cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🌴🌴🌿 መርጌታ ክብሬ ከፍተኛ ባህላዊ ህክምና አገልግሎት መስጫ ተቋም🌿☘🌿

Рекламные посты
51 971
Подписчики
-4924 часа
-3057 дней
-1 57130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

መሪጌታ ክብሬ የባህል መድሀኒት ቅማሚ 📳0943331370 👉የዓይነ ጥላ ተንኮል 👉#የገርጋሪ_መንፈስ_ክፉ_ሴራ 👉#የትዳር_መገርገር 👉#ስንፈተ_ወሲብ 👉#የእድል_መዘጋት 👉#በስራ_ስኬታማ_አለመሆን ⏩#በሰው ልጆች የሚያደርሱት ሰነ ልቦናዊ ጫና መዘዙ......... 👉 ይህ ርኩስ መንፈስ የሰውን ስጋዊና መንፈሳዊ እድል ይዘጋል። 👉 መንፈሳዊነት ሲሸሽ ርኩስ መንፈስ አእምሮን እና የደም ስሮችን ይቆጣጠሩታል። የሰው ልጅ የአጋንንት ማከማቻ ቀፎ ሆኗል። የሰው ልጅ ተራብቶ የአምላክን ህግ እንዳይተገብር #ትዳርን ይገረግራል #ስንፈተ ወሲብ ያመጣል። በተፈጥሮ ያገኘኸውን ወንድነትን የሚቀማ ክፉ መንፈስ። 👉 በስንፈተ ወሲብ በርካታ ትዳር ፈርሷል። ልጆች ተበትነዋል። ⏩#ስንፈተ ወሲብ ዓይነቱ ብዙ ነው። ✔የሴቷ ጭን ላይ እንደ ደረሰ የተዘጋጀውን ዘር ያስፈስሳል ✔አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ያልፈሰፍሳል ✔አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ይገላል ✔የትዳር አካል አንድ ስሜት እንደጎደለው ይሰማዋል ✔በውሀ ቀጠነ ጠብ ይጀመራል። ✔ያለፈው ታሪክ ይረሳል ✔ፍቺ ይመጣል ✔አዳማዊ ሄዋናዊ ቃልኪዳን ይፈርሳል ✔ሚስት ከሌላ ወንድ ታመነዝራለች ✔ማመንዘር እጅግ የከፋ ሀጢያት ነው በመጨረሻም የጥልቁ መንፈስ እቅድ ይሳካል። ⏩ በበረሀ ከሚኖሩት ከበቁት አባቶች በስተቀር ሁሉንም የአዳም ዘር ርኩሳን መናፍስት ይጫወቱበታል። በእያንዳንዱ የሰውነት ብልቶች ላይ የአጋንንት መንፈስ አሉ። ↪ፀጉር ላይ ↪ግንባር ላይ ↪የዓይን ቅንድብ ላይ ↪አፍንጫ ላይ ↪ከንፈር ላይ ↪ጥርስ ላይ ↪ሆድ ላይ ↪ልብ ላይ... ጋኔን መጠለያ አድርጎ ተቀምጧል። 👉 እንደሚከተለው በዝርዝር እንመልከታቸው ➡#ግንባር ላይ ያለው ጋኔን #እድልን ይዘጋል #በሰው ዘንድ እንድትጠላ ያደርጋል #ትዳር ይከለክላል #የተጋባውን ያፋታል #ገዳም የገባውን ያወጣል #የቆረበውን ያስፈርሳል #አስገኝቶ ያሳጣል #ሐፍታም አድርጎ ያስደኸኛል ➡ ጸጉር ላይ የሰፈረው ጋኔን #የዝሙት መስተፋቅር ሆኖ እያዞመተ ይኖራል። ዘፋኞች " ጎፈሬው... ጸጉራሟ ... " እያሉ የሚዘፍኑት በዝሙት መንፈስ ተጽዕኖ ነው። ➡ከንፈር ላይ ጋኔን - ከበድ ይላል። #ሰውን በቃላት ያቆሽሻል #ለሰው ተንኮል ያስመክራል #ጥላቻን ያዋራል #ሰውን ይተቻል #ሰውን አውሬ ያደርጋል #ከሰው ዘሎ ፈጣሪውን ያማል። ➡ጥርስ ላይ ያለው ጋኔን #ያለምክንያት ያስገለፍጣል #ያስቃል፣ ያሳስቃል #የሚሰለች ሳቅ ያስቃል። ➡ሆድ ላይ ያለው ጋኔን #በጾም ጊዜ ያስርባል #ጾምን ያሽራል #ገንዘብህን ፣ እንጀራህን ፣ ልብስህን፣ እንዳትመጸውት ስስት ያሳድርብሀል። ስስት ይሰድብሀል። ➡ልብ ላይ ያለው ጋኔን #ክፉ ያሳስባል #መልካሙን ሃሳብ ገደል አሳክሎ ያሳያል #ሃሳብህን ያጨልማል #ሀሳብህ የተሳሳተ አድርጎ ያሳምንሃል። 