ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Medan Herbal/መዳን ኸርባል ህክምና

Medan Herbal/መዳን ኸርባል ህክምና

Открыть в Telegram

በባህላዊ ህክምና በቁርአን ህክምና በጤና ነክ ጉዳይ አቶክሮ የሚሰራ ተቋም ነወ(የማማከር አገልግሎት አንሰጣለን)መድሀኒቶችን ያላችሁበት ድረስ እንልካለን 093 603 8353 ይደውሉ

Больше
748
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
አንድ ሰው እንዲህ ብሎ ጠየቀ፦ “ኡስታዝ፣ በእውነት በሕይወቴ ዝቅተኛው ደረጃ ላይ ነኝ። የሱቄ ገቢ እየቀነሰ ነው። ከሽያጭ የማገኘው ገንዘብ የመጀመሪያ ካፒታሌን እንኳ አይመልስልኝም፤ ያለማቋረጥ ኪሳ
አንድ ሰው እንዲህ ብሎ ጠየቀ፦ “ኡስታዝ፣ በእውነት በሕይወቴ ዝቅተኛው ደረጃ ላይ ነኝ። የሱቄ ገቢ እየቀነሰ ነው። ከሽያጭ የማገኘው ገንዘብ የመጀመሪያ ካፒታሌን እንኳ አይመልስልኝም፤ ያለማቋረጥ ኪሳራ ላይ ነኝ። አስተሳሰቤም ተወሳስቧል። ጠዋትና ማታ በሩቅያ የተዘጋጀ ውሃ በመጠቀም መታጠብ፣ ሱቄንም በሩቅያ ውሃ መርጨት ወዘተ አድርጌአለሁ። ነገር ግን ሁሉም ከንቱ እንደሆነ ይሰማኛል። ከዚህም በላይ ተሰድቤአለሁ፣ ስሜና መልካም ስሜ በሰዎች ተበላሽቷል። ኡስታዝ፣ እጄን ሰጥቻለሁ። ከዚህ በኋላ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም። በእውነት መንገድ አጥቻለሁ።” እናንተ በእንደዚህ ያለ አስቸጋሪ የሕይወት ወቅት ውስጥ ብትገቡ፣ ተስፋ ሳትቆርጡ ምን ታደርጋላችሁ? 💬 ልምዳችሁን በኮሜንት ላይ አካፍሉን። 🤲 ምናልባት የምትጽፉት አንድ ምክር ለሌላ ሰው ተስፋ ሊሆን ይችላል። 👇 ኮሜንት ላይ ምን ትመክራላችሁ?

📖 ቁርዐናችንን ለመጨረሻ ጊዜ ከፍተን የቀራነው መቼ ይሁን??🥲 ኮሜንት ላይ አስቀምጡ። አላህ ለሁላችንም ያግራልን 🤲🤲 🔴 ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ▫️🎀🎀▫️ 🛑 ለበለጠ ትምህር
📖 ቁርዐናችንን ለመጨረሻ ጊዜ ከፍተን የቀራነው መቼ ይሁን??🥲 ኮሜንት ላይ አስቀምጡ። አላህ ለሁላችንም ያግራልን 🤲🤲 🔴 ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ▫️🎀🎀▫️    🛑 ለበለጠ ትምህርታዊ ዕውቀቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 🛑 መዳን_ቲዩብ 🛑 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🛑 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1

🔴 በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው ጸጥተኛው ፍቺ (የባልና ሚስት መቀዝቀዝ) — ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ድብቅ ችግር 👉በብዙ አ ቤቶች ውስጥ ሳያዉቁት የሚከሰት ግን ደግ
+1
🔴 በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው ጸጥተኛው ፍቺ (የባልና ሚስት መቀዝቀዝ) — ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ድብቅ ችግር 👉በብዙ አ ቤቶች ውስጥ ሳያዉቁት የሚከሰት ግን ደግሞ የብዙዎችን ትዳር እየጎዳ ያለ አንድ አደገኛ ክስተት አለ። እሱም «ጸጥተኛው ፍቺ» ይባላል። ሁሉም በትዳር መካከል የሚከሰት መራራቅ ወይም አለመግባባት በጩኸትና በጭቅጭቅ አይገለጥም። ነገር ግን ውስጡ በቅዝቃዜ የተሞላ ሁኔታ ሊሆን ይችላል፦ • በሰው ፊት፦ ባልና ሚስት ይመስላሉ... በቤት ውስጥ ግን የተራራቁ ናቸው። • በቤት ውስጥ፦ እያንዳንዱ በየክፍሉ ሆኖ በስልኩ ይዟል፤ እርስ በእርስ ጀርባ ተሰጣጥተዋል። • ግንኙነት፦ አብሮነት የለም፣ ንግግርና ውይይት የለም፣ የፍቅርና የእዝነት መንፈስ ጠፍቷል። • ስሜት፦ ቤቱ እንደ መቃብር ጸጥ ያለ፣ ፍቅርና ሙቀት ያጣ ይሆናል። • ውሳኔ፦ መለያየትም ሆነ አብሮ መኖር ሳይሆን፣ በሁለት መካከል ተንጠልጥሎ መቅረት። ይህ ዓይነቱ መቀዝቀዝ በትዳር መካከል ያለውን አላህ ያደረገውን ፍቅርና እዝነት ({ وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً }) ቀስ በቀስ እንዲሸረሸር ያደርጋል። ምን ማድረግ ያስፈልጋል? • መንፈሳዊ ጥንቃቄ፦ ቤታችሁን በቁርዓን፣ በዱዓእ እና በአዝካር ጠብቁ። • ተፈጥሯዊ እና ባህላዊ እርዳታ፦ ለትዳር አጋሮች አካላዊና ስነ-ልቦናዊ መረጋጋትን፣ የሆርሞንና የስሜት መነቃቃትን የሚሰጡ ተፈጥሯዊ የኸርባል (የዕፅዋት) ውጤቶችን መጠቀሙ የራሱ የሆነ ትልቅ አስተዋፅኦ አለው። የእርስዎም ቤት ያለ ምንም ግልጽ ምክንያት በድንገት የተቀዘቀዘ እና ፍቅር ያጣ ከሆነ፣ ችግሩ ሳይበዛ ቀድመው መፍትሔ ይፈልጉለት። 🌿 መዳን ኸርባል (Madan Herbal) ለተፈጥሯዊ ጤናዎና ለቤተሰብዎ ሰላም የታመነ አጋር! 📱 [+251 936038353]

⚠️ሀጃውን አላህ እንዲያወጣለት የፈለገ ●ችግሩን አላህ እንዲያስወግድለት የፈለገ ● ከበሽታው አላህ እንዲያድነው የፈለገ ሰው ●ከቂያማ ቀን ጭንቀት አላህ እንዲያድነው የፈለገ ሰው ●የአላህን እዝነት
+2
⚠️ሀጃውን አላህ እንዲያወጣለት የፈለገ ●ችግሩን አላህ እንዲያስወግድለት የፈለገ ● ከበሽታው አላህ እንዲያድነው የፈለገ ሰው ●ከቂያማ ቀን ጭንቀት አላህ እንዲያድነው የፈለገ ሰው ●የአላህን እዝነት የፈለገ ሰው........?!! 📣የወንድሙን ሀጃ ያውጣ ! 📣የወንድሙን ችግር ያስወግድ 📣 የወንድሙን ጭንቀት ያቅልል 📣ለወንድሙ ይዘን 🔴 ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ▫️🎀🎀▫️    🛑 ለበለጠ ትምህርታዊ ዕውቀቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 🛑 መዳን_ቲዩብ 🛑 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🛑 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1

👉ያለ መድሃኒት ተኝተን ያለ ህመም ያለ ድካም ከተነሳን አልሃምዱሊላህ ትልቅ ኒእማ ውስጥ ነን።❤️‍🩹 🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧 🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ https://t.me/medantub
+2
👉ያለ መድሃኒት ተኝተን ያለ ህመም ያለ ድካም ከተነሳን አልሃምዱሊላህ ትልቅ ኒእማ ውስጥ ነን።❤️‍🩹 🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧 🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ https://t.me/medantube36 🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1

