ru
Feedback
Vision Academy Grade 6

Vision Academy Grade 6

Закрытый канал
486
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 день
Архив постов
photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

Today our student's had great day, while celebrating Christmas 🎄

Top achievers of the 1st Quarter from Grade 4.
+1
Top achievers of the 1st Quarter from Grade 4.

ለወላጆች በሙሉ ነገ ሐሙስ ታህሳስ 28/ 2014 ዓ.ም ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች የስጦታ ቀን ስለሚያከብሩ ትምህርት ቤት የሚቆዩት እስከ 6:00 ሰአት ድረስ ይሆናል። በዕለቱ ከ7-12 ክፍል ተማሪዎች ትምህርት ቤት አይመጡም። ሰኞ ጥር 02 2014 ዓ.ም. ሁሉም ተማሪዎች ትምህርት ቤት አይመጡም። መደበኛው ትምህርት ማክሰኞ ጥር 3 2014 ዓ.ም. ይቀጥላል። የት/ቤቱ አስተዳደር!

ለቪዥን ተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ:: የ1ኛ ሩብ አመት የመምህር-ወላጅ የምክክር ቀን የሚካሄደው ቅዳሜ በ 23/04/2013 ዓ.ም ሲሆን፣ ወላጆች ከጠዋቱ 2:00 እስከ 6:00 ተማሪዎቹ በሚማሩበት ግቢ በመገኘት ውጤታቸውን እንዲወስዱና ስለ ልጅዎ ምክክር እንዲያደርጉ ጥሪያችንን በአክብሮት እናስተላልፋለን። ሰለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን! የት/ቤቱ አስተዳደር!