cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌴🌴🌿 መርጌታ ክብሬ ከፍተኛ ባህላዊ ህክምና አገልግሎት መስጫ ተቋም🌿☘🌿

Рекламные посты
51 971
Подписчики
-4924 часа
-3057 дней
-1 57130 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
መሪጌታ ክብሬ የባህል መድሀኒት ቅማሚ 📳0943331370 👉የዓይነ ጥላ ተንኮል 👉#የገርጋሪ_መንፈስ_ክፉ_ሴራ 👉#የትዳር_መገርገር 👉#ስንፈተ_ወሲብ 👉#የእድል_መዘጋት 👉#በስራ_ስኬታማ_አለመሆን ⏩#በሰው ልጆች የሚያደርሱት ሰነ ልቦናዊ ጫና መዘዙ......... 👉 ይህ ርኩስ መንፈስ የሰውን ስጋዊና መንፈሳዊ እድል ይዘጋል። 👉 መንፈሳዊነት ሲሸሽ ርኩስ መንፈስ አእምሮን እና የደም ስሮችን ይቆጣጠሩታል። የሰው ልጅ የአጋንንት ማከማቻ ቀፎ ሆኗል። የሰው ልጅ ተራብቶ የአምላክን ህግ እንዳይተገብር #ትዳርን ይገረግራል #ስንፈተ ወሲብ ያመጣል። በተፈጥሮ ያገኘኸውን ወንድነትን የሚቀማ ክፉ መንፈስ። 👉 በስንፈተ ወሲብ በርካታ ትዳር ፈርሷል። ልጆች ተበትነዋል። ⏩#ስንፈተ ወሲብ ዓይነቱ ብዙ ነው። ✔የሴቷ ጭን ላይ እንደ ደረሰ የተዘጋጀውን ዘር ያስፈስሳል ✔አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ያልፈሰፍሳል ✔አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ይገላል ✔የትዳር አካል አንድ ስሜት እንደጎደለው ይሰማዋል ✔በውሀ ቀጠነ ጠብ ይጀመራል። ✔ያለፈው ታሪክ ይረሳል ✔ፍቺ ይመጣል ✔አዳማዊ ሄዋናዊ ቃልኪዳን ይፈርሳል ✔ሚስት ከሌላ ወንድ ታመነዝራለች ✔ማመንዘር እጅግ የከፋ ሀጢያት ነው በመጨረሻም የጥልቁ መንፈስ እቅድ ይሳካል። ⏩ በበረሀ ከሚኖሩት ከበቁት አባቶች በስተቀር ሁሉንም የአዳም ዘር ርኩሳን መናፍስት ይጫወቱበታል። በእያንዳንዱ የሰውነት ብልቶች ላይ የአጋንንት መንፈስ አሉ። ↪ፀጉር ላይ ↪ግንባር ላይ ↪የዓይን ቅንድብ ላይ ↪አፍንጫ ላይ ↪ከንፈር ላይ ↪ጥርስ ላይ ↪ሆድ ላይ ↪ልብ ላይ... ጋኔን መጠለያ አድርጎ ተቀምጧል። 👉 እንደሚከተለው በዝርዝር እንመልከታቸው ➡#ግንባር ላይ ያለው ጋኔን #እድልን ይዘጋል #በሰው ዘንድ እንድትጠላ ያደርጋል #ትዳር ይከለክላል #የተጋባውን ያፋታል #ገዳም የገባውን ያወጣል #የቆረበውን ያስፈርሳል #አስገኝቶ ያሳጣል #ሐፍታም አድርጎ ያስደኸኛል ➡ ጸጉር ላይ የሰፈረው ጋኔን #የዝሙት መስተፋቅር ሆኖ እያዞመተ ይኖራል። ዘፋኞች " ጎፈሬው... ጸጉራሟ ... " እያሉ የሚዘፍኑት በዝሙት መንፈስ ተጽዕኖ ነው። ➡ከንፈር ላይ ጋኔን - ከበድ ይላል። #ሰውን በቃላት ያቆሽሻል #ለሰው ተንኮል ያስመክራል #ጥላቻን ያዋራል #ሰውን ይተቻል #ሰውን አውሬ ያደርጋል #ከሰው ዘሎ ፈጣሪውን ያማል። ➡ጥርስ ላይ ያለው ጋኔን #ያለምክንያት ያስገለፍጣል #ያስቃል፣ ያሳስቃል #የሚሰለች ሳቅ ያስቃል። ➡ሆድ ላይ ያለው ጋኔን #በጾም ጊዜ ያስርባል #ጾምን ያሽራል #ገንዘብህን ፣ እንጀራህን ፣ ልብስህን፣ እንዳትመጸውት ስስት ያሳድርብሀል። ስስት ይሰድብሀል። ➡ልብ ላይ ያለው ጋኔን #ክፉ ያሳስባል #መልካሙን ሃሳብ ገደል አሳክሎ ያሳያል #ሃሳብህን ያጨልማል #ሀሳብህ የተሳሳተ አድርጎ ያሳምንሃል። 👉 አንድ ሰው እስከ በርካታ ሚሊዮን ድረስ ርኩሳን መናፍስትን ተሸክሞ ይኖራል። የእነዚህ ርኩሳን ድምር ውጤት #ዓይነ ጥላ ሆኖ #የዝሙት መንፈስ ሆኖ #የስድብ መንፈስ ሆኖ #የትዕቢት መንፈስ ሆኖ..... ታላቁን የሰው ልጅ በስጋና በመንፈስ እያቀጨጩ ይኖራሉ። ስጋዊና መንፈሳዊ ዕውቀት የተራበ ትውልድ እየተፈጠረ ይኖራል። #መፍትሔ ፩. #የምሳና ተቀፅላ ፪. #የጫት ተቀፅላ ፫. #የቡና ተቀፅላ #አዘገጃጀት 👉 የሦሥቱንም ተቀፅላዎች ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቢቻል በቀንድ ቢለዋ ካልተቻለ በተገኘው ስለት ቆርጦ ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ (ደቁሶ) አድርቆ ማታ ማታ በንፅህና እየታጠኑ መተኛት ፯ ( 7 ) ቀን በጣም ለጠነከረው 14 ቀን መታጠን ነው ተቀፅላዎች በማንኛውም ጊዜ መሬት አይነኩም ተቀፅላው መሬት ከነካ አይሰራም። 👉የሚከለከሉ ነገሮች ፩. አልኮል ፪. ፆታዊ ግንኙነት በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶች ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል።በ0943331370 ደዉሉ
1280Loading...
02
🌱🌿  መርጌታ ክብሬ የባህል ህክምና🌱🌿 🌿🌿🌿 በእነዚህ መቃብር እና እስር ቤት ላላቹሁ መፍትሄ አላቸው 0943331370 🌿🌿🌱🌿 🌿🌿1.በገንዘብ ማጣት 🌿🌿2.በስራ ማጣት 🌿🌿3.ነገሮች የማይሳካላቹሁ 🌿🌿4.ተስፋ የቆረጣቹሁ ወደ ፊት ምንም ነገር የማይታያቹሁ 🌿🌿5.ዕድል የሌላቹሁ 🌿🌿6.በትምህርት ዙርያ 🌿🌿7.በትዳር እና በመሰሎች ጉዳይ መንፈሳዊ መፍትሄዎችን 🌿🌿8.በህይወታቹህ 🌿🌿9.በትዳር ጉዳይ 🌿🌿10.በትምህርት ጉዳይ 🌿🌿11.በሱስ ጉዳይ 🌿🌿12.በፍቅረኛሞች ጉዳይ 🌿🌿13.የሴትም የወንድም ጓደኛ የሌላቹህ 🌿🌿14.በስራቹህ ጉዳይ 🌿🌿15.ሚስጥር ነው ብላቹህ በያዛቹሁት ጉዳይ 🌿🌿16.ሚጨንቃቹህ ሰዎች ግራ የገባቹህ 🌿🌿17.በጤናቹህ ጉዳይ  ውስጣችሁን ጠይቁት አሁን ..................................... የሚያስፈልጋችሁ ጥበብ ነው በዚህ ጊዜ ያሉ ችግሮች እንዳለ የሚፈታው በመንፈሳዊ ጥበብ ነው ጥበብ ደግሞ ከተጠቀምንበት ድህነትን ችግርን መከራን መጎሳቆልን ተስፋ መቁረጥን ብቸኝነትን የሚታየውንም የማይታየውንም ችግር ይፈታል ዕውቀት ጥበብን ታከብራለች እኔ የምሰጠው አገልግሎት ከየትኛውም ዕምነት ሀይማኖት ጋር ንክኪ የለውም መቶ በመቶ በተፍጥሮዋዊ መንገድ ነው  በአካል መምጣት የማትችሉ እና በውጭ ሀገር ያላችሁ ስም ብቻ በመላክ ማንኛውንም ጉዳይ ማስፈፀም ትችላላችሁ የምንሰራው በሰሎሞን ጥበብ ብቻ )       ወስብሀት ለእግዚአብሔር አሜን።           መምጣት ለማይችል ባሉበት ይዘዙኛ እሰራለሁ እልካለሁ 🌱🌱መርጌታ ንጉስ 0943331370 🌱🌱🌱
2060Loading...
03
🌿ፀሎት በእንተ አለም ለሰማይ ወምድር እፀ ፈዉስ🌿                        📞 0943331370📞              🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿      ☦እንዲህም አለ፡-እግዚሃብሄርን በጥበብ ፈልጉ፡ ታገኙትማላቹህ!! "ጠቢቡ ሰሎሞን በሚሰራዉ ብቻ እምንሰራ"           ⏺አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የአለም ፍፃሜ ቀርባለችና መንገዳችንን አቅናልን፡ ቃልህን እንፈፅም ዘንድ የተደፈነ ልባችንንም ክፈትልን!!! ✅ ለመምጣት ያልተመቻቹህ ወንድሞቼና እህቶቼ ባላቹህበት ሆናቹህ ማሰራት ትችላላቹህ፡፡ ▶️የምንሰራባቸዉ የአገልግሎት መስጫዎች፡-        ✅በፀሎተ ድግምት        ✅በመፋቂያ        ✅በአንገት የብር ሀብል        ✅በጣት የብር ቀለበት        ✅በንቅሳትና እንደ አሰራሩ በተለያዩ እፅዋቶችና እንስሳቶች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች 🌿ለመፍትሄ ሀብት (ገንዘብ፡ ሀብት ለማግኘት) 🌿ለመስተ ፋቅር (ለጓደኛ፤ ለህዝበ አዳምና ሄዋን) 🌿ለአይነ ጥላ (ለገርጋሪ) ይህ በሽታ ሰርተን ገንዘብ እንዳንይዝ፡ ከሰዉ ጋር እንዳንግባባ የሚያደርግ የሰይጣን ግብር ነዉ፡፡ 🌿ለጥይት የተፈተነ 🌿ለዱላ የተፈተነ 🌿ለገበያ (ለንግድ) 🌿ለእቁብ 🌿ለማንኛዉም የስራ እድል ለማግኘት 🌿ለሎተሪ 🌿ትምህርት ለማይገበዉ 🌿ለደም ግፊትና ለስኳር 🌿ለድክመተ ወሲብ 🌿ለአምሮ ህመም 🌿ለሽተሌ (ልጅ መዉለድ ለከለከላቸዉ) 🌿ለግርማ ሞገስ 🌿ስልጣን ለመያዝ 🌿ጠላት ሊጎዳን ካሰበ አፍዞ የሚይዝ፡ የሚያስፈራ፡ የሚያስደነግጥ 🌿ለድምፅ 🌿ለቁማር 🌿ለክርክር 🌿ለመፍዝዝ..... 🌿ለእፀ መሰዉር..... 🌿ለመክስት 🌿ለኪንታሮት 🌿ለዘኢያወርድ ለማስታወቅ ያህል እነዚህ ተቀምጠዋል፡ የምትፈልጉትን ነገር በዋትሳፕ በቴሌግራም  በኢሞ ወይም እየደወላቹህ አናግሩኝ፡፡ 📞0943331370
2470Loading...
