cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

مكتبة السنة الإسلامية

مكتبة السنة الإسلامية للبيع فقد نخدمكم የዐቂዳ ኪታቦች፣ የሐድስ ኪታቦች ፣ የፊቂህ ኪታቦች ፣ የሲራና ሌሎችንም ኪታቦች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን። በብዛት ሲፈልጉ ቀደም ብለው ያሳውቁን። "ወደ ፈለጉበት ቦታ መላካችን፣የተመረጡ የሱና ኪታቦችን መያዛችን ልዩ ያደርገናል።" ለአስተያዬትና ለጥያቄ 0923751497ወይም 0939786740 ይደውሉ

Больше
Рекламные посты
257
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አስቸኳይ ለአላህ ብላችሁ ሼር አድርጉት እኚህ እናት መካ ላይ ከቤተሰቦቻቸው ጋ ተጠፋፍተው እያለቀሱ ነው ስልክም ምንም አልያዙም ምንም የሚያውቁት ነገር የለም ስማቸው እሩቅያ ሰይድ አስፋው ይባለሉ ከደሴ ጢጣ ነው ለኡምራ የመጡት አንድ እህቴ አገኝታቸው እቤት ወስዳቸዋለች የእኚህ እናት ቤተሰብ ከለ በዚህ ቁጥር በመደወል ማግኘት ይችላሉ 0508198095 አባካችሁ ሼር አድርጉ እምባቸው ዱብ ዱብ እያለ ነው በሰው ሀገር ከቤተሰብ ጋ መጠፋፋት ጭንቁ ከባድ ነው @ብርሃን ነጋ
Показать все...
Показать все...
መስጂደ ሱና በደሴ የግንባታ ስራ የውይይት ግሩፕ

ይህ የቴሌግራም ግሩፕ የተከፈተው በደሴ ከተማ በሚገኙ የአህለ ሱና ወል ጀማዓ መሻይኾችና ወጣቶች ስም ነው። በመሀተተላው አለም የምትገኙ የአህለ ሱና ወል ጀማዓ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እንዲታግዙንና የሱና ወንድምና እህቶችን አድ በማድረግ እንዲታግዙን ስልን በአላህ ስም እንጠይቃለን ። አስተያየትና ሪስት ለመላክ በዚህ ቦት ይጠቀሙ @AnsuarmohamedBot

Фото недоступноПоказать в Telegram
📣 ታላቅ የፈተዋና ዳዕዋ ድግስ  📢     🚥🚥🚥የረመዷንን ወር መገባደድ  ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ                                                   በደሴ ከተማ  በሚገኙ  በመርከዘ ሱና ሰለፍዮች የተዘጋጀ በሱና መስጂድ በደሴ የግንባታ ስራ ውይይት  የቴሌግራም ግሩፕ የሚቀርብ 🚦🚥🚥🚥በወንድሞቻችን አልይ ሰዒድ እና በአቡ ማሂ  ፕሮግራም መሪነት ለተከታታዮቻችን በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳን ደስ ያለን https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800 ዛሬ ሀሙስ    ማለትም በቀን 28/07/2015 ወይንም ረመዷን  16 ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ የፈተዋ እና ሙሀደራ ፕሮግራም በቀጥታ(live) ተደግሶላችኋል።   « ሙሐደራውን የሚያቀርቡት » የሱና  ኡስታዞችና ወንድሞች      እነሱም፦ 🎤1⃣. ሸይኽ ሙሀመድ መኪን (አቡ አብዲረህማን)«ሐፊዘሁሏህ» ርዕስ:— አጠቃላይ የፈታዋ  ፕሮግራም 🎤2⃣· ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሁሴን   «ሐፊዘሁሏህ» ርዕስ:— የሰለፎች ሁኔታ በረመዷን 🎤3⃣ .ወንድም ኑረዲን አል ዓረቢ (አቡ ፋሩቅ)«ሐፊዘሁሏህ» ርዕስ: —ውሸትና አደጋዎቹ የፈተዋ ጥያቄዎችን ለመላክ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ በመጠቀም ወረፋ ማስያዝ ይችላሉ ‼? @abuametirebman8800 በተጨማሪም ሌሎች ወንድሞች የሚሳተፉበት ፕሮግራም ነው ቦታ: — በሱና መስጂድ በደሴ  የግንባታ ስራ ውይይት የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800 ግሩፑን  ሼር በማድረግ ሌሎችም ዘንድ  ዳዕዋውን እንዲሰሙት እናድርግ https://t.me/mesjidesunnahbedessie8800
Показать все...
الرد الثانـِـي ... على طويل اللسانِ 👉እርምት ሁለት ለሀቢብ ኑሩ ቅጥፈት 💫ግልባጭ ①👉ለዑመር ኮምበልቻ ②👉ለአቡበክር ሱለይማን 👉ዉድ የተከበራችሁ የሱና ወንድምና እህቶቼ ሆይ!! 👉አደራ የአቂዳችን ጉዳይ ነዉና ሙሉ በሙሉ ሳታዳምጡት እንዳትቀሩ። 👉በጣም ረጋ ብላችሁ ካዳመጣችሁት በሗላ ሼር አድርጉት። 👉የግለሰቡ ቅጥፈት እጅግ የገዘፈ ስለሆነ ማሳጠር አልቻልኩምና ይቅርታ እጠይቃለሁ። ቢሆንም ግን ሙሉ በሙሉ ማዳመጥንና በየቻናሉ ማሰራጨትን አደራ አደራ አደራ!! ثم أقــول له"!! 💫يا قَلِيلَ الْعِلْمِ طَوِيلَ اللِّسَــــــــانِ 💫يَا مَنْ تُعَطِّلُ نُعُوتَ الدَّيَّـــــــــــانِ 💫ياَذَا الإِفْتِراَءِ عَلَى الْعُلَمَـــــــــــــاءِ 💫يَامَنْ قَدْ تَكْذِبُ عَلَى الْأَجِـــــــــلَّاءِ 💫اِرْجِعْ إِلَى اللهِ قَابِلِ التَّوْبَـــــــــــةِ 💫قَبْلَ مَمَا تِكَ قَبْلَ الْغَرْغَـــــــــــــرَةِ ✍በሙርሰል ሰይድ ጨፌ26/06/15 👉https://t.me/murselseid
Показать все...
2023-03-07_09'19'55'.mp315.36 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔘ክፍል ❶
🔘ክፍል ❺
🔘ክፍል ➋
🔘ክፍል ➏
🔘ክፍል ❸
🔘ክፍል ❼
🔘ክፍል ❹
🔘ክፍል ❽
Share Share አድርጉ......
Показать все...

Показать все...

Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.