EsmaTech1™Software'🇪🇹
رفتن به کانال در Telegram
ይህ ቻናል ላይ የሁሉም የReceiver (ዲኮደሮች) እና ፋይንደሮች Latest Software's ተረጋግጦ ማለትም Check ተደርጎ ለናንተ የሚለቀቅበት ነው! Server እና IPTV ሲፈልጉ በ📥 @EsmaTechBuy የTelegram አድራሻ መልክት ይላኩልን! የተለያዩ መረጃ ሲፈልጉ @EsmaTech1 ን ይጠቀሙ!
نمایش بیشتر1 159
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
-1630 روز
آرشیو پست ها
👆👆👆 ይሔ
የ LEG N24+ Forever ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
Add EutelSat 7°E SPORT እና Movie & Entertainment Channels ሁሉንም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ትችላላችሁ
ለ ኳስ አፍቃሪዎች እጅግ ተመራጭ ቻናል!
B-GLSTV 1 HD (French)
B-GLSTV 2 HD (French)
B-GLSTV 3 HD (French)
B-GLSTV 4 HD (English)
B-GLSTV 5 HD (English)
11_03_2025 @Esma_Dish_Bot
👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ
👁What's New👁
Add 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ
Fix Amharic Font
B-GLSTV 1 HD (French)
B-GLSTV 2 HD (French)
B-GLSTV 3 HD (French)
B-GLSTV 4 HD (English)
B-GLSTV 5 HD (English)
Add ከ 100 በላይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል
👁ማሳሰቢያ👁
ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት ቻናል ድርድር Backup ይዛችሁ Factory default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ቻናል ድርድር Online Cloud ላይ አለላችሁ በተጨማሪም ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ ምንም IPTV አይሰራም ወይም አይቀበልም
10_03_2025 @Esma_Dish_Bot
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ
👁What's New👁
Add 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ
Fix Amharic Font
B-GLSTV 1 HD (French)
B-GLSTV 2 HD (French)
B-GLSTV 3 HD (French)
B-GLSTV 4 HD (English)
B-GLSTV 5 HD (English)
Add ከ 100 በላይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል
👁ማሳሰቢያ👁
ሶፍትዌሩን ከመጫናችሁ በፊት ቻናል ድርድር Backup ይዛችሁ Factory default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ቻናል ድርድር Online Cloud ላይ አለላችሁ በተጨማሪም ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ ምንም IPTV አይሰራም ወይም አይቀበልም
10_03_2025 @Esma_Dish_Bot
አዲስ የገቡ 5 የኳስ ቻናሎችን ላስተዋውቃችሁ
ስማቸው
B-GLSTV 1 HD (French)
B-GLSTV 2 HD (French)
B-GLSTV 3 HD (French)
B-GLSTV 4 HD (English)
B-GLSTV 5 HD (English) ይባላሉ ለጊዘው የሚከፍቱት
በ LIFESTAR 9090HD Diamond እና በ GOLDSTAR 9000 Ghost ሪሲቨሮች ላይ ነው! የሳተላይት ስም Eutelsat 7°E ይባላል ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ቻናሎች ናቸው ማለትም ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ኮኔክሽን የሚሰሩ ናቸው ቻናሎች ዕድሜ ካላቸው ላብዛኞች ሪሲቨሮች ሶፍትዌር እንዲሰራላቸው ጥቆማ እናደርጋለን @EsmaTech1Software
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Some YouTube Video Not Playing Problem
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ ለማግኘት Menu->Expansion->Network App->IPTV->Nova TV
👁ማሳሰቢያ👁
አንጋፋው ከ 10 አመት በፊት መሸጥ የጀመረው LIFESTAR 9090HD እና LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨሮች ላይ አዲስ Function ከዚህ በሗላ አይካተትም ግን ያሉትን አሁን አገልግሎት እየሰጡ ያሉ Functions ግን Update ሶፍትዌር ሲፈልግ የምንለቅላችሁ ይሆናል እናመሰግናለን
22_01_2025