04
Media files
3552Loading...
05
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን እንደምን ሰነበታችሁ የጥበበ ተዋነይ ቤተሰቦች ዛሬ አንድ ድንቅ የአባቶቻችንን ጥበብ ጀባ ልበላቹ አይበልባችሁና ቤታችሁ ውስጥ እባብ ቢመጣ ምን ታደርጋላችሁ ወይም ቢነድፋችሁ ??? ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መንጠንቀቅ እንዲሉ አበው አስቀድመን እቤታችን እባብ እንዳይገባ ከፈለግነ ፦ የወገርት የአጋም የገቲም የድግጣ 👆👆👆ከላይ የጠቀስኳቸውን ሥራቸውን የአሜራ ቅጠል ጋር ወቅጦ በውሀ መዘፍዘፍ ከዛም ጨምቆ መጠጣት ወይም ገላን መታጠብ ቤትንም መርጨት አንተንም እባብ አይነካህም ቤትህም አይገባም ቢገባም ይሞታል ነገር ግን አያርገውና ምንም ሳትጠቀም ከነከሰህ ወይም የነከሰው ሰው ካጋጠመህ በቶሎ የአቱች ስር እና ቅጠሉን ቀጥቅጠህ አጠጣው ወዲያውኑ ያስመልሰዋል ። ለበለጠ መረጃ በ0943331370ደ ደዉላቹህ አማክሩን ቻናሉን share ያድርጉ በጋራ እንደግ 🙏
4840Loading...
06
Media files
4870Loading...
07
Media files
4081Loading...
08
☘ዘኢያወርድ/ገትር/☘ ፍትወትን የሚያቆይ በግብረ ወሲብ ጊዜ ለሚቸኩል እና ለሚሰንፍበት ሙት አንሣ አደንድን የጉሎ የጋንቢሎ ቅርፊት ሁሉንም በአንድ ላይ ወቅጦ በነጭ ማር ወይም በስንዴ ጉሽ ጠላ እየበጠበጡ መጠጣት ነው። ለበለጠ መረጃ 0943331370 ደውለው የገኙናል
5370Loading...
09
🌿ለሀብት እና ለሹመት ለጠላት መከላከያ🌿 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ዞሪት ወይም ሶሮ ሪት የምትባል ወፍ አለች ማለትም ማታ ማታ የት ውዬ የት ልደር ብላ የምትጮህ የሷን እራስ ቆርጠህ የወርቅ በሜዳ ሥር በአፉ ከወርቅ እና ከብር ጋር ከተህ አጉርሰህ ደግመህ በአለላ ሙዳይ ከሳጥን አስቀምጥ ምስጢሩን በግብር ታገኘዋለህ ይህን ስታደረግ የፃድቁን እዮብ ዝክሩን ፀበለ ፀዲቁን በአመት አመት ሳታስታጉል ነው ንብረትህ ቤትህ ያማረ የሰመረ ይሆናል ። እንዲሁም ለሌባ 🌿🌿 ማታ ማታ ጊቢህን እየዞርክ ደግመህ ተኛ ጠላት ወይም ሌባ ቢመጣ ሌባው ፀሀይ እስኪወጣ ፈዞ ይቆማል። ጥበብን ምን ጊዜም ለበጎ እንጠቀም በሰፈሩት ቁና መሰፈሩ አይቀርምና በሰው ክፋትን ከማድረግ እንቆጠብ!!! ሼር በማድረግም የሀገራችንን ጥበብ ለማያቁት እናድርስ መልካም በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️ 0943331370
6880Loading...
10
✟✟✟✟✟✟✟✟✟✞✞✞✞✞✞✞✞ ፤፤፤፤፤በመስተፋቅር የታሰረ ሰው ይፈታለታል፤፤፤፤፤ ፣፣፣፣፣፣፣መስተፋቅር ማሠራት የፈለገ ይሰራለታል፣፣፣፣፣ የመስተፋቅር አሰራርና አላማዎች፦ ይህ የመስተፋቅር አሰራር ሒደት እንደ ባለሙያው ሲለያይ እኔ የምጠቀመው ከሁለቱ አስማቶች ውስጥ ፧፧፧፧፧ጥቁር አስማት ነው፧፧፧፧፧ መስተፋቅር ሲባል በአብዛኞቻችን አእምሮ የሚታሰበው ወይም የሚሳለው ፥፥፥ወንዶችን ሴቶች እንዲወዷቸው፦፦ወይም ደግሞ ብዙም ባይለመድም ፦፦፦ሴቶችን ወንዶች እንዲወዷቸው የሚሠራ የአስማት ስራ ነው። ነገር ግን የመስተፋቅር ስራ ከዚህ ቀጥሎ ለተዘረዘሩት አላማዎችም ይውላል። 1ኛ-ለወሲባዊ ስሜትና ለጋብቻ የሚደረግ 2ኛ-ሐብት ለመውረስ የሚደረግ 3ኛ-ለብቀላ 4ኛ-ታዋቂ ለመሆን 5ኛ-ሕዝብ እንዲወደን 6ኛ-ለትዳር 7ኛ-ብድር እንዲሰጠን ለመሳሠሉት አላማዎች ማሠራት ይቻላል። ከነዚህም መካከል 1ኛውን አሁን እነያለን።የቀሩትን ደግሞ ሌላ ጊዜ ከእናንተ አስተያየት በመነሳት እነያለን። 1ኛ- ለወሲባዊ ፍላጎት ና ለጋብቻ የሚደረግ ወይም የሚሠራ መስተፋቅር የዚህ መስተፋቅር አስደጋሚ ከተደጋሚው በሐብትም ሆነ በመልክ ወይም ውበት በጣም የተራራቀ ነው።ማለትም ተደጋሚው አስደጋሚውንይበልጠዋል ስለዚህም በራስ መተማመን ያንሰዋል።በባህሪውም ሆነ በአስተሳሰቡ ሰው የማይወደው ስለሆነ እሽ አትለኝም ወይም አይለኝም ወይም ጠይቆ ወይም ጠይቃ ጥሩ ምላሽ ካላገኘ/ ች ያስደግማል ወይም ታስደግማለች። ።።።።።መስተፋቅር የሚሰራውም።።። 1ኛ፦በሁለቱም እናት ስም ና በእራሳቸው ስም፦በአሉበት 2ኛ፦በድግምት፦በአሉበት 3ኛ፦በመፋቂያ፦በፓስታ፣በመኪና፣በመልክተኛ፣ በመምጣትመውሰድ ይቻላል 4ኛ፦በንቅሳት፤ግዴታ መምጣት ያስፈልጋል 5ኛ፦በብር ቀለበት፦በመምጣት በመላክም 6ኛ፦በሚቀባ፦በመምጣትም በመላክም ይደርሳል። ።።ከነዚህ ውስጥ አስደጋሚው በሚፈልገውና በተመቸው ማሠራት ይችላል። የዚህ አስማት ቀደም ሲል እንደጻፍኩላችሁ በተደጋሚው ላይ የሚያመጣው ጉዳት፦ 1ኛ፧አስደጋሚው ተደጋሚውን ጥሎ ቢሔድ /ቢያባርረው ተስፋ መቁረጥ አይችልም 2ኛ፧ተደጋሚው ከአስደጋሚው ውጭ ሌላ ሰው ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት መፈጸም አይችልም 3ኛ፧ተደጋሚው ብዙ ጊዜ አስደጋሚውን በጣም ከመውደድ የተነሳ ሁልጊዜ መለየት አይፈልግም። የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቼ ይህን አጭር መግለጫ ሳስቀምጥላችሁ ከእናንተ የምፈልገው በአገኛችሁት አጋጣሚ ሼር እንድታደርጉ ነው። ማሠራትም ሆነ ማስፈታት የምትፈልጉ ሰዎች በስልክ ቁጥር ዘወትር በስራ ሰአት ማናገር እንደምትችሉ እገልጻለሁ። ለበለጠ መረጃ በ0943331370 ደዉለዉ ያማክሩን መርጌታ ነኝ
5620Loading...
11
Media files
4270Loading...
12
ሎሚ! ይህ ዕጽ ሁላችንም የምናውቀው ዕጽ ነው ዛፉ ባናውቀውም ፍሬውን እናውቀው ይሆናል። ሎሚ ...የተለያዩ የመፍትሔ ባለቤት ነው። ለዛሬ አንድ ነገር እንመልከት። በድግምት፥ በመድፍን፥ በሰላቢ፥ ቤታችሁ ወይንም ገበያችሁ ውስጥ ሰላም ላጣችሁ በሙሉ። ግቢያችሁ ውስጥ...እንቁላል...የተላየዩ ቋጠሮ የተለያዩ የክታብ ዓይነት...ስጋ...ቆርበት...የሚሸት ጭቃ መሳይ...ማር..ቁርጥራጭ ልብስ....የእንስሳ..ቅሪት...ዓጽም..ወይንም አጥንት...የመሳሰሉት ነገሮች ቤታቹ �ስጥ ተጥሎ ብታገኙ? በድግምት ከጠላት እናንተን ለመጉዳት የተላከ ይሆናልና እንዲህ አድርጉ። ፲፬(14)ሎሚ ቆራርጣቹ የ እምባጮ ቅጠል(ተቀጽላ) የግራዋ ቅጠል.. በአንድ ላይ ተቀጥቅጦ በውኃ ተበር�ዞ ቤቱን አከባቢውን መርጨት። ይሽረዋል። ፍስሀ ነኝ ! ለበለጠ መረጃ 0943331370 ብለው ይደውሉ።
5840Loading...
