es
Feedback
Medan tube/መዳን ቲዩብ

Medan tube/መዳን ቲዩብ

Ir al canal en Telegram

በባህላዊ ህክምና በቁርአን ህክምና በጤና ነክ ጉዳይ አቶክሮ የሚሰራ ተቋም ነወ(የማማከር አገልግሎት አንሰጣለን)መድሀኒቶችን ያላችሁበት ድረስ እንልካለን 093 603 8353 ይደውሉ

Mostrar más
824
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
+1630 días
Archivo de publicaciones
⚠️⚠️ ወፍ ጮኽ ይህ ነገር ሊገጥመኝ ነው፤ ይህ ነገር የተከሰተው እንዲህ ልሆን ነው፤ በማለት የሺርክ ተግባር ውስጥ አትግባ። ይልቁንስ በአላህ ውሳኔ (ቀዳ ወልቀደር) ማመን፣ ተወኩልህን ማጠንከር ይ
⚠️⚠️ ወፍ ጮኽ ይህ ነገር ሊገጥመኝ ነው፤ ይህ ነገር የተከሰተው እንዲህ ልሆን ነው፤ በማለት የሺርክ ተግባር ውስጥ አትግባ። ይልቁንስ በአላህ ውሳኔ (ቀዳ ወልቀደር) ማመን፣ ተወኩልህን ማጠንከር ይኖርብሃል!! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن رَدَّتْهُ الطِّيَرَةُ عَن حاجَتِه، فقدْ أشْرَكَ﴾ “የወፍ ጮኽት ከጉዳዩ የመለሰው ሰው በርግጥም አጋርቷል።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 6264 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ✔️በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🌐፦ ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 🌐 https://t.me/medantube36 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 🌐 https://youtube.com/@medantube1 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 🌐 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 #መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ 👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን

ይህን ቪድዮ ተመልከቱት ታተርፉበታላችሁ።ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉላቸው

አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 🔶 በታላላቅ ኡስታዞች እና ምሁራን ከሽርክ 🔯 ጋር የተያያዙ አጃኢብ የሚያስብል ዶክመንተሪ(ፕሮግራም) አዘጋጅተን ጨርሰናል።አላህምዱሊላህ💯 ታዲያ ይህን የ
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 🔶 በታላላቅ ኡስታዞች እና ምሁራን ከሽርክ 🔯 ጋር የተያያዙ አጃኢብ የሚያስብል ዶክመንተሪ(ፕሮግራም) አዘጋጅተን ጨርሰናል።አላህምዱሊላህ💯 ታዲያ ይህን የመሰለ ፕርግራም አስተማሪ እና አንገብጋቢ መቼ ብንለቀው ትመርጣላችሁ ❓ሰአቱን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን 👇👇👇 እናመሠግናለን ❗️❗️

🔴 አብሮን የተሰደደው ዓይነ ጥላና ዛር ወዘተ የስደት ህይወታችን ያከብደዋል ✨ 👉የዓይነ ጥላና የዛር መንፈስ የስደት ህይወታችንን ሲያጠቃን(ያከብደዋል) ✨👉በውጭ ዓለም ያሉ ወገኖቻችን የሚያሰቃይ
+2
🔴 አብሮን የተሰደደው ዓይነ ጥላና ዛር ወዘተ የስደት ህይወታችን ያከብደዋል ✨ 👉የዓይነ ጥላና የዛር መንፈስ የስደት ህይወታችንን ሲያጠቃን(ያከብደዋል) ✨👉በውጭ ዓለም ያሉ ወገኖቻችን የሚያሰቃይ የጂኒዎች ፈተና 🛑ሰው ያስጨክንብናል ✅ 🛑ለሰው ቀላል የሆኑ ነገሮችን ለእኛ ያከብድብናል የትዳር ዕድላችንን ይዘጋል ✅ 🛑ዕድሜያችንን ያባክናል ✅ 🛑የምንወልድበትን የተፈጥሮ ጊዜ በማሳለፍ በከንቱ ጠፍሮ ይይዘናል ✅ 🛑ገንዘባችንን ይሰልባል ✅ 🛑 የስራ ዕድል በማሳጣት እቤት አሳስሮ ማስቀመጥ ✅ 🛑አመድ አፋሽ ያደርገናል ✅ 🛑ወደ ሀገራችን እንዳንመለስ በይሉኝታ መንፈስ አስሮ ያንከራትተናል ✅ 🛑ከሰው እንዳንግባባ ያደርገናል ✅ 🛑ምንም አይነት ነገር ጀምረን ፍፃሜው እንዳያምር ያደርገናል ✅ 🛑ስንት አመት በኖሩበት ሀገር የመኖሪያ ፍቃድ እና ዜግነት አጥተው በሰቆቃ ይኖራሉ ✅ 📌✅ አላህ ይጠብቀን‼ ❗️❗️ ስንመካ በአላህ እና በአላህ ብቻ እንመካ 💡ብዙ ሚስጥሮችን የሚያቁበት ✔️ብዙ እውቀቶችን የሚቀስሙበት የቴልግራም ቻናል ነው‼️ 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 https://t.me/medantube36 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 #መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ