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው

👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7600HD SMART
GOLDSTAR 7700HD SMART
GOLDSTAR 7800HD SMART
GOLDSTAR 7900HD SMART
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD Smart mini
LIFESTAR 9300HD Smart mini
SUPERSTAR 95HD SMART
SUPERSTAR 96HD SMART
SUPERSTAR 97HD SMART
SUPERSTAR 98HD SMART
SUPERSTAR 9200HD Smart V8
SUPERSTAR 9300HD Smart V8
EthioShare ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
1. Add LIFE TV (Beinsport, DSTቪ, Skysport ጨምሮ ከ 5ሺ በላይ ቻናሎችን እንደ Nova TV ሳይቆራረጥ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራ ነፃ Internet TV ነው
2. Add NovaTV ተፈላጊ የዲሽ ቻናሎችን ያለ ዲሽ የእድሜ ልክ የሚያስጠቅመን ሲስተም ነው ከናንተ የሚጠበቀው አዲሱን ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው (Nova TV ስትጠቀሙ አንዱ ቻናል 6 አይነት የጥራት አማራጮች አሉን እንደቤታችሁ ኢንተርኔት ፍጥነት resolution ማስተካከል ትችላላችሁ)
3. Fix HDMI Out Software Problem (ከአንዳንድ Samsung, LG, Hisense, LIFESTAR.... TVዎች ጋር ሲገናኝ ጥቁር ሆኖ የሚቀረው(ስታክ የሚያደርገው) HDMI አልገናኝ የሚለው ተስተካክሏል
VF21894 2012025
👆👆👆ይሔ የ
LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው SPTV ሰርቨር ለምትጠቀሙ ብቻ
👁What's New👁
🔥 Update New UI
👁ማሳሰቢያ👁
SPTV የምትጠቀሙ ከሆነ ለ security ሲባል ከ Apollo ውጪ ሌላ IPTV መጠቀም አትችሉም ብለዋል ስለዚህ Nova TV, ETV Pro, MyHD የመሳሰሉትን ለመጠቀም የግድ Original UI መጠቀም አለባችሁ
👁ማሳሰቢያ👁
ሶፍትዌር ከጫናችሁ Channel List BackUp ይዛቸወሁ Factory Default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Master Password 9876
2012025
👆👆👆ይሔ የ
LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው SPTV ሰርቨር ለማትጠቀሙ ብቻ
👁What's New👁
🔥 Original UI SPTV ሰርቨር ለማትጠቀሙ
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
👁ማሳሰቢያ👁
ሶፍትዌር ከጫናችሁ Channel List BackUp ይዛቸወሁ Factory Default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Master Password 9876
2012025
👆👆👆ይሔ የ
GOLDSTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው SPTV ሰርቨር ለምትጠቀሙ ብቻ
What's New
🔥 New UI
👁ማሳሰቢያ👁
SPTV የምትጠቀሙ ከሆነ ለ security ሲባል ከ Apollo ውጪ ሌላ IPTV መጠቀም አትችሉም ብለዋል ስለዚህ Nova TV, ETV Pro, MyHD የመሳሰሉትን ለመጠቀም የግድ Original UI መጠቀም አለባችሁ
👁ማሳሰቢያ👁
ሶፍትዌር ከጫናችሁ Channel List BackUp ይዛቸወሁ Factory Default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Master Password 9876
2012025
👆👆👆ይሔ የ
GOLDSTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው SPTV ሰርቨር ለማትጠቀሙ ብቻ
👁What's New👁
🔥 Original UI
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
👁ማሳሰቢያ👁
ሶፍትዌር ከጫናችሁ Channel List BackUp ይዛቸወሁ Factory Default ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Master Password 9876
2012025
👆👆👆 ይሔ የ
🍭LIFESTAR 1000HD++ Platinum
ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
1. Add LIFE TV (Beinsport, DSTቪ, Skysport ጨምሮ ከ 5ሺ በላይ ቻናሎችን እንደ Nova TV ሳይቆራረጥ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራ ነፃ Internet TV ነው