13
ይህ ዕጽ፦ ዕጸ ገትር፥መወፍር፥ ዘኢያወርድ እየተባለ ይጠራል። ይህ ማለት ድክመተ ወሲብ ያለቸው ወንዶችን ብልታቸው የሚያጠነክር የሚያወፍር ተሎ እንዳይረኩ የሚረዳ በሞሟጫ( ወይንም ጥርስን በመፋቅ) መልካም ስራ የሚሰራ ወደር የለሽ ዕጽ ነው! ለበለጠ መረጃና ማስረጃ በ0943331370 ደዉለዉ ያማክሩን
5841Loading...
14
ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ❤ጤና ❤እድገት ❤ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ 🔴በቅንነት ሸር እናድርግ #የወባ_በሽታ ችግርና #መፍትሔውን ላካፍላችሁ ወደድኩ 👉 የወባ በሽታ / malariya ምንድን ነዉ?? 👉 በኢትዮጲያ ሀገራችን በዋናነት ሁለት አይንተ የወባ በሽታ አሉ ፡፡ ➡ የወባ በሽታ ወቅትን ጠብቆ በተድጋጋሚ በስፋት የሚከሰት በሽታ ሲሆን በሴት ወባ ትንኝ ንክሻ ወቅት ከምራቅዋ ጋር ወደ ደም ዝውውራችን የሚገባ በአይን በማይታይ ጥቃቅን ፕሮቶዞአል ዝርያ ነው ፡፡ ➡ የወባ በሽታ በኢትዮጲያ ብዙ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እና ሞት በማስከተል ቀዳሚ በሽታ ነው ። 👉 በኢትዮጲያ በዋናነት ሁለት አይነት የወባ በሽታ አሉ፦ 1.#የጭንቅላት ወባ ፡- በአብዛኛው በኢትዮጲያ ቆላ ቦታዎች የሚከሰት ሲሆን ከፍትኛ ጉዳት እና ብዙ ሞት ያስከትላል 2.#ትንሽዋ ወባ ፡-በአብዛኛው በኢትዮጲያ ጋምቤላ አካባቢና በአነስተኛ መጠን በቆላ ቦታዎች የሚከሰት ሲሆን በተደጋጋሚ በመነሳት ታማሚውን በማሰቃየት ትታወቃለች ፡፡ 👉 የወባ በሽታ ምልክቶች፡- ፕሮቶዞአል ደም ዝውውራችን ውስጥ ከገባ በኋላ ለመራባት እና ለማድግ የቀይ ደም ህዋስን አካል በመብላት እና የቀይ ደም ህዋስን ቅርጽ በመቀየር ቶሎ እንዲሞቱ ያደርጋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የሰውንታችን ተፈጥሮአዊ መከላከል ሂደት ጋር በተያያዘ ብዙ ምልክቶችን ይፈጠራል፦ ✅እራስ ምታት ✅ድካም ✅የሆድ ህመም ✅የጡንቻ ህመም ✅ትኩሳት ✅ብርድ ብርድ ማለት አና ማንቀጥቀጥ ✅ማቅለሽለሽ አና ማስመልስ ✅ፈጣን የልብ ምት ✅ደም ማነስ ምልክት ✅ጣፊያ ማደግ ✅ደም ውሰጥ ስኳር ማንስ / የረሀብ ምልክት ✅ቶሎ ህክምና ካላገኘ በጣም መዝለፍለፍ ✅የሰውነት ሙቀት አተነፋፈስ ልብ ምት እና ደም ግፊት መዛባት ✅እራስን መሳት ✅ሽንት በደንብ አለመአጣራት እና ትንሽ ሽንት መውጣት ✅የደም መርጋት መፍሰስና ደም ማነስ ✅አሲድ በሰውነታችን ውሰጥ መከማቸት 👉የወባ በሽታ መፍትሔ የመቅመቆ ስር ነቅሎ አድርቆ አልሞ ሦሥት የሾርባ ማንኪያ መቅመቆ ትንሽ ማር ጨምሮ በአንድ ሌትር ውሀ አንተክትኮ አፍልቶ ግማሹ ሲቀር አንድ የውሀ ብርጭቆ ሞልቶ ጥዋት በባዶ ሆድ መጠጣት ነው መርዛማነት ሳይድ ኢፌክት የለውም የተወሰነ ያስቀምጣል ከሆድ ላይ ያለውን የወባ ስራይ ጠራርጎ ያወጣዋል ሙሉ በሙሉ ከወባ ይፈውሳል በራሐማ ቦታ በወባ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሽር በማድረግ አጋሯቸው። የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል 👉ጥበብን ይማሩ ዕውቀትን ይሸም 📞0943331370 📞0943331370 በስራ ሰዓት ይደውሉ ምስሎችን ከታች ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇
5540Loading...
15
Media files
8270Loading...
16
፯ቱ፤7ቱ፤ሰብዓቱ፤ሰባቱ፤ የቅመም ዓይነቶች ለጨጓራ መፍትሔ ሲውሉ!!! ♦ትህትና ለኢትዮጵያ ልጆች! ♦መዋደድ ለመላው የዓለም ህዝብ! ♦አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝብ! #ከሊቅ እስከ ደቂቅ ብዙ ጊዜ ከአንደበታችን የማይለይ የጨጓራ በሽታ ተጠቂ ኖት? ♥የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ(♥ 📌የጨጓራ ባክቴርያ የባክቴሪያ አባል ሲሆን ወደ ሰውነታችን በመግባት በምግብ ጉዞ መንገድና ጨጓራ ውስጥ መኖር የሚችል ነው፡፡ የጨጓራ ባክቴርያ የሚከተሉት ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ፡- 📌 የሆድ መነፋት፣ 📌ግሳት፣ 📌የረሃብ ስሜት አለመሰማት፣ 📌ማቅለሽለሽ፣ 📌ማስመለስ፣ 📌ያለምክንያት ክብደት መቀነስ ሊታዩ ይችላሉ፡፡ ✔️በጨጓራ ውስጥ የሚያጋጥም ቁስለት ደም ወደ ከርሳችንና አንጀታችን እንዲፈስ ሊያደርግ ይችላል፤ ከባድ የሚባል የጤና ችግርም ሊፈጥርብን ይችላል፡፡ በመሆኑም የሚከተሉት ምልክቶች ከታዩን ወደ ሕክምና በመሆድ የምንገኝበትን ሁኔታ መመርመር አለብን፡፡ 📌የሰገራ መጥቆርና ደም መቀላቀል ካለ፣ 📌ለመተንፈስ መቸገር ካጋጠመን፣ 📌ያለስራ የመልፈስፈስና የድካም ስሜት ከተጫነን፣ 📌የቆዳ መገርጣትና ራስን የመሳት ሁኔታ ከታየብን፣ 📌የተፈጨ ቡና የመሰለ ነገር የሚያስመልሰን ከሆነ፣ 📌 ከባድ የሆድ ህመም ካለን የጨጓራ ባክቴሪያ ሊሆን ስለሚችል መታየት አለብን፡፡ ✔️አልፎ አልፎ ደግሞ የጨጓራ ባክቴሪያ የጨጓራ ካንሰር ሊያስከትል ይችላል፤ እንዲያ ሲሆን በመጀመሪያ አንዳንድ ምልክቶች ሊያሳይ ይችላል፤ ለምሳሌ ማቃር ሊበዛን ይችላል፡፡ በመቀጠል ግን የሆድ ሕመምና ማበጥ፣ ማቅለሽለሽ፣ ያለመራብ ስሜት፣ ትንሽ ከተመገብን በኋላ በጣም የጠገብን የሚመስለን ስሜት መሰማት፣ ማስመለስና ምክንያቱ ያልታወቀ የክብደት መቀነስ ሊታይብን ይችላል፡፡ 🙏ምክር የጨጓራ ባክቴሪያን ለመከላከል የምንወስደው እርምጃ ሌሎች ጀርሞችን ለመከላከል ከምንወስደው የጥንቃቄ እርምጃ ጋር ተመሳሳይ ነው፤ ይኸውም እጅን በሳሙና ከምግብ በፊትና ከመፀዳጃ ቤት መልስ በደንብ መታጠብ፣ በፅዱ ሁኔታ ያልተዘጋጀ ወይም የቀረበ ምግብና መጠጥ አለመጠቀም፣ ያልበሰሉ ምግቦችን አለመጠቀም ናቸው፡፡ እንዲሁም ጭንቀትና ውጥረት፣ ♦ቅመም የበዛባቸው ምግቦችና♦ ሲጋራ ማጨስ ለጨጓራ ቁስለት የማይዳርጉን ቢሆንም ሁኔታውን ግን ሊያባብሱ ስለሚችሉ ቢያንስ ከቁስለት እስከምንድን ድረስ መጠቀም ወይም ማድረግ የለብንም፡፡ ❓ልብ በሉ ቅመም የጨጓራ ህመም እንደሚያባብስ ሁላ ቅመማቅመም የጨጓራ መዳኛ ሲሆኑም እናያለን። ✅የጨጓራ ባክቴርያ፣አሲድ የመርጨት ችግር፣መፍትሔዎቻቸው✅ 🌿የጥቁር አዝሙድ ፍሬ 🌿የኮረሪማ ፍሬ 🌿የጤና አዳም ፍሬ 🌿የሰሊጥ ፍሬ 🌿የእንስላል ፍሬ 🌿የፌጦ ፍሬ 🌿የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ✅እነዚህ የቅመም ዝርያዎች ከምግብነት ማጣፈጫ አልፈው ለየቅልም ቢሆኑ እጅግ ፍቱን እና ውስብስብ ያሉ ችግሮችን የመፍታት ዓቅም ያላቸው አሁን ደግሞ በሕብረት ሁነው የጨጓራ በሽታን ለማከም በሰፊው የጥበብ ድህረገጻችን በኔ ጋባዥነት ብቅ ብለዋል። ✅የቅመሞቹ አዘገጃጀት እና አጠቃቀም! በቅድምያ በንጽሕና ለየብቻ እንዲደርቁ ማድረግ የደረቀ ከገዛንም ለየብቻ በንጽህና መፍጨት። ✅ከዛ በመቀጠል ንፁህ ሩብ ኪሎ ማር ማዘጋጀት ለስኳር ታማሚዋችም ይሆናል።የስኳሩ መጠኑ ቅመሞቹ ስለሚያቀዘቅዙት አትስጉ! #ከላይ ያስቀመጥናቸው የቅመም ዓይነቶች ግማሽ ግማሽ የስኳር ማንኪያ ከ ሰባቱም ቅመማቶች በመለካት ወደ ተዘጋጀው ሩብ ኪሎ ማር ማቀላቀል። #በመቀጠል አንድ ላይ በንጽህና በደንብ አድርገው ማዋሃድ! ይህ የቅመሞች ውህድ ጧት ጧት አንድ አንድ የስኳር ማንኪያ በመለካት በባዶ ሆድ መብላት። #መድኃኒቱ ከወሰዱ ከ አንድ ሰዓት በኃላ የሚስማማዎት ምግብ መመገብ ይችላሉ። #ይህ መፍትሔ ልዩ ከመሆኑ የተነሳ በጨጓራ ምክንያት ለዓስርት ዓመታት የሚያቃጥሉ ነገር፤ስጋ፣ዶሮ ወጥ፤ስንዴ ነክ፣ መብላት የማይችሉትን ማከም የቻለ ልዩ ውህድ ነው። #ፍቱን ነው። 📌መፍትሔውን ተጠቅመው ምስክር ይሁኑ፡፡ #ውድ የዚህ ድህረገጽ ቤተሰቦች ስለ ሰባቱ ቅመማት ሌላ እና ልዩ ምስጢራቸው በሌላ ጊዜ የማጋራችሁ ይሆናል። #ይህንን መልእክት የያንዳንዳችሁ ለአንድ ሰው ✅ሼር✅ እንድታደርጉት ይሻል። #ይህ ማለት አንድ የጮጓራ በሽተኛ ታደጋችሁ ማለት ነው። ✅SHARE✅ እናድርግ የሰከንድ ስራ ናትና! ❤️ሕይወትን ለመታደግ ንቁ ትውልድን እንፍጠር። ❤️መልካምነት ግዴታችን ነው። ❤️ተፈጥሮን በጥበብ እንቃኛት። ✅የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። #ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ ቁጥር በስራ ሰዓት ይደውሉ። ☎️0943331370
1 0090Loading...