🔴 ይህን ''ባአድ አምልኮ በኢትዮጵያ'' የተሰኘውን አስተማሪ የሆነ ቪድዮ ተመልከቱት አስተማሪ ጭምር ነው።ኡስታዞቻችን እናመሠግናለን ✅ https://youtu.be/iLPMX7kL5Yc?si=W-bZJRyX1sZ_-5Fq

🔴 አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 🛑 #ኢማን እና #ጤናን #አላህ እንዲ ወፍቃችሁ የሁልጊዜ #ምኞታችን ነው።በተደጋጋሚ #ጠፋችሁ #ቪድዮ ለምን መልቀቅ አቆማችሁ የሚሉ #መልእክቶች ከበርካ
🔴 አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 🛑 #ኢማን እና #ጤናን #አላህ እንዲ ወፍቃችሁ የሁልጊዜ #ምኞታችን ነው።በተደጋጋሚ #ጠፋችሁ #ቪድዮ ለምን መልቀቅ አቆማችሁ የሚሉ #መልእክቶች ከበርካታ #ተመልካች እየደረስ ነበር።✅ አላህ ፈቅዶ ደግሞ #ዛሬ #በቅርብ ቀን የምንለቀውን ''ባዕድ አምልኮ በኢትዮጵያ'' በሚል #ዶክመንተሪ ሰርተን ጨረሰናል የዛን #ዶክመንተሪ ቪዲዮ #ማስታወቂያ እነሁ ዛሬ 12 ሰአት ላይ ይለቀቃል።እስከዛው የመዳን ቲዩብ ቤተሰቦች ለሌሎች እንዲደርስ #ሼር #ሰብስክራይብ እያስደረጋችሁ ጠብቁን።ከወዲሁ እናመሠግናለን ✅

🛑 ኢትዮጵያ🇪🇹 ወስጥ ከ ሁለት ሚሊዮን በላይ ሰዎች ወደ ጠንቋይ ቤት ይሄዳሉ::ይህ ማለት ከምናገኛቸው 100 ሰዎች መካከል ሁለቱ ጠንቋይ ቤት ይሄዳሉ ማለት ነው። 👆👆👆👆👆👆👆 📌✅
🛑 ኢትዮጵያ🇪🇹 ወስጥ ከ ሁለት ሚሊዮን በላይ ሰዎች ወደ ጠንቋይ ቤት ይሄዳሉ::ይህ ማለት ከምናገኛቸው 100 ሰዎች መካከል ሁለቱ ጠንቋይ ቤት ይሄዳሉ ማለት ነው።       👆👆👆👆👆👆👆 📌✅ አላህ ይጠብቀን‼ ❗️❗️ ስንመካ በአላህ እና በአላህ ብቻ እንመካ 💡ብዙ ሚስጥሮችን የሚያቁበት ✔️ብዙ እውቀቶችን የሚቀስሙበት የቴልግራም ቻናል ነው‼️ 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 https://t.me/medantube36 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 #መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ

🤲🤲 መሬት መንቀጥቀጥ መንስዔው ምንድነው? በአዲስ አበባ ከተማ በበርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ተሰምቷል። 🛑 የመሬት መንቀጥቀጥ መብዛቱ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا ت
+2
🤲🤲 መሬት መንቀጥቀጥ መንስዔው ምንድነው? በአዲስ አበባ ከተማ በበርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ተሰምቷል። 🛑 የመሬት መንቀጥቀጥ መብዛቱ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾ “ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1036 ከምሽት 2 ሰዓት በኃላ በርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ነበር። መሬት መንቀጥቀጥ መንስዔው ምንድነው? ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ «በነዚህ ቀናት በተለያዩ አቅጣጫዎች የተከሰቱት የመሬት መንቀጥቀጦች፤ አላህ ጥራት ይገባውና ባሮቹን ለማስፈራራት እና ለማስጠንቀቅ ከሚያሳያቸው ምልክቶች አንዱ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም። ከመሬት መንቀጥቀጥ እና ሌሎችም ሰዎች የሚጎዱ እና የተለያዩ ጉዳቶችን የሚያስከትሉ እና ሰዎችን የሚያስከፉ ክስተቶች ሁሉ ከሺርክ እና ከአመፅ መንስኤዎች የተፈጠሩ ናቸው።» [📚መጅሙዕ ፈታዋ ወመቃላት (9/149)] 🛑 ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 #መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ 👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን

☑️ እጅ ማሳከክና መጥፎ እምነት 📍ሸኽ አልባንይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ። ⭕️ ተራው ማህበረሰብ ከሚያምናቸው አልባሌ #እምነቶችና #መጥፎ ጥርጣሬዎች ውስጥ አንዱ #ቀኝ እጅ #ባሳከከ ጊዜ #
+2
☑️ እጅ ማሳከክና መጥፎ እምነት 📍ሸኽ አልባንይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ። ⭕️ ተራው ማህበረሰብ ከሚያምናቸው አልባሌ #እምነቶችና #መጥፎ ጥርጣሬዎች ውስጥ አንዱ #ቀኝ እጅ #ባሳከከ ጊዜ #ሪዝቅ (ገንዘብ) #ለመምጣት ማብሰሪያና #ግራ እጅ በሚያሳክክ ጊዜ ደግሞ #ገንዘብ ሊጠፋ መሆኑ ያመላክታል ብለው የሚያምኑት ነው። ምናልባት የሆነ ጊዜ #በድንገት ይህ ነገር ቢከሰት ይህ ትክክለኛና የተረጋገጠ ነው ብለው ያምናሉ። ይህ በገድ ማመን ነው። #በገድ ማመን ደግሞ #በአላህ ላይ ማጋራት #ሽርክ ነው። ልክ በሀዲስ እንደፀደቀው፦ «ገድ ሽርክ ነው። ገድ ሽርክ ነው። ገድ #ሽርክ ነው።» 📚አቡ ዳውድ ዘግቦታል። የዚህ ብልሹ እምነት ባለቤት በነብዩ ሀዲስ ውስጥ «ገድ ያለ፤ ገድ የተደረገለት፣ የጠነቆለ፤ የተጠነቆለለት፣ ድግምት የሰራ፤ ድግምት የተሰራለት ከኛ አይደለም።» በሚል በተጠቀሰው ዛቻ ውስጥ ይገባል። 📚 " صحيح التّرغيب والتّرهيب للألباني  ( ٣\١٧٠ ) 🛑 ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 #መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ 👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን።

🛑 ረሱልﷺ እንዲህ ብለዋል:- "አላህን ስትጠይቁት አፊያን ጠይቁት: አንድ ባርያ ከአፊያ የበለጠ ነገር አይሰጠውም "ብለዋል:: 🛑 አላህ ሆይ :-በዱኒያም ሆነ በአኼራ ምህረትህን እንዲሁም ዘላቂ የ
+1
🛑 ረሱልﷺ  እንዲህ ብለዋል:- "አላህን ስትጠይቁት አፊያን ጠይቁት: አንድ ባርያ ከአፊያ የበለጠ ነገር አይሰጠውም "ብለዋል:: 🛑 አላህ ሆይ :-በዱኒያም ሆነ በአኼራ ምህረትህን እንዲሁም ዘላቂ የሆነ አፊያ  እንድትለግሰን እንማፀንሃለን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 🔘ጁምአችሁ ያማረና የተዋበ ይሁን አሚን✔️ 🛑 ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 #መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ 👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን

🔴 ኑ ታሪካችሁን አጋሩን 👉ያለፍኩት የህይወት ውጣ ውረድ ፣ ስቃይ ፣ ህመም ፣ በሽታ #በሲህር(በድግምት)#በአይንናስ(በቡዳ)#በጂኖች ጥቃት በቤተሰብ በመጣ #ዛር #ውቃቤ #አጋንንት #ሽርክ እንዲሁ
+4
🔴 ኑ ታሪካችሁን አጋሩን 👉ያለፍኩት የህይወት ውጣ ውረድ ፣ ስቃይ ፣ ህመም ፣ በሽታ #በሲህር(በድግምት)#በአይንናስ(በቡዳ)#በጂኖች ጥቃት በቤተሰብ በመጣ #ዛር #ውቃቤ #አጋንንት #ሽርክ እንዲሁም በገዛ #ቤተሰብ በቅርብ #ጓደኛ #በትዳር አጋር የእናንተን #ውድቀት በመፈለግ #በቅናት ተነሳስተው #ህይወታችሁን ያበላሹባችሁ።😭 ህይወታችሁ #የተመሰቃቀለባችሁ በነዚህ ሁሉ   👉ጥቃቶች ወይም በሽታዎች ተዳርጎ #ህይወቱ አሁን ላይ  #ተስተካክሎ ወደ ጥሩ ህይወት ተመልሶ ያለ እና #አላህምዱሊላህ አሁን ያለሁበት #የጤና ህይውት መንገድ ፣የህይወቴ ታሪክ ሚዲያ ላይ ቢቀርብ ለሌሎች መማሪያ ይሆናል። 👉#ለሚዲያ የሚበቃ #ገጠመኝና #ታሪክ አለኝ የምትሉ አልያም መሠል ታሪክ አሏቸው የምትሏቸው የቅርብ ወዳጆች ያላችሁ የዚህ መንደር ቤተሰቦች በውስጥ ብታናግሩን ታሪካችሁንና ተሞክሯችሁን በቪድዮ አሊያም በድምፅ ብቻ ብንሰንደው ለሌሎችም እንዲደርስ ብናደርገው ስል በበዛ አክብሮት እንጠይቃለን።❤ 👉 ይህ ሀሳብ ሌሎች ጋር እንዲደርስ ላይክ ኮመንትና ሼር ስለምታደርጉልን ከልብ እናመሠግናል ። 🛑 ለበለጠ መረጃ በ0936038353 ይደውሉልን

🔴 የእረፍት ወይም የሞታቸው ዜና 😭 ነብዩ(ሰዐወ) በመጨረሻ ዘመናቸው በከባድ ትኩሳት በጥና ታመዋል ይህ ህመም ከጊዜ ወደጊዜ እየተባባሰ መጣ። 👉 ህመማቸውን በመቻል ለሱሃቦች ትምህርት መስጠቱን
🔴 የእረፍት ወይም የሞታቸው ዜና 😭 ነብዩ(ሰዐወ) በመጨረሻ ዘመናቸው በከባድ ትኩሳት በጥና ታመዋል ይህ ህመም ከጊዜ ወደጊዜ እየተባባሰ መጣ። 👉 ህመማቸውን በመቻል ለሱሃቦች ትምህርት መስጠቱን እና ሶላት መምራቱን ቀጠሉ። 👉 በመጨረሻዎቹ ጊዜያት ህመሙ እጅጉን ሰጠና በውዷ ባለቤታቸው ዓኢሻ(ረዓ) እቅፍ ላይ ነበሩ። 👉 ሶላት፣ደግነት እና አንድነት በሙስሊሞች መካከል ያለውን ጠቀሜታ  በማጉላት በአደራ መልኩ አሰተላለፉ። 👉 ነብዩ(ሰዐወ)በረቢኡል አወል 12ኛ ቀን ላይ በ63 ዓመታቸው ወደ አኼራ ሄዱ በሳቸው ሞትም ተከታዮቻቸው እጅጉን አዘኑ። 👉 አነስ (ረዓ) እንዲህ ይላሉ ሩሓቸው ደረታቸው ኣካባቢ ስትደርስ አደራቹን በሶላትና በናንተ ቁጥጥር ያሉት ሰራተኞች}ሩሓቸው ልትወጣ ቀርባ እንኳን ስለ ሶላት ማውሳታቸው አልተዉም። 👉 ዓልይ(ረዓ) እንዲህ ይላሉ ረሱል (ሰዐወ) በመጨረሻው እስትንፋሳቸው ልትቋረጥ ስትል ከንፈራቸው አንቀሳቀሱ ጠጋ ብዬ ሰማኋቸው ድምጻቸው ደክሞ ኡመቴ ኡመቴ ይላሉ...ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዓለይሂ። --------------------------------------------------- ➠🛑 ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 #መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ 👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን

አዲስ አመት ተብሎ ዶሮ ማረድ ፣ (ለቆሌ ማሷረፍ)ፌጦ፣ ፍትፍት፣ #አተቴ፣ #ሾናት፣ #ጭሌ የሚረጫጩ ነገሮች ሳይረጫጩ ከቤት አይወጣም(ደንቃራ ያገኘናል)የሚባሉት ተግባራት በጠቅላላው የሰይጣን ስራዎች
አዲስ አመት ተብሎ ዶሮ ማረድ ፣ (ለቆሌ ማሷረፍ)ፌጦ፣ ፍትፍት፣ #አተቴ፣ #ሾናት፣ #ጭሌ የሚረጫጩ ነገሮች ሳይረጫጩ ከቤት አይወጣም(ደንቃራ ያገኘናል)የሚባሉት ተግባራት በጠቅላላው የሰይጣን ስራዎች ናቸው 🌟 አዲስ አመት ተብሎ ዶሮ ማረድ ፣ (ለቆሌ ማሷረፍ)ፌጦ፣ ፍትፍት፣ #አተቴ፣ #ሾናት፣ #ጭሌ የሚረጫጩ ነገሮች ሳይረጫጩ ከቤት አይወጣም(ደንቃራ ያገኘናል)የሚባሉት ተግባራት በጠቅላላው የሰይጣን ስራዎች ናቸው። 🌟ሲህር የምትሰሩና የምታሰሩ ግን👇አትርሱ‼ ረሱል ከእንዲህ አይነት ሰው ራሳቸውን አጥርተዋል ﷺ ➧📨‹ገድ እንዲታይለት ያደረገ፣ ገድ የታየለት፣ የጠነቆለ፣ የተጠነቆለለት፣ የደገመ፣ የተደገመለት ከኛ አይደለም፡፡› 📌✅ አላህ ይጠብቀን‼ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ➠🛑 ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 #መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ

👹"ዛር" "ሩሀንያ"💀 ዛሮች በተለያዩ አካበቢዎች የተለያዩ ስያሜዎን የያዙ ናቸው። 🔴 በአገራችን ከሚገኙ የዛር ( ሩሀንያ) የንግሥና ስሞች መካከል:—👇👇👇👇 ☞ሙጨ ዘሪጋ ☞አዳኝ ወርቁ ☞ሐ
+4
👹"ዛር" "ሩሀንያ"💀 ዛሮች በተለያዩ አካበቢዎች የተለያዩ ስያሜዎን የያዙ ናቸው። 🔴 በአገራችን ከሚገኙ የዛር ( ሩሀንያ) የንግሥና ስሞች መካከል:—👇👇👇👇 ☞ሙጨ ዘሪጋ     ☞አዳኝ ወርቁ    ☞ሐጎስ ☞ጎለም እሸት     ☞ጨንገር         ☞ሰይፉ ጨንገር የሚባሉት የዛር መንፈሶች በዋናነት የሚወዱት ግብር     ✘እንሶስላ              ✘ወርቅ ሽቶ ✘ሰከት ቡና ማፍላት   ✘ጌጣጌጥ    ✘በጣም የደመቀ ቀለም ያለው ልብስ መልበስ ✘ዘፈንና ከበሮ መምታት ☞ጠቋር       ☞አዳል ሞቲ     ☞ወሰን አጋጅ ☞ወሰን ገፊ  ☞ወሰን ራሔሎ  ☞ሻንቂት ☞ሻንቆ         ☞ ሃደ ሐሮ          ☞ሃደ አባይ ☞አባ መጋል  ☞ሼህ አንበሶ      ☞ነቢ ጅላሌ ☞ብር አለንጋ  ☞ገውዘ ላዝም    ☞ሻንቆ አባዲና ☞አርዱላ       ☞99 መሊካ      ☞ሞቲ አረቢያ ☞ግራኝ አባ ጉግሳ   ☞አላቲ      ☞ሪሣ ☞ኦፋ አቡኮ   ☞ኦፋ ጨፌ        ☞ኦፋ ለገሰ ☞ኦፋ ደመና   ☞የታዬ ከራማ    ☞የአሩሲዋ እመቤት ☞ቡሎ ገርቢ  ☞ሣማ ቀልቢ    ☞አርሜት ☞ድማሜት    ☞ሙሄት           ☞አብድር ቃዲር ☞ዋቅ           ☞ቦዥና ጨሌ    ☞የወሎ ክብሪት ☞ቤሩድ        ☞ሼህ ወልይ     ☞የጠረፏ ንግስት ☞አዬ ሞሚና  ☞አቴቴ ዱላ      ☞አውሊያ ከራማ ☞አውሊያ ሼክ ሁሴን   ☞ጅላሌ አብዱል ቃድር ☞ተኮላሽ እያሱ     ☞በረኸኛ አጋንንቶች ማለትም ☞ወሰን ገፊ         ☞አዳኝ ሱማሌ   ☞ ቆሌ አዳኝ ☞የልክፍት ዛር     ☞ቦረንትቻ      ☞አሞር ☞ውቃቢ ወዘተ..የንግሥና ስሞች ናቸዉ፡የትኞቹ ስሞች በእርስዎ አካባቢ የበለጠ ይታወቃሉ??

አዲስ አመት ና ድግምት ┄┄┉┉✽‌»‌✿»‌✽‌┉┉┄┄ ✍ በኢትዮጵያ አዲስ አመት ሲገባ ይህን ክስተት ተከትሎ የሚፈፀሙ ከሃይማኖታችን ጋር የማይሄዱ በርካታ ጥፋቶች አሉ ከነዚህም መካከል ዋነኛው ድግምት
+2
አዲስ አመት ና ድግምት ┄┄┉┉✽‌»‌✿»‌✽‌┉┉┄┄ ✍ በኢትዮጵያ አዲስ አመት ሲገባ   ይህን ክስተት ተከትሎ የሚፈፀሙ ከሃይማኖታችን ጋር የማይሄዱ በርካታ ጥፋቶች አሉ ከነዚህም መካከል ዋነኛው ድግምትና ጥንቁልና ነው። 🔥በሃገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነሀሴ ሊጠናቀቅ ሲል በየጠንቋዩ ቤት የሚልከሰከሱት እጅግ ብዙ ናቸው። 💉ከዚያም አምስቱ ወይም ስድስቱ የጳጉሜ ቀናት መንገዶች በድግምት ስራዎች ይሞላሉ። በነዚህ ቀናት ማልዶ የወጣ ሰው እንዲራመዳቸው ታስቦ በጎረቤት መተላለፊያ እና ህዝብ በሚያዘወትራቸው መንገዶች ላይ ፍየሎች፣ ዶሮዎች፣ ድመቶች፣ ጥንቸሎች ወዘተ ታርደው ይጣላሉ።በደም የተነከሩ ሳንቲሞች፣ ብሮች፣ ጌጣ-ጌጦች፣ የተለያዩ ቁሳቁሶች እዚህም እዚያም ወድቀው ይታያሉ። ➼ በዚህች የጳጉሜ ቀናች ከሚፈፀሙ የሽርክ አይነቶች ውስጥ #አተቴ፣ #ሾናት፣ #ጭሌ፣ #ርጭት ወዘተ የሚባሉ ብዙ አይነት የሽርክ ተግባሮች አሉበት። 👆ይህንን ከሃገራችን ሁኔታ በጥቂቱ እንዲህ ካልን ሁላቺንም ከነዚህ ቆሻሻ አካላቶች ተንኮል ለመትረፍ በሸሪአ በመጡ አዝካሮች :መጠበቂያዎች :በውዱዕ መንቀሳቀስ ፣ሶደቃ ማብዛት ፣ አጅዋ ቴምር መመገብ መሰል ነገሮችን ማድረግ አንርሳ በተለይ በተለይ ዱአ አድርገን እንቀሳቀስ ለማለት ነው። ሲህር የምትሰሩና የምታሰሩ ግን👇አትርሱ‼ ረሱል ከእንዲህ አይነት ሰው ራሳቸውን አጥርተዋል ﷺ ➧📨‹ገድ እንዲታይለት ያደረገ፣ ገድ የታየለት፣ የጠነቆለ፣ የተጠነቆለለት፣ የደገመ፣ የተደገመለት ከኛ አይደለም፡፡› 📌✅ አላህ ይጠብቀን‼ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ➠🛑 ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://youtube.com/@medantube1