👉 አንድ ሰው እስከ በርካታ ሚሊዮን ድረስ ርኩሳን መናፍስትን ተሸክሞ ይኖራል። የእነዚህ ርኩሳን ድምር ውጤት #ዓይነ ጥላ ሆኖ #የዝሙት መንፈስ ሆኖ #የስድብ መንፈስ ሆኖ #የትዕቢት መንፈስ ሆኖ..... ታላቁን የሰው ልጅ በስጋና በመንፈስ እያቀጨጩ ይኖራሉ። ስጋዊና መንፈሳዊ ዕውቀት የተራበ ትውልድ እየተፈጠረ ይኖራል። #መፍትሔ ፩. #የምሳና ተቀፅላ ፪. #የጫት ተቀፅላ ፫. #የቡና ተቀፅላ #አዘገጃጀት 👉 የሦሥቱንም ተቀፅላዎች ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቢቻል በቀንድ ቢለዋ ካልተቻለ በተገኘው ስለት ቆርጦ ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ (ደቁሶ) አድርቆ ማታ ማታ በንፅህና እየታጠኑ መተኛት ፯ ( 7 ) ቀን በጣም ለጠነከረው 14 ቀን መታጠን ነው ተቀፅላዎች በማንኛውም ጊዜ መሬት አይነኩም ተቀፅላው መሬት ከነካ አይሰራም። 👉የሚከለከሉ ነገሮች ፩. አልኮል ፪. ፆታዊ ግንኙነት በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶች ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል።በ0943331370 ደዉሉ
Показать все...
🌱🌿  መርጌታ ክብሬ የባህል ህክምና🌱🌿 🌿🌿🌿 በእነዚህ መቃብር እና እስር ቤት ላላቹሁ መፍትሄ አላቸው 0943331370 🌿🌿🌱🌿 🌿🌿1.በገንዘብ ማጣት 🌿🌿2.በስራ ማጣት 🌿🌿3.ነገሮች የማይሳካላቹሁ 🌿🌿4.ተስፋ የቆረጣቹሁ ወደ ፊት ምንም ነገር የማይታያቹሁ 🌿🌿5.ዕድል የሌላቹሁ 🌿🌿6.በትምህርት ዙርያ 🌿🌿7.በትዳር እና በመሰሎች ጉዳይ መንፈሳዊ መፍትሄዎችን 🌿🌿8.በህይወታቹህ 🌿🌿9.በትዳር ጉዳይ 🌿🌿10.በትምህርት ጉዳይ 🌿🌿11.በሱስ ጉዳይ 🌿🌿12.በፍቅረኛሞች ጉዳይ 🌿🌿13.የሴትም የወንድም ጓደኛ የሌላቹህ 🌿🌿14.በስራቹህ ጉዳይ 🌿🌿15.ሚስጥር ነው ብላቹህ በያዛቹሁት ጉዳይ 🌿🌿16.ሚጨንቃቹህ ሰዎች ግራ የገባቹህ 🌿🌿17.በጤናቹህ ጉዳይ  ውስጣችሁን ጠይቁት አሁን ..................................... የሚያስፈልጋችሁ ጥበብ ነው በዚህ ጊዜ ያሉ ችግሮች እንዳለ የሚፈታው በመንፈሳዊ ጥበብ ነው ጥበብ ደግሞ ከተጠቀምንበት ድህነትን ችግርን መከራን መጎሳቆልን ተስፋ መቁረጥን ብቸኝነትን የሚታየውንም የማይታየውንም ችግር ይፈታል ዕውቀት ጥበብን ታከብራለች እኔ የምሰጠው አገልግሎት ከየትኛውም ዕምነት ሀይማኖት ጋር ንክኪ የለውም መቶ በመቶ በተፍጥሮዋዊ መንገድ ነው  በአካል መምጣት የማትችሉ እና በውጭ ሀገር ያላችሁ ስም ብቻ በመላክ ማንኛውንም ጉዳይ ማስፈፀም ትችላላችሁ የምንሰራው በሰሎሞን ጥበብ ብቻ )       ወስብሀት ለእግዚአብሔር አሜን።           መምጣት ለማይችል ባሉበት ይዘዙኛ እሰራለሁ እልካለሁ 🌱🌱መርጌታ ንጉስ 0943331370 🌱🌱🌱
Показать все...