17
Media files
4951Loading...
18
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንጥበብ እኔን መጠየቅ ትችላላችሁ ነገር ግን ክፍያ ይጠይቃሉ 1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ) 3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ) 4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ) 6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ) 7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ) 8,#ለፀር(ለጠላት) 9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ) 12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን) 14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር 15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን) 17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ( 20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር) 25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ) 26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር) 29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች) 30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን) 31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን) 31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ) 33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ) 34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ) 36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ) 37, #ለስንፈት 38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ) 40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ) 42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ) 46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ) 47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ) 48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) 49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ) 50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን ለበለጠ መረጃ 0943331370
3590Loading...
19
መርጌታ የባህል መዳኒት አስማትና ጥበብ ይፈልጋሉ ? #ሴት ልጅ# አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት ሴት #የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች - ወንድ ማስጠላት - ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት - እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) - ተስፋ መቁረጥ - ማስለቀስ - ፀባይ መቀያየር - ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው - ባል እየመጣ መመለስ - ለወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ - ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን - ህልመ ሌሊት - እራስን መደበቅ ( ከቤት አለመውጣት ) - ሱሰኛ መሆን - የእድል መዘጋጋት - የወር አበባ መዛባት ( መብዛት ) - የፅንስ አለመርጋት ( መበተን ) -ማስወረድ (አቦርሽን) - መጨናነቅ - ሂጅ ሂጅ ማለት - ቤተሰብ ማስጠላት - ስራ ማስጠላት - ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግኑኝነት ማስጠላት - ከፍተኛ የራስ ህመም - ተኝቶ መቃዠት - ፍርሀት - ከፍተኛ ላብ - የጠረን መቀየር - መጥፎ የአፍ ጠረን - በሰው መሀል ሀሳብን መግለፅ አለመቻል - በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት - ከስራ መባረር ወዘተ የመሳሰሉት የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ናቸው ታድያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የአይነ ጥላ የክፉ መንፈስ ችግር እንደሆነ የምናውቀው ? አይነጥላን በዘር (በደም) የሚወርድ የዛር መንፈስ የሾተላይ መንፈስ (ጋላ ዛርን) በ 0943331370 ይደውሉልን መፍትሔ አለን
3030Loading...
20
ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ❤ጤና ❤እድገት ❤ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ 👉 በቅንነት ሼር ያድርጉ #ስንፈተ ወሲብ #ስንፈተ ወሲብ ወይም የብልት መልፈስፈስ ችግር የሚሊየኖች ወንዶች ችግር መሆኑ ይታወቃል። ይህ ቢሆንም ይህን ችግር በተለያየ መንገድ መቅረፍ ይቻላል። ➡ አብዛኛዎቹ ወንዶች ችግሩን የሚያባብሱት ስለችግራቸው ለማንም ሳያማክሩ በውስጣቸው አምቀው በመያዛቸውና ይህም ለጭንቀትና ውጥረት እንድሁም ፍራቻ ምክንያት በመሆኑ ነው። ➡ ከዚህ ችግር ለመውጣት የመጀመሪያው ቁልፍ መንገድ በግልፅ ስለችግሩ ከባለሙያ ጋር መነጋገር ነው። ይመኑ። ➡ ይህ ችግር የርስዎ ብቻ አይደለም። የሚሊየኖች ነው። አብዛኛዎቹ ከዚህ ችግር ወጥተዋል። ለመውጣት ያልሞከሩት ደግሞ እዛው ናቸው። 👉እርስዎስ ምን ያህል ግልፅ ነዎት? 👉 እስኪ በሚከተሉት አስር ጥያቄዎች እንጀምርና እንቀጥላለን። ፩. ያጨሳሉ? ካጨሱ ያቁሙት። ማቆም ከባድ መሆኑን ብንረዳም አጫሽ ከሆኑ ከዚህ ችግር ለመውጣት አይችሉም። በሲጋራ ውስጥ ያለው ኒኮቲን ብልት እንዲወጠር የሚያደርጉትን የደም ቱቦዎች ያጨማድዳቸዋል። ይህም ብልት በደም ተሞልቱ መጠኑ እንዳይጨምርና እንዳይጠነክር ይዳርገዋል። ፪. አመጋገበዎት እንደት ነው? አመጋገብ ትልቅ ተፅእኖ ያሳድራል። የኮሌስትሮል መጠንን የሚጨምር ክብደትን የሚጨምሩ ምግቦች ለስንፈተ ወሲብ አጋላጭ ናቸው። በራሱ ውፍረት ስንፈተ ወሲብን ያመጣል። ስለዚህ ጤናማ ምግቦችን ይመገቡ። ጥራጥሬ፣ ፍራፍሬ፣ ቅጠላቅጠል፣ ማርና ሌሎችን ፫. አልኮል ያዘወትራሉ? አልኮል ከመጠን ሲያልፍ ድብርት ያመጣል። ፆታዊ ስሜትንም ይገላል። ስለዚህ ይቀንሱ። ይተውት ፬. በየቀኑ የአካል እንቅስቃሴ ያደርጋሉ? በቀን ከ20-30 ደቂቃ ስፓርታዊ እንቅስቃሴ ቢያደርጉ የራስ መተማመንዎን ከመጨመረዎ በላይ ወደብልት የሚሄደው የደም መጠን እንዲጨምር ያደርጉታል። ፭. በህይዎተዎ ጭንቀት፣ ውጥረትና ፍራቻ አለበዎት? እነዚህ ችግሮች ካሉ በፆታዊ ግንኙነት ውጤታማ ስለማይሆኑ ያስወግዱ። ይቀንሱ። ፮. ሌላ የጤና ችግር እንደሌለበዎት አረጋግጠዋል? የጤናዎትን አጠቃላይ ሁኔታ ይወቁ። የችግሩ ምንጭ ሌላ የጤና ችግር ሊሆን ስለሚችል አጠቃላይ የጤና ምርመራ ያድርጉ። ፯. ከትዳር አጋር ወይም ከጓደኛ ጋር ስለ ችግሩ ተወያይተዋል? ይህን ችግር ደብቀው ሊቀርፉት ስለማይችሉ በግልፅ ተነጋግረው በተቃራኒ ፆታ ፆታዊ አነሳሽነት ችግሩን ለመቅረፍ መሞከር ጥሩ ነው። በኩርፊያና ንትርክ ችግሩ አይቀረፍም። ፰. የራስዎን የSex ህይዎት ከሌሎች ጋር ለማወዳደር ይሞክራሉ? ይህ የበታችነት ስሜትን ስለሚፈጥርበዎት አያስቡት። ውጤታማም አያደርገዎትም። ፱. ባለሙያ አማክረዋል? ካላማከሩ ሳይዘገዩ ያማክሩ። ፲. የወሲብ ግንኙነት አይሳካልኝም ብለው ያስባሉ? እንድህ ካሰቡ ተሳስተዋል። # እስከ አሁን ባለው መረጃ በአለም ላይ 40 ሚሊዮን ወንዶች የስንፈተ ወሲብ ችግር አለባቸው። ስንፈተ ወሲብ ስንል የወንድ ልጅ ብልት ለግብረስጋ ግንኙነት ብቁ ሆኖ አለመገኘት ማለት ነው። ይህ ችግር ደግሞ መፈታት አለበት። ይፈታልም። ካልተፈታ ስነ-አእምሮአዊ ጠባሳው ከባድ ስለሆነ። 👉#መቸ ነው የሚከሰተው? 💠 በቂ የሆነ የደም ፍሰት ወደ ብልት ሳይሄድ ሲቀር 💠 ብልትን የሚቆጣጠረው ነርቭ ላይ ችግር ካለ 💠 በግንኙነት ሰአት ጭንቀት፡ ፍራቻና ውጥረት ካለበዎት 💠 ስሜትዎ የሚዘበራረቅ ከሆነ 💠 የደም ቱቦ መጥበብ፡ 💠 የልብ ችግር 💠 ከፍተኛ ደም ግፊት 💠 ከፍተኛ ስኳር መጠን 💠 ውፍረት ካለ # ከላይ የዘረዘርናቸው ለክስተቱ ከሌሉበት ችግሩ ስነ-አእምሮአዊ ነው ማለት ነው። 