👉 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ ችግር ማጋጠምኮ ባንተ አልተጀመረም! ባንቺም ላይ ብቻ አያበቃም! ኢስላም የሞቅታ እምነት አደለም! ሲሻልሽ አሏህ ጋ ስትታመሚ ጠንቋይ ጋር የምትሄጂው! ኢ
+4
👉 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ ችግር ማጋጠምኮ ባንተ አልተጀመረም! ባንቺም ላይ ብቻ አያበቃም! ኢስላም የሞቅታ እምነት አደለም! ሲሻልሽ አሏህ ጋ ስትታመሚ ጠንቋይ ጋር የምትሄጂው! ኢስላምኮ የጅህልና እምነት አደለም እንዲያልፍልኝ ብለህ ለሷሂር የምትገብረው! 👇ችግር ሲገጥምህኮ ለፈተና ነው? 👇ስትጨነቂኮ ጭንቀትሽን አሏህ ያውቀዋል! 🌟🌟🌟🌟🌟 👆መዳን ፈለግክ? አሏህን ያዝ 👆 መከፋትን ማስወገድ ፈለግክ? በአሏህ መንገድ ላይ ብቻ ይሁን 👆 አላለፈልህም? ወደ አሏህ ተመለስ 👆 ታመምክ? በአሏህ ሀይል ብቻ ዳን በቃ መዳንህን መደሰትህን መርካትህን መመሰጥህን ሀዘንህን በቃሉ በቁርአን ውስጥ አኑረው! እነኛ እነርሱ ቁርአንን የመረጡ መዳንን በአሏህ ላይ ያደረጉ ጀግኖች ምርጥ የአሏህ ባሮች እኮ ሰደቃን አስቀድመው መጡ! በርሱ በአሏህ እንድናለን ሰበብ ግን ሁኑን ሲሉ ጠየቁ! አልሃምዱሊላህ ! ኑ ወደ አፊያችሁ መንደር! ለአፊያቸው ከሰሰቱት ጠንቋይ ዘንድ በግ ከሚያርዱት በየ ሀኪምቤቱ ጥሪታቸውን ከጨረሰለት ከሳሪዎች አትሁኑ! 🛑 ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 #መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ 👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን

👉 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ 🔴 አላህን የሚፈራ ጎረቤት 🏠 ያለው ሰው ታድሏል ሠላም፣ እረፍት ይሰማዋል ። ሣሒር ጎረቤት የገጠመው 😭 ግን አላህ ይድረስለት 🤲🤲🤲 🛑 ሩቃን
+2
👉 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ   🔴 አላህን የሚፈራ ጎረቤት 🏠 ያለው ሰው ታድሏል ሠላም፣ እረፍት  ይሰማዋል ። ሣሒር ጎረቤት የገጠመው 😭 ግን አላህ ይድረስለት 🤲🤲🤲   🛑 ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 #መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ 👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን