ልክ የሚያስጠቅመን ሲስተም ነው ከናንተ የሚጠበቀው አዲሱን ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው (Nova TV ስትጠቀሙ አንዱ ቻናል 6 አይነት የጥራት አማራጮች አሉን (Default resolution በራሳችሁ set አድርጋችሁ) እንደቤታችሁ ኢንተርኔት ፍጥነት ጥራቱን ማስተካከል ትችላላችሁ) በተጨማሪም እራሱ currently እንዳለው ኢንተርኔት Speed automatically እየቀያየረ እንዲያሳይችሁ ከፈለጋችሁ optimization የሚለውን on አድርጉት 3. Fix HDMI Out Software Problem (ከአንዳንድ Samsung, LG, Hisense, LIFESTAR....  TVዎች ጋር ሲገናኝ ጥቁር ሆኖ የሚቀረው(ስታክ የሚያደርገው) HDMI አልገናኝ የሚለው ተስተካክሏል VF21892 1712025

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ @EsmaTech1Software 16_1_2025 V179

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ 🔥 Added RF Out 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። @EsmaTech1Software 1512025 V3.11

👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። 1512025 V3.11

ከዘመኑ ጋ አብረው ይዘምኑ የዲሽ ኮቶትን ይቀንሱ እባኮትን በተራቀቀ ዘመን እና በዚህ የTechnology ግዜ የዲሽ ሳሀን ጣራዎት ላይ አይስቀሉ በተለይ አፓርትመንት እና ኮንዶምነያም ነዋሪዎች IPTVን ምርጫችሁ አድርጉ ያለምንም የዲሽ ጋጋታ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ቻናሎችን በተጨማሪም የእግር ኳስ ቻናሎችን በIPTV ብቻ ይጠቀሙ! @EsmaTech1

👆👆👆 ይሔ የ 🍭LIFESTAR 1000HD Platinum ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 1. YouTube ስትከፍቱት "The following content is not available in this app" የሚለው ተስተካክሏል 2. Fix YouTube Kids 3. Fix TIKTOK የራሳችሁን አካውንት አስገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ 4. Social Media ላይ ስትገቡ በፍጥነት የ YouTube, YouTube Kids, TikTok አፕሊኬሽኖችን እንዲከፍት ተደርጓል 5. Online Update Option ተካቷል አዳዲስ ሶፍትዌር ሲለቀቁ Online ላይ ማግኘት ትችላላችሁ 6. Amos ላይ በ EthioShare ሰርቨር ሁሉም የ Sport ቻናሎች እንዲከፍት ተደርጓል ለምሳሌ SPORT 1 HD (English Premier League) , 5 SPORT (Champions League) HD, ONE HD (LaLiga) .... VF21533 23_12_2024 @EsmaTech1Software

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ዛሬ በ Amos 4°W Yes Package & SPTV 24HSPORT የሚተላለፉ ጨዋታዎች📡 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿England:Premier League ⏰ 4:30 ETH AM🇪🇹 ⚽️Man_City🆚Nottingham Forest 🖥SPTV HD   Ethiosat (NSS12 57°E) 🖥24HSPORT   Belintersat 51.5°E 🖥SPORT 3HD AMOS4°W ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿England:Premier League ⏰4:30 ETH AM🇪🇹 ⚽️Newcastle🆚Liverpool 🖥SPTV HD  Ethiosat (NSS12 57°E) 🖥24HSPORT  Belintersat  51.5°E 🖥SPORT 4HD AMOS4°W ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿England:Premier League ⏰ 4:30 ETH AM🇪🇹 ⚽️Southampton🆚Chelsea ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿England:Premier League ⏰ 5:15 ETH PM🇪🇹 ⚽️Arsenal🆚Manchester united 🖥SPTV HD  Ethiosat (NSS12 57°E) 🖥24HSPORT  Belintersat  51.5°E 🖥SPORT 2HD AMOS4°W ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ሁሉንም Server ከ @EsmaTechBuy SPTV  H24 SPORT, VIP AF VIP Forever, Funcam, VIP, AF VIP, Apollo,  MyHD, IPTV, እና ሌሎችም ለመግዛት 0911294508 Telebirr ብር 1000330882607 CBE 44981367 BOA Inbox us @EsmaTechBuy 📥