​✨ እውነተኛ ምስክርነት ከአረብ ሀገር! ✨ 👉 ​በውጭ ሀገር በስደት ላይ ሆኖ ህመም ሲደራረብ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ እናውቃለን። ነገር ግን በቁርአን እና በተፈጥሮ እፅዋት የተቀመሙ ህክምናዎቻ
​✨ እውነተኛ ምስክርነት ከአረብ ሀገር! ✨ 👉 ​በውጭ ሀገር በስደት ላይ ሆኖ ህመም ሲደራረብ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ እናውቃለን። ነገር ግን በቁርአን እና በተፈጥሮ እፅዋት የተቀመሙ ህክምናዎቻችንን በትዕግስት በመጠቀም በርካቶች ወደ ቀደመ ጤናቸው እየተመለሱ ይገኛሉ! ​ይህች እህታችን በአላህ ፈቃድና በመዳን ኸርባል ህክምና ምክንያት አገግማ ወደ ሥራዋ መመለሷን ስታበስረን ታላቅ ደስታ ተሰምቶናል። ​ባሉበት ቦታ ሆነው የህክምና አገልግሎታችንን እና ምርቶቻችንን ማዘዝ ይችላሉ። ጤናዎን ለመጠበቅና ለመመለስ ሁልጊዜም ከጎንዎ ነን! ኢንሻአላህ❗️ ​📌 መዳን ኸርባል (Medan Herbal) - ለጤናዎ ተፈጥሯዊ መፍትሔ! ​📞 ስልክ፡ [+251 936 03 83 53] 💬 IMO / WhatsApp / Telegram:

​✨ መንፈሳዊ እፎይታ እና ተፈጥሯዊ ፈውስ በመዳን ኸርባል! ✨ ​ከህይወትዎ ላይ የመንፈሳዊ ህመሞችን ጭንቀቶችን ያቃልሉ! «መዳን ኸርባል» ከተፈጥሮ እፅዋት በተዘጋጁ ህክምናዎች ከጭንቀት፣ ከእስራት
+3
​✨ መንፈሳዊ እፎይታ እና ተፈጥሯዊ ፈውስ በመዳን ኸርባል! ✨ ​ከህይወትዎ ላይ የመንፈሳዊ ህመሞችን ጭንቀቶችን ያቃልሉ! «መዳን ኸርባል» ከተፈጥሮ እፅዋት በተዘጋጁ ህክምናዎች ከጭንቀት፣ ከእስራት እና ከመንፈሳዊ መሰናክሎች ነፃ እንዲሆኑ ይረዳዎታል።(በአላህ ፍቃድ) ​📌 የሚሰጣቸው መፍትሔዎች: ​ለሲህር: የፈታኝ እና ተደጋጋሚ መንፈሳዊ እክሎች መፍትሔ ​ለጅን እና አይነ ጥላ: የውስጥ ጭንቀትን፣ ስራ መዘጋጋትን እና የህይወት መሰናክሎችን ለማስወገድ ​ለአይን እናስ: ከሰው አይንና ቅናት የሚመጡ ህመሞችን እና ድካሞችን ለማስወገድ ​💚 ተፈጥሯዊ፣ ንጹህ እና አስተማማኝ ምርቶች! ​📞 አሁኑኑ ይደውሉልን: 0936038353

✨ ያ_ኢ__ላ _ሂ ✨ ዩኑስን= ከዓሳ ነባሪ ሆድ ኢብራሒምን= ከእሳት ዩሱፍን = ከጉድጓድ ሙሳን = ከፊርዐውን ኢሳን = ከአይሁዶች ተንኮል ያዳንካቸው አንተ ነህ። አሏህ ሆይ በየ ቤቱ በየ ቦታው ተቸ
+3
✨ ያ_ኢ__ላ _ሂ ✨ ዩኑስን= ከዓሳ ነባሪ ሆድ ኢብራሒምን= ከእሳት ዩሱፍን = ከጉድጓድ ሙሳን = ከፊርዐውን ኢሳን = ከአይሁዶች ተንኮል ያዳንካቸው አንተ ነህ። አሏህ ሆይ በየ ቤቱ በየ ቦታው ተቸግረው ያሉ ብዙ ባሪያዎችህ አሉና ሀሳባቸውን ሁሉ አሳካለቸው ካሉበት ጭቅትም ነጃህ በላቸው ። 🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧 🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ https://t.me/medantube36 🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1

✔️ ከክፉ ነገር ለመጠበቅ የተሻሉት መጠበቂያዎች! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أَلا أُخْبِرُكَ بأفضلِ ما تَعَوَّذَ بِهِ الْمُتَعَوِّذونَ قُلْ أَعُوذُ ب
✔️ ከክፉ ነገር ለመጠበቅ የተሻሉት መጠበቂያዎች! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أَلا أُخْبِرُكَ بأفضلِ ما تَعَوَّذَ بِهِ الْمُتَعَوِّذونَ قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ الْفَلَقِ وقُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النّاسِ﴾ “ተጠጋጊዎች (ከክፉ ነገር በአላህ የሚጠበቁ ሰዎች) ከተጠበቁበት ነገር ሁሉ በላጩን አልነግርህምን? እርሱም፦ ‘ቁል አዑዙ ቢረቢል ፈለቅ’ እና ‘ቁል ዓዑዙ ቢረቢን ናስ’ ናቸው።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 2593 🟧🟧🟧🟧🟧🟧🟧 🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ https://t.me/medantube36 🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1

