ru
Feedback
ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

Открыть в Telegram

ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  t.me/Dr_Sofonias በመጫን ያስቀምጡልኝ ሙያዊ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ ሊወስድብኝ ስለሚችል፣ በትዕግስት ይጠብቁኝ ​📢 ለማስታወቂያ/ስፖንሰርሺፕ: ​ለስፖንሰርሺፕና ምርትዎ በሙያዊ ምክር እንዲተዋወቅ ከፈለጉ፣ ይሄንን ➡️ t.me/MASTAWKIYA በመጫን ያናግሩን

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias

Канал ዶ/ር ሶፎንያስ ኤርምያስ_Dr Sofonias Ermias (@drsofonias) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 20 004 подписчиков, занимая 1 153 место в категории Медицина и 1 681 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 20 004 подписчиков.

Согласно последним данным от 24 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -554, а за последние 24 часа — -19, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 21.88%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 5.50% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 4 381 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 102 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 11.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ጤና ነክ ጥያቄ ካለዎት፣ በጽሑፍ በቴሌግራም ብቻ ይሄንን➡️  t.me/Dr_Sofonias በመጫን ያስቀምጡልኝ ሙያዊ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ ሊወስድብኝ ስለሚችል፣ በትዕግስት ይጠብቁኝ ​📢 ለማስታወቂያ/ስፖንሰርሺፕ: ​ለስፖንሰርሺፕና ምርትዎ በሙያዊ ምክር እንዲተዋወቅ ከፈለጉ፣ ይሄንን ➡️ t.me/MASTAWKIYA በመጫን ያናግሩን

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 25 июня, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Медицина.

20 004
Подписчики
-1924 часа
-1227 дней
-55430 день
Архив постов
የደፈረሰ አይን ያላቹ ሰዎች

ብጉር ሚወጣበት ቦታ ምን ይነግረናል

Stroke ምንድነው

የኩላሊት በሽታ የኩላሊት ጥንቃቄ

የጨጓራ በሽታ እና መፍትሔው

ፕላስቲክ

ጤናማ sexual life ሰፋ ያለ ማብራሪያ ያስፈልገዋል ተብዬ በተጠየቅኩት መሰረት 👇 *በበቂ ሁኔታ ስለsexuality ትምህርት መስጠትና ማህበረሰቡን ግንዛቤ ማስጨበጥ። *Sex ተፈጥሮአዊና በማንኛውም የእድሜ ክልል ውስጥ (ከእቃቃ እድሜ እስከ አለም በቃኝ አዛውንት) ያሉ ፍጥረቶች ባንድም በሌላ መንገድ የሚተገብሩት ተግባር መሆኑን አምኖ መቀበል እና በጤናማ መንገድ እስከተተገበረ ድረስ ለብዙሃኖች የpleasureም ምንጭ መሆኑን ማመን። *በሁለት የተቃራኒ ፆታ መሃል የሚፈጠር sexual relationship ያሚያስከትለውን consequenceዎች ከልጅነት እድሜ ጀምሮ በአግባቡ ለልጆች ማስተማርና ልጆቻችንን የዛን ሃላፊነት ራሳቸው እንዲወስዱ ነፃነቱን መስጠት። *በጉርምስና እድሜ የሚያልፉ ልጆች sexualityአቸውን የሚመረምሩበትና የሚረዱበት እድሜ ላይ ያሉ መሆናቸውን እውቅና መስጠትና በወሲብ ዙሪያ ስላሉ ስሜቶችና ፈተናዎች በግልፅ የመነጋገር ባህልን ማዳበር። ። *በየትኛውም የፍቅርም ሆነ የsexual ግንኙነት ውስጥ ፍፁማዊ የጋራ ፈቃደኝነትና ስምምነት (consent) መኖር እንዳለበት መረዳት። ከconsent ውጪ የሚደረግ የትኛውም ግንኙነት rape እንደሆነና በህግ ሊያስጠይቅ የሚችል ጉዳይ መሆኑንም እውቅና መስጠት። *የትኛውም እርግዝናም ይሁን family planning የሴት ብቻ ሳይሆን የወንድም ሃላፊነት እንደሆነ መገንዘብ። ከፕላን ውጭ የሚፈጠር እርግዝና ላይ ደግሞ ግንኙነቱ ቀጠለም አልቀጠለ ለተፈጠረው አጋጣሚ ግን በጋራ ሃላፊነት መውሰድ። *የporn cultureን ከእውነታው አለም ለይቶ ማየትና እዛ ላይ የሚተገበሩ ተግባሮች ለፋንታሲ እንጂ ከእውነታው አለም በጣም የራቁ ብዙ set-upፖች እንዳሉት ለልጆች ማስተማር። *የወሊድና አባላዘር በሽታ መከላከያዎችን ከነጥቅምና ተጓዳኝ ባህሪዎቻቸው awareness መፍጠርና ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች በቀላሉ accessable ማድረግ። Postpill ለምሳሌ ከመፍትሄነቱ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል። ኢትዮጵያ ላይ ያሉ ብዙ ወጣቶች ግን ያንን እንኳን አያውቁም። *ሴቶችም ሆነ ወንዶች በሚያደርጉት የsexual ግንኙነት ውስጥ የሚደርስባቸውን ከፕላን ውጪ የሆኑ ስሜታዊም፤ ስነልቦነዊም ይሁን አካላዊ ቀውሶች/ጉዳቶች እንደማህበረሰብ በመሳለቅ ሳይሆን በመወያየትና ሁነኛ መፍትሄዎችን አብሮ በመፈልግ መረዳዳት። @DrSofonias