👉መቸና ለምን ስንፈተወሲብ እንደሚፈጠር ካወቅን በቀላሉ ማካም ይቻላል። ✅ ፆታዊ ግንኙነት ስሜት ሲፈጠር ነርቭ ኬሚካል ወደ ብልት ይለቃል። በዚህ ወቅት ብልት ውስጥ ያሉ የደም ቱቦዎች ይሰፋሉ። በውስጣቸውም ብዙ ደም ያከማቻሉ። ይህን ጊዜ ብልት ይወጠራል። ይጠነክራል። ችግሩ ካለ ግን ይህ አይሆንም። ✅ የብልት መልፈስፈስ ወይም ስንፈተ ወሲብ ከሚከተሉት የጤና ችግሮችም ሊሆን ስለሚችል አጠቃላይ የጤና ምርመራ ማድረግ እጅግ ጠቃሚ ነው። ✅ ከልብ ቾግር፣ ከስኳር በሽታ፣ ከውፍረት፣ ከከፍተኛ ደም ግፊት፣ ከነርቭ ችግር፣ ከደም ቱቦ መጥበብ፣ ከሆርሞንና ሌሎችም ችግሮች አኳያ ሊሆን ይችላል። እንደቀላል ይህን ችግር ዝም ካሉት ለራስዎት የሚሰጡትን ክብር ይቀንሳል፡ በራስ መተማመንን ያወርዳል በትዳርና ፍቅረኛ መሀል ክፍተትን ይፈጥራል። 👉#ዋና ምክናየቶች ↪ የእድሜ መጨመር ወይም እርጅና ↪ የስኳር ታማሚ መሆን ↪ ከፍተኛ ደም ግፊት ↪ የልብ ችግር ↪ የኮሌስትሮል መጠን መጨመር ↪ ማጤስ ↪ አልኮል ጠጭ መሆን ↪ ወፍራም መሆን ↪ የአካል እንቅስቃሴ አለማድረግ ↪ የመድሀኒቶች ሱሰኛ መሆን ↪ አድሜ መጨመር ስንል ለሁሉም ማለት አይደለም። ብዙ ወንዶች እስከ 100 አመት አካባቢ ውጤታማ ናቸው። 👉#በተጨማሪ ➤ በቂ ደም ወደብልት አለመሄድ ➤ ብልት በቂ ደም መያዝ አለመቻሉ ➤ የነርብ ጫፍ ብልት ላይ አለመድረሱ ➤ የብልት ደም ቱቦዎች መጎዳት ➤ የተለያዩ መድሀኒቶች የጎንዮሽ ተፅእኖ 👉#አስቡ ከላይ የዘረዘርናቸው ችግሮች ካልሆኑስ? አይጠራጠሩ የችግሩ ምክንያት ስነ-አእምሮአዊና የስሜት ችግር የፈጠረው ነው። ትክክለኛ የግብረ ስጋ ግንኙነት አእምሮ፡ ስሜትና አካላችን ተናበው በአንክሮ የሚከወን ነው። በሩጫ፣ በፍራቻና በውጥረት በውክቢያ የሚሆን አይደለም። # ግንኙነት የሚከተሉት ካሉበት ስነ አዕምሮአዊ ችግሮችን ተላብሶአል ማለት ነው። ▶ ድብርት ▶ ጭንቀት ▶ ውጥረት ▶ ከትዳር አጋር ወይም ፍቅረኛ ጋር ፀብ ካለ ▶ በህይዎት ውስጥ እረፍት ከሌለ ▶ በማህበራዊ ህይዎት ፣በባህልና እምነት የሚደርስ ተፅእኖ መኖር ▶ ለግብረ ስጋ ግንኙነት ብቁ አይደለሁም የሚል እምነት ቀድሞ መኖር #መፍትሔ ፩. #የሴት ቀስት ስሩን ፪. #የችፍርግ ስሩን ፫. #የዶግ ስሩን ፬. #የዘርጭ እንቧይ ስሩን ፭. #የምስር ንፍሮ #አዘገጃጀት 👉 የሁሉንም ስሮች በንፅህና ቆፍሮ ቀጥቅጦ አድርቆ ለየብቻ አልሞ ዱቄቱን እኩል አድርጎ መጥኖ በእኩል መጠን አገናኝቶ ፯(7) የሾርባ ማንኪያ ዱቄት መጥኖ ሰፍሮ የምስር ንፍሮ እየቀቀሉ ማታ ማታ ከእራት በኋላ አንድ አንድ ማንኪያ መድሐኒት ከንፍሮው ላይ እየነሰኘሱ ለተከታታይ ለ፯(7) ቀን እየበሉ መተኛት ነው ። የሚከለከሉ ነገሮች ፩,#ተልባ ፪, #አልኮል ፫, #ግብረ ስጋ ግኑኝነት መድኃኒቱን እስኪጨርሱ ፈጽሞ እነዚህን ነገሮች አይጠቀሙ። ምንም የጎንዮሽ ጉዳት የለውም ✅የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባል። ☑ አድራሻ ቤሻጉል 📞09 43 33 13 70በስራ ሰዓት ይደውሉ ምስሎችን ከታች ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇
6560Loading...
21
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ❤ጤና ❤እድገት ❤ብልፅግና  በያላችሁበት በሀገራችን ኢትዮጵያና በዓለም ሁሉ ላላችሁ ሕዝቦች በሙሉ ተመኘሁላችሁ ። ዛሬ ስለአንድ ተአምረኛ የዓይነ ጥላ ማስወገጃ እፅዋት አጠቃቀም ትንሽ  ላጋራችሁ። #አስተናግር (ማየ ዘለፋ) በወሎ ባድማ ጠባቂ ይባላል ። 👉አስተናግር በሊቃውንቶች ሲቀመም ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው እፅዋት ነው። #ለትምህርት ( ለአፍልሆ ) #ለአይነ ጥላ ማስወገጃ #ለዛር መንፈስ ማስወገጃ #አይምሮውን ለነሳው(ላበደሰው ) #ለልጅ ጥላ በሽታ #ለአልማዝ ባለጭራ በሽታ #ለልጆች የራስ አጓጎት(ቁስል ) #ለአስም በሽታ #ለአፍንጫ አላርጅክ #ለመወፍረ እስኪት #ለስንፈተ ወሲብ #ለችፌ በሽታ #ለከበሮ እደ ጥበብ ወዘተ ለመሳሰሉት ያገለግላል ። ፩#ዓይነ ጥላ ለማስለቀቅ ስሩን ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ ከፍሬው ጋር በመጨመር ከ 7 -14 ቀን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ እየታጠኑ መተኛት። ፪#ለአልማዝ ባለጭራ ቅጠሉን አሽቶ ጨምቆ የታመመውን አካል መቀባት ። ፫#ለልጆች የራስ አጓጎት ቅጠሉን አሽቶ ጨምቆ አጓጎቱን መቀባት። ፬#ለችፌ ፍሬውን በብዛት ሰብስቦ ፈጭቶ የታመመውን አካል በቅቤ እየለወሱ እስኪድን መቀባት። ፭#ለስንፈተ ወሲብ ከእፀ ሳቤቅ ቅጠል ጋር አሽቶ ጨምቆ በውሀው ብልትን  ለሰባቶ ቀን እየቀቡ መተኛት ። ፮#ለአስም በሽታ ቅጠሉን አድርቆ እንደሲጃራ በወረቀት አዘጋጅቶ በእሳት እየለኮሱ ጭሱን መሳብ ። ፯#ለአፍንጫ አላርጅክ ቅጠሉን አሽቶ ውሀውን ተንጋሎ በአፍንጫ መሳብ ። ፰#ላበደ ሰው ፍሬውን አልሞ ሁለት ያሻህይ ማንኪያ ዱቄት በ2 ሾርባ ማንያ ማር በጥብጦ ማጠጣት ጥበቃ ያስፈልገዋል አይምሮውን ይመልስለታል። ሌሎች ገቢሮች በጥበበኛ ሰው ቢሰሩ ይመረጣል ። የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች ለችግረኛ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ጥበብ ታላቋን ታከብራች 👉በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ እውቀትን ይሸምቱ 🔴 የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል 📞09 43 33 13 70 በስራ ሰዓት ይደውሉ
2650Loading...
22
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ በዓለም ብሎም በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ የተዘራውን መቅሰፍትና በሽታ (ወረርሽኝ ) የዓለሙ ሁሉ መድኃኒት የዓለሙ ቤዛ መድኃኒታችን እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሬ ዓለም ምህረቱን ቸርነቱን ፈውሱን በየቤታችን ልኮ ሁሉም ሕዝብ በሰላም ወቶይገባ ዘንድ የሱ ቸርነት በረከት ምሕረት አይለየን ይህን ወረርሽኝ ከዓለም ምድረ ገፅ አጥፍቶ ታሪክ አድርጎ ያስቀርልን አሜን። ሀገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ከጦርነት ከግጭት ከራሀብ ከሃዘን ከመከራ ሁሉ ይጠብቀን ፈጣሪ አሜን። ይህ ክፉ ዘመን በሰላም ያልፍ ዘንድ ንስሐ እንግባ እንፀልይ እንስገድ ይቅር እንባባል ያለንን ለተቸገሩ ለአቅመደካሞች እንመፅውት እናግዛቸው በክፉ ቀን መተጋገዝ እኛ ኢትዮጵያውያን ባሕላችን ነውና ስጡ ይሰጣችኋል ብሏል ፈጣሪአችን ርሩሁን ልቦና ይስጠን ። አብሶ በዚህ ወቅት ጉንፋንን የተላበሰ ወረርሽኝ በሽታ በሕብረተሰቡ ተሰራጭቶ ሕብረተሰቡን እየጎዳ ይገኛልና ንፅህናችን እንጠብቅ እራሳችን እንጠብቅ ሕፃናትንና ሽማግሌዎችን እንንከባከባቸው ። ወቅቱ ያመጣው ወረርሽኝ ለማከም ለመከላከል ያግዛቹህ ዘንድ አንዳንድ ቤታችን ሁነን የምንጠቀማቸው ሀገራዊ ወይም ባሕላዊ መድኃኒቶችን ላጋራችሁ ፦ ፩ ሀረግ እሬሳ ፪ ነጭ ባሕርዛፍ ፫ ሰለሰላ ፬ ጊዜዋ ፭ ግራዋ ፮ ጥሬ ጨው ፯ ክትክታ ፰ ጥንጁት ፱ ወገርት ፲ ቀበርቾ #እነዚህ የሚታጠኑና የሚጨሱ መድኃኒቶች ናቸው። ፩ ኑግ ፪ ዝንጅብል ፫ ነጭ ሽንኩርት ፬ ሎሚ ፭ ማር ፮ ጤናአዳም #እነዚህ ደግሞ የሚጠጡ እፅዋቶች ናቸው ለሁሉም አጠቃቀመቻውን አስቀምጠዋለሁ ነገር ግን ሁሉንም እፅዋቶች ባናገኛቸውም የተገኙትን መጠቀሙ አስፈላጊ ነው። #አጠቃቀም ፦ ⏩ሀረግ እሬሳ ፣ሰለሰላ ፣ነጭ ባሕርዛፍ ግራዋ ፣ጊዜዋ ቅጠላቸውን ቆርጦ እርጥቡን ማታ ማታ በውሀ እያፈሉ እንፋሎቱን በልብስእፍን ብሎ እየታጠኑ መተኛት ሁሉም ባይገኙ የተገኘውን መጠቀም አስፈላጊነው። ⏩ጥሬጨው በውሀ እያፈሉ እየታጠኑ መተኛት። ⏩ወገርት ስሩን ቀበርቾ ስሩን ከቤት ማጨስ። ⏩ክትክታ ቅጠሉን ጥንጅት ቅጠሉን ያገኘነውን ከቤት በማንኛውም ሰአት ማጨስ ። ⏩ኑግ ፍሬውን ወቅጦ ወይም ፈጭቶ የላመውን በውሀ አሽቶ አጥሎ ንፁሁን ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ጨቅጭቆ በመጨመር ማር እንዳቅሙ መጨመር ሁሉንም አፍልቶ እያጠለሉ ጥዋት ማታ እንዳስፈላጊነቱ መጠጣት ። ⏩ዝንጅብል፣ ነጭ ሽንኩርት እርጥቡን ጭቅጭቆ በማር አፍልቶ አጥሎ ወቶ ከጠለለ በኋላ የሎሚ ውሀና ጨምቆና የጤና አዳም ቅጠል በመጨመር መጠጣት ሎሚው አብሮ አይፈላም ከፈላ ጥቅም የለውም የሎሚው ብዛት እንደ ፍላጎታችን ይጨመራል ። በቅንነት ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ 📞 0943331370
7100Loading...
23
ዛሬ የእፅዋት ንጉሥ እስከ መባል ስለሚታወቀው እፅዋት ላስረዳችሁ ወደድኩ #ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እፅዋት ጥቅም ምናውቅ ? እፀ ንጉሥ ፣እፀ ደብተራ ፣እፀ እስራኤል ፣እፀ ዳባ ቀደድ ይባላል #ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና ስለፈዋሽነቱ አጥብቀው መሥክረውለታል #ከጥቅሞቹ ትቂቶችን እንይ፦ 1, #ለመፍትሔ ሥራይ 2, #ለመፍትሔ ሐብት 3, #ለሕዝብ መስተፋቅር 4, #ለግርማ ሞገስ 5, #ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል ) 6, #ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር) 7, #ለመተት (ለድግምት መመለሻ ) 8, #ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ 9, #ለሀብት ሰላቢ መመለሻ 10, #ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ 11, #ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ) 12, #ለእሪሕ (ብርድ) 13, #ለቁርጥማት 14, #ለግፊት (ደም ብዛት) 15, #ለዓይነ ጥላ 16, #በቤተሰብ (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ ) 17, #ለልክፍ (ቁራኛ) 18, #ለኩላሊት 19, #ለአንጀት ቁስለት 20, #ለክፉ ቁስል 21, #ለስንፈተ ወሲብ 22, #ለኪንታሮት 23, #ለነቀርሳ (ካንሰር ) 24, #ለቆረባ 25, #ለዘኢያገድፍ 26, #ለአፍልሆ 27, #ለአውድቅ (ለሚጥል በሽታ ) 28, #ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና ወዘተ.......... ለምሳሌ ፦ከተዘረዘሩት የተወሰኑትን እንይ ፩, #ለዓይነ_ጥላ ስሩን ማክሰኞ ቀን ከሶስት ቦታ ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ አልሞ የላመውን ከርቤ በመጨመር ከ7-14 ቀን በንፅህና ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት ፪, #ለቁርጥማት ስሩን ማክሰኞ ቀን በብዛት ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የደረቀውን አልሞ ዱቄቱን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከትንሽ ማር ጋር እያፈሉ ማታ ማታ ከእራት በኋላ እየጠጡ መተኛት ፫, #ለአንጅት_ቁስለት የተዘጋጀውን ዱቄት አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከማር ጋር እያፈሉ ጥዋት ጥዋት በባዶ ሆድ እያፈሉ መጠጣት ፬, #ለመፍዝዝ ሰኞ ማታ የቀጠጥና ስሩን በወይራ እጀታ ቆፍሮ ከስሩ ብርቀለበት አሳድሮ ማክሰኞ ጥዋት ሳይሸኑ ሳይኮሱ ሳይነጋገሩ ከአለችበት ሂዶ የደቂቀ አዳም ወሔዋንን ልጆች ሀይላቸውን አብርጅልኝ መፍዝዝ ወዓቃቤርስ ሁኝኝ ጠላት እኔን በክፉ ቢአነሳ እኔን እንደ አንበሳ እሱን እንደ እንስሳ አድርጊልኝ ከጥይት ከጦር ከበትር ከድንጋይ.... ከሁሉ ነገር ጠብቂኝ በሎ በቀንድ ካራ ስሩን ቆርጦ በትንሿ ጣት አፅቅ ከሶስት ከርክሞ ከትቦ መያዝ ቀለበቱን መልበስ (መያዝ) ልብ ይበሉ እጽዋቱ ሲዘጋጅ #በንጽህና ነው ። ሲወሰድ ደግሞ አልኮል እና ፆታዊ ግንኙነት ክልክል ነው። #ውድ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች ታዲያ እነዚህን መሰል እጽዋቶች ማነህም እርሙቻ መስለው በየአካባቢያችን በእርሻቦታ በሜዳ በዱር በጓሮ ስናያቸው እንደዋዛ እየነቀልነ እንጥላቸዋለን እነሱም እየተመናመኑና እየጠፉ ይገኛሉ ብዙ እጽዋቶችም ከምድረ ገጽ ጠፍተዋል እባካችሁ እንንከባከባቸው እንጠብቃቸው የቀድምት አያቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እንፈልገው እናንሳው። ለበለጠ መረጃ 0943331370 ይደዉሉ በስራ ሰሀት ከሰኞ እስከ ቅዳሜብቻ
2690Loading...
24
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ በዓለም ብሎም በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ የተዘራውን መቅሰፍትና በሽታ (ወረርሽኝ ) የዓለሙ ሁሉ መድኃኒት የዓለሙ ቤዛ መድኃኒታችን እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሬ ዓለም ምህረቱን ቸርነቱን ፈውሱን በየቤታችን ልኮ ሁሉም ሕዝብ በሰላም ወቶይገባ ዘንድ የሱ ቸርነት በረከት ምሕረት አይለየን ይህን ወረርሽኝ ከዓለም ምድረ ገፅ አጥፍቶ ታሪክ አድርጎ ያስቀርልን አሜን። ሀገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ከጦርነት ከግጭት ከራሀብ ከሃዘን ከመከራ ሁሉ ይጠብቀን ፈጣሪ አሜን። ይህ ክፉ ዘመን በሰላም ያልፍ ዘንድ ንስሐ እንግባ እንፀልይ እንስገድ ይቅር እንባባል ያለንን ለተቸገሩ ለአቅመደካሞች እንመፅውት እናግዛቸው በክፉ ቀን መተጋገዝ እኛ ኢትዮጵያውያን ባሕላችን ነውና ስጡ ይሰጣችኋል ብሏል ፈጣሪአችን ርሩሁን ልቦና ይስጠን ። አብሶ በዚህ ወቅት ጉንፋንን የተላበሰ ወረርሽኝ በሽታ በሕብረተሰቡ ተሰራጭቶ ሕብረተሰቡን እየጎዳ ይገኛልና ንፅህናችን እንጠብቅ እራሳችን እንጠብቅ ሕፃናትንና ሽማግሌዎችን እንንከባከባቸው ። ወቅቱ ያመጣው ወረርሽኝ ለማከም ለመከላከል ያግዛቹህ ዘንድ አንዳንድ ቤታችን ሁነን የምንጠቀማቸው ሀገራዊ ወይም ባሕላዊ መድኃኒቶችን ላጋራችሁ ፦ ፩ ሀረግ እሬሳ ፪ ነጭ ባሕርዛፍ ፫ ሰለሰላ ፬ ጊዜዋ ፭ ግራዋ ፮ ጥሬ ጨው ፯ ክትክታ ፰ ጥንጁት ፱ ወገርት ፲ ቀበርቾ #እነዚህ የሚታጠኑና የሚጨሱ መድኃኒቶች ናቸው። ፩ ኑግ ፪ ዝንጅብል ፫ ነጭ ሽንኩርት ፬ ሎሚ ፭ ማር ፮ ጤናአዳም #እነዚህ ደግሞ የሚጠጡ እፅዋቶች ናቸው ለሁሉም አጠቃቀመቻውን አስቀምጠዋለሁ ነገር ግን ሁሉንም እፅዋቶች ባናገኛቸውም የተገኙትን መጠቀሙ አስፈላጊ ነው። #አጠቃቀም ፦ ⏩ሀረግ እሬሳ ፣ሰለሰላ ፣ነጭ ባሕርዛፍ ግራዋ ፣ጊዜዋ ቅጠላቸውን ቆርጦ እርጥቡን ማታ ማታ በውሀ እያፈሉ እንፋሎቱን በልብስእፍን ብሎ እየታጠኑ መተኛት ሁሉም ባይገኙ የተገኘውን መጠቀም አስፈላጊነው። ⏩ጥሬጨው በውሀ እያፈሉ እየታጠኑ መተኛት። ⏩ወገርት ስሩን ቀበርቾ ስሩን ከቤት ማጨስ። ⏩ክትክታ ቅጠሉን ጥንጅት ቅጠሉን ያገኘነውን ከቤት በማንኛውም ሰአት ማጨስ ። ⏩ኑግ ፍሬውን ወቅጦ ወይም ፈጭቶ የላመውን በውሀ አሽቶ አጥሎ ንፁሁን ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል ጨቅጭቆ በመጨመር ማር እንዳቅሙ መጨመር ሁሉንም አፍልቶ እያጠለሉ ጥዋት ማታ እንዳስፈላጊነቱ መጠጣት ። ⏩ዝንጅብል፣ ነጭ ሽንኩርት እርጥቡን ጭቅጭቆ በማር አፍልቶ አጥሎ ወቶ ከጠለለ በኋላ የሎሚ ውሀና ጨምቆና የጤና አዳም ቅጠል በመጨመር መጠጣት ሎሚው አብሮ አይፈላም ከፈላ ጥቅም የለውም የሎሚው ብዛት እንደ ፍላጎታችን ይጨመራል ። በቅንነት ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ 📞 0943331370
3140Loading...
25
❤️❤️❤️❤️ # ሠላም ለሀገራችን ይሁን.✍✍✍✍✍ 🌿💚💛❤️🌿 🍀🍀 🍀🍀 በቀጣይ እንደፍላጎታችሁ የሚከተሉትን የምናጋራ ይሆናል ለመፍትሔ ሀብት ወምስሀበ ንዋይ ለትምህርት አብነት ለመሰውር ለመፍትሔ እስኪት ለአንደርቢ ወህልመ ደብድብ ለአቃቤ ርዕስ ለግርማሞገስ ለዓይነ ጥላ ለሰላቢ ለታሰረ ሰው ለጥይት ለዱላ መፍዝዝ ለመድፍነ ጸር ለመፍትሔ ስራይ ዕፀ ደብዳቤ እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች ያናግሩን ያለሀሰት ሳይቆረጥ ሳይጨመር በተመጣጣኝ ዋጋ እናጋራለን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቸን ጋር ይሁን 💚💛❤ ለማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለዎት በሜሴጅ ያናግሩን ፍጣን መልስ እንስጣለን ስ/ቁ 📱0943331370 ባህላዊ መድኃኒት እጸ ደብዳቤ ወመፍትሔ ስራይ
2490Loading...
26
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሄ ሀብት 2 ለህማም 3 ለመስተፋቅር 4 ቡዳ ለበላው 5 ለገበያ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ስራይ 14 ጋኔን ለያዘው ሰው 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለቁራኛ 17 ለአምፅኦ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት 35 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ 2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለበለጠ መረጃ 0943331370
2921Loading...
27
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❖ሰላም ❖ጤና ❖እድገት ❖ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘው ❤በቅንነት ሸር እናድርግ 👉 ዛሬ ስለ #ግርማሞገስ እና #መፍትሔ ሀብት እናያለን #ግርማሞገስ ምንድነው ? 👉 ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ) 🍀እንዲከበር 🍀እንዲፈራ 🍀ሲያዩት እንዲያስደነግጥ 🍀ተቀባይነት እንዲኖረው 🍀ተሰሚነት እንዲኖረው 🍀ተወዳጅነት እንዲኖረው 🍀ስኬት እንዲኖረው 🍀ሰው እንዳይደፍረው ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ነው። #ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች መልክ ቁመና ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ። ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦ #ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ #ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ #በብርቀለበት #በብር መስቀል #በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ #የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ #የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ #የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና #ግርማሞገስ ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ። ለበለጠ መረጃ ዘወትር በስራ ሰዓት ይደውሉልን 0943331370
1 0630Loading...
28
መርጌታ ንጉስ ባህላዊ መድህኒት ቀማሚና ህክምና መስጫ የምንሰጣቸውን አግልግሎት በጥቂቱ ለማግኘት ደውሉልኝ። የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0922438586 ደውሉልን ህይወትወን መቀየር ከችግርወ መላቀቅ ይፈልጋሉ እግዲያውንስ ዛሬ ይዠላችሁ የመጣሁት የእድል ቁጥር ለርስዎ እንዲዎጣልዎት ነው = ለእቁብ = ለቁማር = ለእጣ ሎተሪ = ለቤቲንግ እንዲሁም ሎሎች በየ አካባቢያችሁ እና በሄዳችሁበት ቦታ ሁሉ እርስዎዐየመረጡት የእጣ ቁጥር ለርሶ እንዲወጣ እና የእድሉ ባለቤት እንዲሆኑ የሚ ያደርግ ጥበብ በጄ ይገኛል እና በአካል መምጣት የምትችሉ መጥታችሁ በርቀት ያላችሁ ደግም ባላችሁበት ሆናችሁ በፎቶ እና በስም ተደግሞ ማሰራት እንደምትችሉ በታላቅ ደስታ እገልጣለሁኝ # መሪጌታ ንጉስ #መልእክቱን ሼርር በማድረግ መፍትሔውን ለሌላው ያድርሱ #ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ከቀኑ 2:00- ምሽቱ 2:00 ባለው ጊዜ ይደውሉልን። 👇👇👇👇 📞 0922438586 ያገኙናል በስምና በፎቶየ እያጭበረበሩ ስለሆነ ተጠንቀቁ 👉 ጥብቅ ማስጠንቀቂያ በጥበብ ስም የምታጭበረብሩ ሀሰተኛ የባህል ህክምና ሰጭ የከፈታችሁ በሙሉ የራስ ያልሆነን ነገር ከኔ ላይ ወስዳችሁ መለፀፍ የተከለከለ ነው ተጠንቀቁ!!!!!
1200Loading...
29
ሰላም እንዴት ቆያቹህ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች የኢትዮጲያ ልጆች ኢትዮጲያ ሀገራችንፈጣር ይጠብቅልን ቸር ቸሩን ያሰማን አሜን # የደም ግፍት (hyoertension) # የደም ግፊት ምንድን ነው # የደም ግፊት መንስኤ # የደም ግፊት ምክንያት 👉 የደም ግፊት ከልብ ምት የሚመነጭ እና ደም በሰውነታችን እንደሚዘዎወር የሚረዳ የግፊት ሀይል ነውየደም ግፊት ከሚገባው በላይ ሲጨምር የደም ቧንቧዎች እና የተለያዩ የሰውነት ክፍሎችን ሊጎዳ ይችላል ይህም የደም ብዛት ወይም ከፍተና የደም ግፊቴ ይባላል ከፍተና የደም ግፊት ከሁሉም ምድቦች መመደብ ይቻላል 1 ከሌሎች በሽታዎች ወይም መድሀኒቶች ተያይዞ የሚመጣ ከፍተኛ የደም ግፊት ሰከንዳሪ ከፍተኛ የደም ግፊት ከአጠቃላይ ከፍተኛ የደም ግፊትህመምተኞች አምስት በመቶ የሚሆነውከፍተኛ የደም ግፊት ያለባቸው ሰዎች በዚህ ምድብ ውስጥ ይመደባሉ ለሁሉም የደም ግፊት ያለባቹህ ሰዎች በባህላዊ ወድሀኒት የደም ግፊትን ማስተካከል ስለሚቻል 👉👉👉 0922438586 👈👈👈 መርጌታ ነኝ ብለው ይደውሉልን መፍትሔውን ያገኛሉ
2070Loading...
30
Media files
2531Loading...
31
=====አፍዝ ወአደንግዝ==== ዛሬ ትንሽ ጥበብ እንዴት እንደሚከወን ልግለፅላችሁ -->አፍዝ ወአደንግዝ አፍዝ ወአደንግዝ ማለት አፈዘዘ እና አደነገዘ ከሚል የግእዝ ግስ የመጣ ሲሆን የአማርኛ አቻ ትርጉሙ ማፍዘዝ እና ማደንገዝ ማለት ነው።ይህም ማለት ሰው በህይወት እያለ ሳይሞት በርሱ ላይ ሚሰራበትን ስራ እንዳያውቅ ሚያሰደርግ ማለት ነው።ይህም ማንኛውንም ሰው በፈለጉት ቦታ ድረስ እንደከብት እየነዱ መውሰድ እንዲሁም ማንኛውንም ስራ በግል ቁጥጥር ስር ማድረግ የሚያስችል ጥበብ ነው። ይህ ጥበብ በበርካታ እፅ እና ህቡእ አስማት አማካኝነት ይከወናል። ከዚህ በታች በምስሏ ምታዩት እፅ ሳረ ማርያም ወይም የማርያም ሳር በመባል ይታወቃል።እፁ ዝርያው ከሳር መደብ ሲሆን መልኩ ግን አረንጓዴ ሳይሆን የነጭ ቢጫ ነው።ነጭ ቢጫ ማለት ነጭም ያልሆነ ቢጫም ያልሆነ ቀለም ይዞ የሚፈጠር ማለት ነው። ይህ እፅ ለአፍዝ አደንግዝ መስርያ ዋና እፅ ነው።ነገር ግን ብቻውን ሳይሆን ህቡዕ አስማት በላዩ ላይ ይደገምበታል። በእፁ ላይ ሚደገመውን አፍዝ ወ አደንግዝ ድግምት ማግኘት ማትችሉ የቀበርቾ ተቀፅላ ካገኛችሁ ከእፁ ማንኛውም ክፍል ጋር አንድ ላይ በጥርሳችሁ አኝካችሁ በማንኛውም ሰው ላይ ብትተፉበት በቅፅበት ትፈዛል።ምትፈልጉትንም ስራ በሰውየው ላይ መስራት ትችላላችሁ። ጥበብ ለሰው ልጅ ክፉም መልካምም ታስተምራለች እናም ከጥበብ ክፋት ይልቅ መልካምነትን እንማር።
4300Loading...
32
Media files
4332Loading...