👍 1
🌿ፀሎት በእንተ አለም ለሰማይ ወምድር እፀ ፈዉስ🌿                        📞 0943331370📞              🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿      ☦እንዲህም አለ፡-እግዚሃብሄርን በጥበብ ፈልጉ፡ ታገኙትማላቹህ!! "ጠቢቡ ሰሎሞን በሚሰራዉ ብቻ እምንሰራ"           ⏺አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የአለም ፍፃሜ ቀርባለችና መንገዳችንን አቅናልን፡ ቃልህን እንፈፅም ዘንድ የተደፈነ ልባችንንም ክፈትልን!!! ✅ ለመምጣት ያልተመቻቹህ ወንድሞቼና እህቶቼ ባላቹህበት ሆናቹህ ማሰራት ትችላላቹህ፡፡ ▶️የምንሰራባቸዉ የአገልግሎት መስጫዎች፡-        ✅በፀሎተ ድግምት        ✅በመፋቂያ        ✅በአንገት የብር ሀብል        ✅በጣት የብር ቀለበት        ✅በንቅሳትና እንደ አሰራሩ በተለያዩ እፅዋቶችና እንስሳቶች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች 🌿ለመፍትሄ ሀብት (ገንዘብ፡ ሀብት ለማግኘት) 🌿ለመስተ ፋቅር (ለጓደኛ፤ ለህዝበ አዳምና ሄዋን) 🌿ለአይነ ጥላ (ለገርጋሪ) ይህ በሽታ ሰርተን ገንዘብ እንዳንይዝ፡ ከሰዉ ጋር እንዳንግባባ የሚያደርግ የሰይጣን ግብር ነዉ፡፡ 🌿ለጥይት የተፈተነ 🌿ለዱላ የተፈተነ 🌿ለገበያ (ለንግድ) 🌿ለእቁብ 🌿ለማንኛዉም የስራ እድል ለማግኘት 🌿ለሎተሪ 🌿ትምህርት ለማይገበዉ 🌿ለደም ግፊትና ለስኳር 🌿ለድክመተ ወሲብ 🌿ለአምሮ ህመም 🌿ለሽተሌ (ልጅ መዉለድ ለከለከላቸዉ) 🌿ለግርማ ሞገስ 🌿ስልጣን ለመያዝ 🌿ጠላት ሊጎዳን ካሰበ አፍዞ የሚይዝ፡ የሚያስፈራ፡ የሚያስደነግጥ 🌿ለድምፅ 🌿ለቁማር 🌿ለክርክር 🌿ለመፍዝዝ..... 🌿ለእፀ መሰዉር..... 🌿ለመክስት 🌿ለኪንታሮት 🌿ለዘኢያወርድ ለማስታወቅ ያህል እነዚህ ተቀምጠዋል፡ የምትፈልጉትን ነገር በዋትሳፕ በቴሌግራም  በኢሞ ወይም እየደወላቹህ አናግሩኝ፡፡ 📞0943331370
Показать все...