የሻይ ጥቅሙ እና ጉዳቱ https://t.me/DrSofonias

በቡና ፀጉርን የመታጠብ ጥቅም https://t.me/DrSofonias

ፀሎት እና ሳይንስ

የለስላሳ መጠጥ ከፍተኛ ጉዳቶች

የሰውነት ላብ እና መጥፎ ጠረን

ጥርሳችንን የሚያበላሹ ምግቦች

ቀንድብ እንዲበዛ https://t.me/DrSofonias

የጦጣ ፈንጣጣ

ዶክተር ሶፎኒያስ ኤርሚያስ ነኝ ቪማክስ የስንፈተ ወሲብ መዳኒት ብዙዎቻቹ በ inbox የምትጠይቁኝ ነገር ነው vimax ስለሚባለው የስንፈተ ወሲብ መዳኒት ትንሽ ነገር ልበል እንደምታውቁት በማህበራዊ ሚድያ ብስፋት የሚያስተዋዉቁት ነገር ነው። ከማህበራዊ ሚድያ ደሞ እውነተኛ ነገር ማግኘት አዳጋች ነገር ነው እናም ዝም ብላቹ ከፊስቡክ ወይም ከቴሌግራም የሚለቀቁትን ማስታወቅያዎች አምናቹ ምንም አይነት መዳኒት ባትገዙ ጥሩ ነው በጣም አደገኛ ሊሆንባቹ ይችላል በተለይ የዉስጥ ደዌ ችግሮች ያሉባቹ በጣም መጠንቀቅ ይኖርባቹሃል የህክምና ባለሞያዎን ማመከር አለባቹ የወንድ ብልት ያለመቆም ችግር ምልክቶች የብልት አልቆም ማለት የብልት ቆሞ ያለመቆየት/ ቶሎ መልፈስፈስ የግብረ ስጋ ግንኙነት ፍላጎት መቀነስ የቁመት ማጠር እና/ የመቀጠን ችግር ቶሎ የመጨረስ ችግር በአጠቃላይ ከለይ የጠቀስኳቸው የስንፍፈተ ወሲብ ችግሮች እንዳለባቹ ካረጋገጣቹ ችግሩን በህክምና ሞክራቹ ለዉጥ ከሌለዉ ደግሞ ሌሎች ስንፈተ ወሲብን ሊያክሙ የሚችሉ መድሃኒቶች አሉ ግን ኬት ማግኘት እንዳለባቹና የትኞቹ ናቸው ትክክለኛና ፈዋሽ የሆኑትን ማወቅ ይኖርባቹኃል ቢያንስ ቢያንስ ስለ መዳኒቶቹ Google ላይ ማጣራት እና Original ምን አይነት እንደሆነ መለየት ትችላላቹ የጎንዮሽ ጉዳቱቹ ምንምን እንደሆኑ Google ይነግራቹኃል በህክምና ሞክራቹ ወይም ሀኪም ማማከር ፈርታቹ መዳኒት ለመጠቀም የምትፈልጉ በጥያቅያቹ መሰረት ስለ Vimax የተወሰነ ነገር ልበላቹ እና ኬት እንደምታገኙ አድራሻ ለምትጠይቁኝ ሰጣቹኃለው Vimax Originally የካናዳ ምርት ሲሆን ጥቅሞቹ 1 የብልት አልቆም ማለት ቆሞ ያለመቆየት ቶሎ መልፈስፈስ ችር ላለበት 2 የቁመት እና የዉፍርት ችግር 3 ቶሎ የመጨርስ ችገር/የዘር ፈሳሽ የማምለጥ vimax አወሳሰድ/አጠቃቀም እንዷ ብልቃጥ 60capsule/60እንክብል ነው ምቲዘው ባለ 30capsule የምቲዝም አለች ግን እኔ የማወራው ስለ original ነው አወሳሰዱ በቀን አንድ አንድ ቢሆን ይመከራል በቀን ሁለት ሁለትም መውስድ ይቻላል። Side Effect/የጎንዮሽ ጉዳት እነሱ እንደሚሉት ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት አያመጣም ይበሉ እንጅ እኔ ከማቃቸው ተጠቃሚዎች እንደተረዳሁት የጨጓራ በሽታ ያለባቸው ላይ ለመጠቀም አስቸጋሪ ነው ነግር ግን ጎን ለጎን የጨጓራ መዳኒት እየወሰዱ የሚጨርሱም አሉ ከዚ ዉጪ ሌላ ምንም አይነት ጎዳት የለዉም አንድ አንዶች ላይ አላርጂክ ከሞሆን በስተቀር። የሚከለክላቸው ነገሮች መዳኒቱን መጠቀም ከጀመራቹ መዉሰድ/መጠቀም የሌለባቹህ ነገሮች .አልኮል/አረቄ ነገሮች ናቸው። መዳኒቶቹን መግዛት የምትፈልጉ እኔ ትክክለኛው Original Vimax አስመጪዎችን ስልካቸውን ልሰጣቹህ እችላለው መዳኒቱ ሀገር ዉስጥ እንዲሸጥ ገና ፍቃድ ስላላገኘ በዚም ምክንያት ዋጋው በጣም የተጋነነ ነው በዛ ላይ አስመጪዎቹ እየሸጡ ከተያዙ ወይም እጃቸው ላይ ከተገኘ የሚቀጡ ነው የሚሆኑት እናም ብዙ ጊዜ እራሳቸውን ደብቀው ነው የሚሸጡት ነገር ግን እኔ በትክክል ስለማዉቃቸው ችግር አይኖርም መዳኒቱም ፍቃድ ሊያገኝ በሂደት ላይም ስለሆን ብዙም አያሳስብም። በተጨማሪም የኔ ምክር ነው ጫት እየቃማቹ መዳኒቱን ባትወስዱ/ባትጠቀሙ ጥሩ ነው ቢያንስ መዳኒቱን እስክጨርሱ ጫቱን ብተዉት እላለው ስለ ጫት የጎንዮሽ ጉዳቶች በቅርቡ ፅፍላቹኃለው የአስመጪዎችን ስልክ እና አድራሻ በብዛት inbox ላይ ስትጠይቁኝ የነበራቹ ስልካቸው 0992484672 በ @inbox_inbox ለማግኘት አመሰግናለው እኔን ለማማከር የምተፈልጉ ቴሌግራም ላይ inbox አናግሩኝ ይኀው አድራሻዬ https://t.me/DrSofonias https://t.me/DrSofonias

የበረሮ ጉዳት