​🤲 የአንድ ታካሚያችን እውነተኛ ምስክርነት!❤ ​ከዚህ በላይ ከፍ ያለ ደስታ የለም አላህምዱሊላህ 🤲🤲። ለ7 ዓመታት ሲሰቃዩ የነበሩና ብዙ ቦታ በመሄድ ተስፋ ቆርጠው የነበሩ ታካሚ፣ ከእኛ የተላ
+5
​🤲 የአንድ ታካሚያችን እውነተኛ ምስክርነት!❤ ​ከዚህ በላይ ከፍ ያለ ደስታ የለም አላህምዱሊላህ 🤲🤲። ለ7 ዓመታት ሲሰቃዩ የነበሩና ብዙ ቦታ በመሄድ ተስፋ ቆርጠው የነበሩ ታካሚ፣ ከእኛ የተላከውን መድኃኒት ተጠቅመው ጤናቸው በመሻሻሉ እና ባለፉት ዓመታት የደረሰባቸው ፈተና በማለፉ ከልብ ደስ ብሎናል። 👉 ​አላህ ሁልጊዜም አድራጊው እሱ ነውና ለብዙዎች መጽናኛ በመሆናችን እናመሰግናለን። ​👉 እናንተም ተመሳሳይ የጤና ፈተና ካጋጠማችሁ ወይም ማማከር ከፈለጋችሁ በማንኛውም ጊዜ ሊያገኙን ይችላሉ። 📞 ስልክ/ቴሌግራም፦ 0936038353

የአሹራ ቀን ፆም! ❤ ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን ረሱል (ሰዐወ)እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْي
የአሹራ ቀን ፆም! ❤ ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን ረሱል (ሰዐወ)እንዲህ ብለዋል፦ ﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾ “የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።” ሙስሊም ዘግበውታል: 1134 በሌላ ሀዲሳቸው ፦ ﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾ “የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።” ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ https://t.me/medantube36 🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّ اللَّهَ يُعَذِّبُ الَّذِينَ يُعَذِّبُونَ النّاسَ في الدُّنْيا.﴾ #አሏህ እነዛን በዱኒያ ላይ ሰዎችን ያለአግባብ ይቀጡ የነ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّ اللَّهَ يُعَذِّبُ الَّذِينَ يُعَذِّبُونَ النّاسَ في الدُّنْيا.﴾ #አሏህ እነዛን በዱኒያ ላይ ሰዎችን ያለአግባብ ይቀጡ የነበሩትን አላህ በአኼራ ላይ ይቀጣቸዋል።” 🌴 ሙስሊም ዘግበውታል: 2613🌴 🔴 ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ▫️🎀🎀▫️    🛑 ለበለጠ ትምህርታዊ ዕውቀቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 🛑 መዳን_ቲዩብ 🛑 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🛑 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1

🌸ዋናው ነገር ጤና!! ረሱል (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿اسْأَلُوا اللَّهَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ ؛ فَإِنَّ أَحَدًا لَمْ يُعْطَ بَعْدَ الْيَقِي
🌸ዋናው ነገር ጤና!! ረሱል (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿اسْأَلُوا اللَّهَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ ؛ فَإِنَّ أَحَدًا لَمْ يُعْطَ بَعْدَ الْيَقِينِ خَيْرًا مِنَ الْعَافِيَةِ﴾ “አላህን ይቅርታንና ጤንነትን ጠይቁት። ማንም በአላህ በእርግጠኝነት ከማመን ቀጥሎ እንደ ጤንነት መልካም ነገር አልተሰጠውም።” ▫️🎀🎀▫️    🛑 ለበለጠ ትምህርታዊ ዕውቀቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 🛑 መዳን_ቲዩብ 🛑 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🛑 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 ቻናላችን ለኡማው ያስተዋውቁ