2. Improved NovaTV ተፈላጊ የዲሽ ቻናሎችን ያለ ዲሽ እድሜ ልክ የሚያስጠቅመን ሲስተም ነው ከናንተ የሚጠበቀው አዲሱን ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው (Nova TV ስትጠቀሙ አንዱ ቻናል 6 አይነት የጥራት አማራጮች አሉን (Default resolution በራሳችሁ set አድርጋችሁ) እንደቤታችሁ ኢንተርኔት ፍጥነት ጥራቱን ማስተካከል ትችላላችሁ) በተጨማሪም እራሱ currently እንዳለው ኢንተርኔት Speed automatically እየቀያየረ እንዲያሳይችሁ ከፈለጋችሁ optimization የሚለውን on አድርጉት
3. Fix HDMI Out Software Problem (ከአንዳንድ Samsung, LG, Hisense, LIFESTAR.... TVዎች ጋር ሲገናኝ ጥቁር ሆኖ የሚቀረው(ስታክ የሚያደርገው) HDMI አልገናኝ የሚለው ተስተካክሏል
VF21892 1712025
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 9000 Ghost
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ
1612025
V179
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD Diamond
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ
@EsmaTech1Software
16_1_2025
V179
👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
🔥 Added RF Out
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
@EsmaTech1Software
1512025
V3.11
👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
1512025
V3.11
ከዘመኑ ጋ አብረው ይዘምኑ የዲሽ ኮቶትን ይቀንሱ እባኮትን በተራቀቀ ዘመን እና በዚህ የTechnology ግዜ የዲሽ ሳሀን ጣራዎት ላይ አይስቀሉ በተለይ አፓርትመንት እና ኮንዶምነያም ነዋሪዎች IPTVን ምርጫችሁ አድርጉ ያለምንም የዲሽ ጋጋታ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ቻናሎችን በተጨማሪም የእግር ኳስ ቻናሎችን በIPTV ብቻ ይጠቀሙ! @EsmaTech1
👆👆👆 ይሔ የ
🍭LIFESTAR 1000HD Platinum ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
1. YouTube ስትከፍቱት "The following content is not available in this app" የሚለው ተስተካክሏል
2. Fix YouTube Kids
3. Fix TIKTOK የራሳችሁን አካውንት አስገብታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
4. Social Media ላይ ስትገቡ በፍጥነት የ YouTube, YouTube Kids, TikTok አፕሊኬሽኖችን እንዲከፍት ተደርጓል
5. Online Update Option ተካቷል አዳዲስ ሶፍትዌር ሲለቀቁ Online ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
6. Amos ላይ በ EthioShare ሰርቨር ሁሉም የ Sport ቻናሎች እንዲከፍት ተደርጓል ለምሳሌ SPORT 1 HD (English Premier League) , 5 SPORT (Champions League) HD, ONE HD (LaLiga) ....
VF21533 23_12_2024 @EsmaTech1Software
ዛሬ በ Amos 4°W Yes Package & SPTV 24HSPORT የሚተላለፉ ጨዋታዎች📡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏴England:Premier League
⏰ 4:30 ETH AM🇪🇹
⚽️Man_City🆚Nottingham Forest
🖥SPTV HD Ethiosat (NSS12 57°E)
🖥24HSPORT Belintersat 51.5°E
🖥SPORT 3HD AMOS4°W
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏴England:Premier League
⏰4:30 ETH AM🇪🇹
⚽️Newcastle🆚Liverpool
🖥SPTV HD Ethiosat (NSS12 57°E)
🖥24HSPORT Belintersat 51.5°E
🖥SPORT 4HD AMOS4°W
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏴England:Premier League
⏰ 4:30 ETH AM🇪🇹
⚽️Southampton🆚Chelsea
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏴England:Premier League
⏰ 5:15 ETH PM🇪🇹
⚽️Arsenal🆚Manchester united
🖥SPTV HD Ethiosat (NSS12 57°E)
🖥24HSPORT Belintersat 51.5°E
🖥SPORT 2HD AMOS4°W
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ሁሉንም Server ከ @EsmaTechBuy
SPTV H24 SPORT,
VIP AF VIP
Forever, Funcam, VIP, AF VIP, Apollo, MyHD, IPTV, እና ሌሎችም
ለመግዛት 0911294508 Telebirr ብር
1000330882607 CBE
44981367 BOA
Inbox us @EsmaTechBuy 📥