መሪጌታ ክብሬ የባህል መድሀኒት ቅማሚ 📳0943331370 👉የዓይነ ጥላ ተንኮል 👉#የገርጋሪ_መንፈስ_ክፉ_ሴራ 👉#የትዳር_መገርገር 👉#ስንፈተ_ወሲብ 👉#የእድል_መዘጋት 👉#በስራ_ስኬታማ_አለመሆን ⏩#በሰው ልጆች የሚያደርሱት ሰነ ልቦናዊ ጫና መዘዙ......... 👉 ይህ ርኩስ መንፈስ የሰውን ስጋዊና መንፈሳዊ እድል ይዘጋል። 👉 መንፈሳዊነት ሲሸሽ ርኩስ መንፈስ አእምሮን እና የደም ስሮችን ይቆጣጠሩታል። የሰው ልጅ የአጋንንት ማከማቻ ቀፎ ሆኗል። የሰው ልጅ ተራብቶ የአምላክን ህግ እንዳይተገብር #ትዳርን ይገረግራል #ስንፈተ ወሲብ ያመጣል። በተፈጥሮ ያገኘኸውን ወንድነትን የሚቀማ ክፉ መንፈስ። 👉 በስንፈተ ወሲብ በርካታ ትዳር ፈርሷል። ልጆች ተበትነዋል። ⏩#ስንፈተ ወሲብ ዓይነቱ ብዙ ነው። ✔የሴቷ ጭን ላይ እንደ ደረሰ የተዘጋጀውን ዘር ያስፈስሳል ✔አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ያልፈሰፍሳል ✔አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ይገላል ✔የትዳር አካል አንድ ስሜት እንደጎደለው ይሰማዋል ✔በውሀ ቀጠነ ጠብ ይጀመራል። ✔ያለፈው ታሪክ ይረሳል ✔ፍቺ ይመጣል ✔አዳማዊ ሄዋናዊ ቃልኪዳን ይፈርሳል ✔ሚስት ከሌላ ወንድ ታመነዝራለች ✔ማመንዘር እጅግ የከፋ ሀጢያት ነው በመጨረሻም የጥልቁ መንፈስ እቅድ ይሳካል። ⏩ በበረሀ ከሚኖሩት ከበቁት አባቶች በስተቀር ሁሉንም የአዳም ዘር ርኩሳን መናፍስት ይጫወቱበታል። በእያንዳንዱ የሰውነት ብልቶች ላይ የአጋንንት መንፈስ አሉ። ↪ፀጉር ላይ ↪ግንባር ላይ ↪የዓይን ቅንድብ ላይ ↪አፍንጫ ላይ ↪ከንፈር ላይ ↪ጥርስ ላይ ↪ሆድ ላይ ↪ልብ ላይ... ጋኔን መጠለያ አድርጎ ተቀምጧል። 👉 እንደሚከተለው በዝርዝር እንመልከታቸው ➡#ግንባር ላይ ያለው ጋኔን #እድልን ይዘጋል #በሰው ዘንድ እንድትጠላ ያደርጋል #ትዳር ይከለክላል #የተጋባውን ያፋታል #ገዳም የገባውን ያወጣል #የቆረበውን ያስፈርሳል #አስገኝቶ ያሳጣል #ሐፍታም አድርጎ ያስደኸኛል ➡ ጸጉር ላይ የሰፈረው ጋኔን #የዝሙት መስተፋቅር ሆኖ እያዞመተ ይኖራል። ዘፋኞች " ጎፈሬው... ጸጉራሟ ... " እያሉ የሚዘፍኑት በዝሙት መንፈስ ተጽዕኖ ነው። ➡ከንፈር ላይ ጋኔን - ከበድ ይላል። #ሰውን በቃላት ያቆሽሻል #ለሰው ተንኮል ያስመክራል #ጥላቻን ያዋራል #ሰውን ይተቻል #ሰውን አውሬ ያደርጋል #ከሰው ዘሎ ፈጣሪውን ያማል። ➡ጥርስ ላይ ያለው ጋኔን #ያለምክንያት ያስገለፍጣል #ያስቃል፣ ያሳስቃል #የሚሰለች ሳቅ ያስቃል። ➡ሆድ ላይ ያለው ጋኔን #በጾም ጊዜ ያስርባል #ጾምን ያሽራል #ገንዘብህን ፣ እንጀራህን ፣ ልብስህን፣ እንዳትመጸውት ስስት ያሳድርብሀል። ስስት ይሰድብሀል። ➡ልብ ላይ ያለው ጋኔን #ክፉ ያሳስባል #መልካሙን ሃሳብ ገደል አሳክሎ ያሳያል #ሃሳብህን ያጨልማል #ሀሳብህ የተሳሳተ አድርጎ ያሳምንሃል። 👉 አንድ ሰው እስከ በርካታ ሚሊዮን ድረስ ርኩሳን መናፍስትን ተሸክሞ ይኖራል። የእነዚህ ርኩሳን ድምር ውጤት #ዓይነ ጥላ ሆኖ #የዝሙት መንፈስ ሆኖ #የስድብ መንፈስ ሆኖ #የትዕቢት መንፈስ ሆኖ..... ታላቁን የሰው ልጅ በስጋና በመንፈስ እያቀጨጩ ይኖራሉ። ስጋዊና መንፈሳዊ ዕውቀት የተራበ ትውልድ እየተፈጠረ ይኖራል። #መፍትሔ ፩. #የምሳና ተቀፅላ ፪. #የጫት ተቀፅላ ፫. #የቡና ተቀፅላ #አዘገጃጀት 👉 የሦሥቱንም ተቀፅላዎች ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቢቻል በቀንድ ቢለዋ ካልተቻለ በተገኘው ስለት ቆርጦ ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ (ደቁሶ) አድርቆ ማታ ማታ በንፅህና እየታጠኑ መተኛት ፯ ( 7 ) ቀን በጣም ለጠነከረው 14 ቀን መታጠን ነው ተቀፅላዎች በማንኛውም ጊዜ መሬት አይነኩም ተቀፅላው መሬት ከነካ አይሰራም። 👉የሚከለከሉ ነገሮች ፩. አልኮል ፪. ፆታዊ ግንኙነት በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶች ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል።በ0943331370 ደዉሉ
Показать все...
🌱🌿  መርጌታ ክብሬ የባህል ህክምና🌱🌿 🌿🌿🌿 በእነዚህ መቃብር እና እስር ቤት ላላቹሁ መፍትሄ አላቸው 0943331370 🌿🌿🌱🌿 🌿🌿1.በገንዘብ ማጣት 🌿🌿2.በስራ ማጣት 🌿🌿3.ነገሮች የማይሳካላቹሁ 🌿🌿4.ተስፋ የቆረጣቹሁ ወደ ፊት ምንም ነገር የማይታያቹሁ 🌿🌿5.ዕድል የሌላቹሁ 🌿🌿6.በትምህርት ዙርያ 🌿🌿7.በትዳር እና በመሰሎች ጉዳይ መንፈሳዊ መፍትሄዎችን 🌿🌿8.በህይወታቹህ 🌿🌿9.በትዳር ጉዳይ 🌿🌿10.በትምህርት ጉዳይ 🌿🌿11.በሱስ ጉዳይ 🌿🌿12.በፍቅረኛሞች ጉዳይ 🌿🌿13.የሴትም የወንድም ጓደኛ የሌላቹህ 🌿🌿14.በስራቹህ ጉዳይ 🌿🌿15.ሚስጥር ነው ብላቹህ በያዛቹሁት ጉዳይ 🌿🌿16.ሚጨንቃቹህ ሰዎች ግራ የገባቹህ 🌿🌿17.በጤናቹህ ጉዳይ  ውስጣችሁን ጠይቁት አሁን ..................................... የሚያስፈልጋችሁ ጥበብ ነው በዚህ ጊዜ ያሉ ችግሮች እንዳለ የሚፈታው በመንፈሳዊ ጥበብ ነው ጥበብ ደግሞ ከተጠቀምንበት ድህነትን ችግርን መከራን መጎሳቆልን ተስፋ መቁረጥን ብቸኝነትን የሚታየውንም የማይታየውንም ችግር ይፈታል ዕውቀት ጥበብን ታከብራለች እኔ የምሰጠው አገልግሎት ከየትኛውም ዕምነት ሀይማኖት ጋር ንክኪ የለውም መቶ በመቶ በተፍጥሮዋዊ መንገድ ነው  በአካል መምጣት የማትችሉ እና በውጭ ሀገር ያላችሁ ስም ብቻ በመላክ ማንኛውንም ጉዳይ ማስፈፀም ትችላላችሁ የምንሰራው በሰሎሞን ጥበብ ብቻ )       ወስብሀት ለእግዚአብሔር አሜን።           መምጣት ለማይችል ባሉበት ይዘዙኛ እሰራለሁ እልካለሁ 🌱🌱መርጌታ ንጉስ 0943331370 🌱🌱🌱
Показать все...
👍 1
Фото недоступно
🌿ፀሎት በእንተ አለም ለሰማይ ወምድር እፀ ፈዉስ🌿                        📞 0943331370📞              🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿      ☦እንዲህም አለ፡-እግዚሃብሄርን በጥበብ ፈልጉ፡ ታገኙትማላቹህ!! "ጠቢቡ ሰሎሞን በሚሰራዉ ብቻ እምንሰራ"           ⏺አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የአለም ፍፃሜ ቀርባለችና መንገዳችንን አቅናልን፡ ቃልህን እንፈፅም ዘንድ የተደፈነ ልባችንንም ክፈትልን!!! ✅ ለመምጣት ያልተመቻቹህ ወንድሞቼና እህቶቼ ባላቹህበት ሆናቹህ ማሰራት ትችላላቹህ፡፡ ▶️የምንሰራባቸዉ የአገልግሎት መስጫዎች፡-        ✅በፀሎተ ድግምት        ✅በመፋቂያ        ✅በአንገት የብር ሀብል        ✅በጣት የብር ቀለበት        ✅በንቅሳትና እንደ አሰራሩ በተለያዩ እፅዋቶችና እንስሳቶች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች 🌿ለመፍትሄ ሀብት (ገንዘብ፡ ሀብት ለማግኘት) 🌿ለመስተ ፋቅር (ለጓደኛ፤ ለህዝበ አዳምና ሄዋን) 🌿ለአይነ ጥላ (ለገርጋሪ) ይህ በሽታ ሰርተን ገንዘብ እንዳንይዝ፡ ከሰዉ ጋር እንዳንግባባ የሚያደርግ የሰይጣን ግብር ነዉ፡፡ 🌿ለጥይት የተፈተነ 🌿ለዱላ የተፈተነ 🌿ለገበያ (ለንግድ) 🌿ለእቁብ 🌿ለማንኛዉም የስራ እድል ለማግኘት 🌿ለሎተሪ 🌿ትምህርት ለማይገበዉ 🌿ለደም ግፊትና ለስኳር 🌿ለድክመተ ወሲብ 🌿ለአምሮ ህመም 🌿ለሽተሌ (ልጅ መዉለድ ለከለከላቸዉ) 🌿ለግርማ ሞገስ 🌿ስልጣን ለመያዝ 🌿ጠላት ሊጎዳን ካሰበ አፍዞ የሚይዝ፡ የሚያስፈራ፡ የሚያስደነግጥ 🌿ለድምፅ 🌿ለቁማር 🌿ለክርክር 🌿ለመፍዝዝ..... 🌿ለእፀ መሰዉር..... 🌿ለመክስት 🌿ለኪንታሮት 🌿ለዘኢያወርድ ለማስታወቅ ያህል እነዚህ ተቀምጠዋል፡ የምትፈልጉትን ነገር በዋትሳፕ በቴሌግራም  በኢሞ ወይም እየደወላቹህ አናግሩኝ፡፡ 📞0943331370
Показать все...
Фото недоступно
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን እንደምን ሰነበታችሁ የጥበበ ተዋነይ ቤተሰቦች ዛሬ አንድ ድንቅ የአባቶቻችንን ጥበብ ጀባ ልበላቹ አይበልባችሁና ቤታችሁ ውስጥ እባብ ቢመጣ ምን ታደርጋላችሁ ወይም ቢነድፋችሁ ??? ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መንጠንቀቅ እንዲሉ አበው አስቀድመን እቤታችን እባብ እንዳይገባ ከፈለግነ ፦ የወገርት የአጋም የገቲም የድግጣ 👆👆👆ከላይ የጠቀስኳቸውን ሥራቸውን የአሜራ ቅጠል ጋር ወቅጦ በውሀ መዘፍዘፍ ከዛም ጨምቆ መጠጣት ወይም ገላን መታጠብ ቤትንም መርጨት አንተንም እባብ አይነካህም ቤትህም አይገባም ቢገባም ይሞታል ነገር ግን አያርገውና ምንም ሳትጠቀም ከነከሰህ ወይም የነከሰው ሰው ካጋጠመህ በቶሎ የአቱች ስር እና ቅጠሉን ቀጥቅጠህ አጠጣው ወዲያውኑ ያስመልሰዋል ። ለበለጠ መረጃ በ0943331370ደ ደዉላቹህ አማክሩን ቻናሉን share ያድርጉ በጋራ እንደግ 🙏
Показать все...
  • Фото недоступно

👍 3