​🌟 በአላህ ዘንድ እጅግ የተወደዱት 10 ቀናት መጡ! 🌙 ​ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ የአመቱ "ወርቃማ ቀናት" የተባሉትን አስሩን የዙል ሂጃህ ቀናት ነገ ሰኛኞ እንቀበላለን ኢንሻአላህ።እነዚህ ቀና
+3
​🌟 በአላህ ዘንድ እጅግ የተወደዱት 10 ቀናት መጡ! 🌙 ​ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ የአመቱ "ወርቃማ ቀናት" የተባሉትን አስሩን የዙል ሂጃህ ቀናት ነገ ሰኛኞ እንቀበላለን ኢንሻአላህ።እነዚህ ቀናት ዝም ብለው የሚያልፉ ተራ ቀናት አይደሉም። ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ) ከየትኛውም የዱንያ ቀናት የበለጠ በላጭ መሆናቸውን መስክረውላቸዋል። ​ይህንን ታላቅ ቀናት እንዴት ልንጠቀምበት አቅደናል? ​🏃‍♂️ የትሩፋት ጉዞአችንን በዚህ እንጀምር፦ ​ልብን በዚክር ማርጠብ፦ ​የቀን ብርሃንን በጾም ማድመቅ፦ በተለይም የሁለት አመት ወንጀል የሚያስምረውን የአረፋን ቀን ለመጾም አሁኑኑ መነየት። ​ለሊቱን በሰላት ማጀብ፦ ከእንቅልፍ ተነስተን በሱጁድ ከአላህ ጋር የምንገናኝበትን ሰዓት ማብዛት። ​የእጅ አሻራን በሰደቃ ማሳረፍ፦ የምንሰጣት ጥቃቅን የምትመስል ሰደቃ በአላህ ዘንድ ታላቅ ሚዛን አላት። ​✨ ቁምነገር፦ "ትላንት ካለፈው ህይወታችን የተቆጨንበት ነገር ቢኖር፤ ዛሬ ግን ራሳችንን የምናድስበትና ወደ አላህ የምንመለስበት ታላቅ ዕድል በደጃፋችን ላይ ቆሟል።" ​💬 እስኪ እንወያይ! ​በነዚህ 10 ቀናት ውስጥ በየቀኑ ላለማቋረጥ የወሰኑት አንድ ልዩ መልካም ስራ ምንድነው? (ለምሳሌ፦ በየቀኑ ሰደቃ መስጠት፣ ቁርዓን መቅራት፣ ዚክር...) ​እቅድዎን ኮሜንት ላይ ያካፍሉንና ሌሎችንም ያነሳሱ! 👇 ​#ዙልሂጃ #ZulHijjah #የአረፋቀናት #ኢስላማዊማስታወሻ #መዳን@medantube36

ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ብለዋል። 🔺‏"يجب على الخاطب أن يبين للمخطوبة ما فيه من الأمراض ولا يخدعها". አንድን ሴት በሚያጭ አካል ላይ ለ
+2
ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ብለዋል። 🔺‏"يجب على الخاطب أن يبين للمخطوبة ما فيه من الأمراض ولا يخدعها". አንድን ሴት በሚያጭ አካል ላይ ለሚያጫት ሴት ያለበትን በሽታ ሁሉ ሊነግራት ይገባል። በሽታውን በመደበቅ ሊያታልላት አይገባም።    ━═❀🍃✍🍃❀═━•• 🛑 ለበለጠ ትምህርታዊ ዕውቀቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 🛑 መዳን_ቲዩብ 🛑 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🛑 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 ቻናላችን ለኡማው ያስተዋውቁ

⚠️ የቸልተኝነት መዘዝ፦ ጥንቃቄ ለራሳችሁ! ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት ክስተት በቸልተኝነት ምክንያት የመጣ ከባድ መዘዝ ነው። የሴትየዋን የውስጥ ሱሪ በመስረቅ፣ በመካከላቸው መለያየትና በሽታ እንዲነ
+1
⚠️ የቸልተኝነት መዘዝ፦ ጥንቃቄ ለራሳችሁ! ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት ክስተት በቸልተኝነት ምክንያት የመጣ ከባድ መዘዝ ነው። የሴትየዋን የውስጥ ሱሪ በመስረቅ፣ በመካከላቸው መለያየትና በሽታ እንዲነግስ የተደረገ የድግምት ሴራ ነው። "ከጠንቋዮችና ከደገምተኞች አላህ ይጠብቀን🤲 እርሱም ምርጥ ረዳት ነው!" ✨ ከእልህ አስጨራሽ የሸሪዓዊ ሩቅያ (መንፈሳዊ ሕክምና) በኋላ፣ የተቀበረው ድግምት ሊገኝና ሊወገድ ችሏል። 🚨 ከዚህ ታሪክ የምንማረው ትልቅ ቁምነገር፦ * ንቁ ሁኑ፦ የግል ዕቃዎቻችሁን በተለይም ልብሶችን ለማይታመኑ ሰዎች በፍጹም አትተው። * ምስጢራችሁን ጠብቁ፦ የቤታችሁንና የራሳችሁን ደህንነት በቸልተኝነት አሳልፋችሁ አትስጡ። * በዚክር ጠንክሩ፦ ሁልጊዜም ራስን በዱዓና በዚክር መጠበቅ ከክፉ ምቀኞች ተንኮል ይከላከላል። ፈጣሪ ሁላችንንም ከክፉ መናፍስትና ከምቀኞች ተንኮል አላህ ይጠብቀን። 🤲 📍 ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር (Share) ያድርጉ! #ጥንቃቄ #መንፈሳዊ_ጥንካሬ #ትምህርት

[ከሲህር ራስህን መጠበቅ ከፈለክ] قال الشيخ ابن باز رحمه الله: ‏المعوذتان صباحا ومساء ثلاث مرات ، ‏من أسباب السلامة من السحر وغيره . ‏[فت
+1
[ከሲህር ራስህን መጠበቅ ከፈለክ] قال الشيخ ابن باز  رحمه الله: ‏المعوذتان صباحا ومساء ثلاث مرات ، ‏من أسباب السلامة من السحر وغيره . ‏[فتاوى نور على الدرب ٣/٢٩٥]. ሸይኽ ኢብን ባዝ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ ሁለቱ ሙአዊዞች(ሱረቱል ፈለቅና ሱረቱ ናስ) ጧትና ማታ ሶስት ጊዜ መቅራት ከሲህርና ከሌሎችም አደጋዎች ሰላም ለመሆን ምክንያት ናቸው።       ━═❀🍃✍🍃❀═━•• 🛑 ለበለጠ ትምህርታዊ ዕውቀቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 🛑 መዳን_ቲዩብ 🛑 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🛑 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 ቻናላችን ለኡማው ያስተዋውቁ

عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال ​ ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ​✨ረመዳን የሰውነት መታደሻ፣ የመንፈስ መረጋጊያ እና ወደ ፈጣሪያች
+3
عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال ​ ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ​✨ረመዳን የሰውነት መታደሻ፣ የመንፈስ መረጋጊያ እና ወደ ፈጣሪያችን የምንቀርብበት ወር እንደነበረ ሁሉ፤ ይህ በዓልም ለሁላችሁም የአካል ጤናን፣ የልብ እርጋታን እና የመንፈስ ፈውስን ይዞላችሁ እንዲመጣ እመኛለሁ። አላህ ጾማችንን እና ዱዓችንን ተቀብሎ በጤና እና በሰላም ለቀጣዩ አመት ያድርሰን።" ​"عيد مبارك وسعيد! أسأل الله في هذا اليوم المبارك أن يمنّ عليكم بوافر الصحة والعافية، وأن يشفي قلوبكم وأبدانكم ببركة هذا الشهر الفضيل. جعل الله أيامكم كلها طمأنينة وراحة بال، وتقبل منا ومنكم صالح الأعمال."

ኢማሙ ማሊክ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ «አንድ ሰው ዘካተል ፊጥሩን በገንዘብ ተምኖ ተክቶ ማውጣት አይፈቀድለትም በዚህ ላይ የነቢዩ 【ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም】ትዕዛዝ የለበትምና።» ━═❀🍃✍🍃❀═━••
ኢማሙ ማሊክ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ «አንድ ሰው ዘካተል ፊጥሩን በገንዘብ ተምኖ ተክቶ ማውጣት አይፈቀድለትም በዚህ ላይ የነቢዩ 【ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም】ትዕዛዝ የለበትምና።» ━═❀🍃✍🍃❀═━•• 🛑 ለበለጠ ትምህርታዊ ዕውቀቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 🛑 መዳን_ቲዩብ 🛑 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🛑 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 ቻናላችን ለኡማው ያስተዋውቁ

  ሰበር ዜና   ...*عاجل ... عاجل*... *تم رصد هلال شوال في تمير* *بعد غداً الجمعة أول أيام شهر شوال * *{ عِـــــــــيْــــــــدٌكـــم مُــــــبَــــارك }* ሳዑዲ ላይ ጨረቃ ስላልታየች አላህ ካለ ከነገ ወዲያ ጁሙዓህ  ኢድ ይሆናል። • ዛሬ ተራዊሒ እንሰግዳለን