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን እንደምን ሰነበታችሁ የጥበበ ተዋነይ ቤተሰቦች ዛሬ አንድ ድንቅ የአባቶቻችንን ጥበብ ጀባ ልበላቹ አይበልባችሁና ቤታችሁ ውስጥ እባብ ቢመጣ ምን ታደርጋላችሁ ወይም ቢነድፋችሁ ??? ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መንጠንቀቅ እንዲሉ አበው አስቀድመን እቤታችን እባብ እንዳይገባ ከፈለግነ ፦ የወገርት የአጋም የገቲም የድግጣ 👆👆👆ከላይ የጠቀስኳቸውን ሥራቸውን የአሜራ ቅጠል ጋር ወቅጦ በውሀ መዘፍዘፍ ከዛም ጨምቆ መጠጣት ወይም ገላን መታጠብ ቤትንም መርጨት አንተንም እባብ አይነካህም ቤትህም አይገባም ቢገባም ይሞታል ነገር ግን አያርገውና ምንም ሳትጠቀም ከነከሰህ ወይም የነከሰው ሰው ካጋጠመህ በቶሎ የአቱች ስር እና ቅጠሉን ቀጥቅጠህ አጠጣው ወዲያውኑ ያስመልሰዋል ። ለበለጠ መረጃ በ0943331370ደ ደዉላቹህ አማክሩን ቻናሉን share ያድርጉ በጋራ እንደግ 🙏
Показать все...
  • Файл недоступен
  • Файл недоступен
☘ዘኢያወርድ/ገትር/☘ ፍትወትን የሚያቆይ በግብረ ወሲብ ጊዜ ለሚቸኩል እና ለሚሰንፍበት ሙት አንሣ አደንድን የጉሎ የጋንቢሎ ቅርፊት ሁሉንም በአንድ ላይ ወቅጦ በነጭ ማር ወይም በስንዴ ጉሽ ጠላ እየበጠበጡ መጠጣት ነው። ለበለጠ መረጃ 0943331370 ደውለው የገኙናል
Показать все...
🌿ለሀብት እና ለሹመት ለጠላት መከላከያ🌿 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ዞሪት ወይም ሶሮ ሪት የምትባል ወፍ አለች ማለትም ማታ ማታ የት ውዬ የት ልደር ብላ የምትጮህ የሷን እራስ ቆርጠህ የወርቅ በሜዳ ሥር በአፉ ከወርቅ እና ከብር ጋር ከተህ አጉርሰህ ደግመህ በአለላ ሙዳይ ከሳጥን አስቀምጥ ምስጢሩን በግብር ታገኘዋለህ ይህን ስታደረግ የፃድቁን እዮብ ዝክሩን ፀበለ ፀዲቁን በአመት አመት ሳታስታጉል ነው ንብረትህ ቤትህ ያማረ የሰመረ ይሆናል ። እንዲሁም ለሌባ 🌿🌿 ማታ ማታ ጊቢህን እየዞርክ ደግመህ ተኛ ጠላት ወይም ሌባ ቢመጣ ሌባው ፀሀይ እስኪወጣ ፈዞ ይቆማል። ጥበብን ምን ጊዜም ለበጎ እንጠቀም በሰፈሩት ቁና መሰፈሩ አይቀርምና በሰው ክፋትን ከማድረግ እንቆጠብ!!! ሼር በማድረግም የሀገራችንን ጥበብ ለማያቁት እናድርስ መልካም በቅንነት ሼር ላይክ በማድረግ ለተቸገሩ እናድርስ ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️ 0943331370
Показать все...
✟✟✟✟✟✟✟✟✟✞✞✞✞✞✞✞✞ ፤፤፤፤፤በመስተፋቅር የታሰረ ሰው ይፈታለታል፤፤፤፤፤ ፣፣፣፣፣፣፣መስተፋቅር ማሠራት የፈለገ ይሰራለታል፣፣፣፣፣ የመስተፋቅር አሰራርና አላማዎች፦ ይህ የመስተፋቅር አሰራር ሒደት እንደ ባለሙያው ሲለያይ እኔ የምጠቀመው ከሁለቱ አስማቶች ውስጥ ፧፧፧፧፧ጥቁር አስማት ነው፧፧፧፧፧ መስተፋቅር ሲባል በአብዛኞቻችን አእምሮ የሚታሰበው ወይም የሚሳለው ፥፥፥ወንዶችን ሴቶች እንዲወዷቸው፦፦ወይም ደግሞ ብዙም ባይለመድም ፦፦፦ሴቶችን ወንዶች እንዲወዷቸው የሚሠራ የአስማት ስራ ነው። ነገር ግን የመስተፋቅር ስራ ከዚህ ቀጥሎ ለተዘረዘሩት አላማዎችም ይውላል። 1ኛ-ለወሲባዊ ስሜትና ለጋብቻ የሚደረግ 2ኛ-ሐብት ለመውረስ የሚደረግ 3ኛ-ለብቀላ 4ኛ-ታዋቂ ለመሆን 5ኛ-ሕዝብ እንዲወደን 6ኛ-ለትዳር 7ኛ-ብድር እንዲሰጠን ለመሳሠሉት አላማዎች ማሠራት ይቻላል። ከነዚህም መካከል 1ኛውን አሁን እነያለን።የቀሩትን ደግሞ ሌላ ጊዜ ከእናንተ አስተያየት በመነሳት እነያለን። 1ኛ- ለወሲባዊ ፍላጎት ና ለጋብቻ የሚደረግ ወይም የሚሠራ መስተፋቅር የዚህ መስተፋቅር አስደጋሚ ከተደጋሚው በሐብትም ሆነ በመልክ ወይም ውበት በጣም የተራራቀ ነው።ማለትም ተደጋሚው አስደጋሚውንይበልጠዋል ስለዚህም በራስ መተማመን ያንሰዋል።በባህሪውም ሆነ በአስተሳሰቡ ሰው የማይወደው ስለሆነ እሽ አትለኝም ወይም አይለኝም ወይም ጠይቆ ወይም ጠይቃ ጥሩ ምላሽ ካላገኘ/ ች ያስደግማል ወይም ታስደግማለች። ።።።።።መስተፋቅር የሚሰራውም።።። 1ኛ፦በሁለቱም እናት ስም ና በእራሳቸው ስም፦በአሉበት 2ኛ፦በድግምት፦በአሉበት 3ኛ፦በመፋቂያ፦በፓስታ፣በመኪና፣በመልክተኛ፣ በመምጣትመውሰድ ይቻላል 4ኛ፦በንቅሳት፤ግዴታ መምጣት ያስፈልጋል 5ኛ፦በብር ቀለበት፦በመምጣት በመላክም 6ኛ፦በሚቀባ፦በመምጣትም በመላክም ይደርሳል። ።።ከነዚህ ውስጥ አስደጋሚው በሚፈልገውና በተመቸው ማሠራት ይችላል። የዚህ አስማት ቀደም ሲል እንደጻፍኩላችሁ በተደጋሚው ላይ የሚያመጣው ጉዳት፦ 1ኛ፧አስደጋሚው ተደጋሚውን ጥሎ ቢሔድ /ቢያባርረው ተስፋ መቁረጥ አይችልም 2ኛ፧ተደጋሚው ከአስደጋሚው ውጭ ሌላ ሰው ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት መፈጸም አይችልም 3ኛ፧ተደጋሚው ብዙ ጊዜ አስደጋሚውን በጣም ከመውደድ የተነሳ ሁልጊዜ መለየት አይፈልግም። የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቼ ይህን አጭር መግለጫ ሳስቀምጥላችሁ ከእናንተ የምፈልገው በአገኛችሁት አጋጣሚ ሼር እንድታደርጉ ነው። ማሠራትም ሆነ ማስፈታት የምትፈልጉ ሰዎች በስልክ ቁጥር ዘወትር በስራ ሰአት ማናገር እንደምትችሉ እገልጻለሁ። ለበለጠ መረጃ በ0943331370 ደዉለዉ ያማክሩን መርጌታ ነኝ
Показать все...
👍 3