486
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ለወላጆች በሙሉ
ነገ ሐሙስ ታህሳስ 28/ 2014 ዓ.ም ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች የስጦታ ቀን ስለሚያከብሩ ትምህርት ቤት የሚቆዩት እስከ 6:00 ሰአት ድረስ ይሆናል። በዕለቱ ከ7-12 ክፍል ተማሪዎች ትምህርት ቤት አይመጡም።
ሰኞ ጥር 02 2014 ዓ.ም. ሁሉም ተማሪዎች ትምህርት ቤት አይመጡም። መደበኛው ትምህርት ማክሰኞ ጥር 3 2014 ዓ.ም. ይቀጥላል።
የት/ቤቱ አስተዳደር!
ለቪዥን ተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ::
የ1ኛ ሩብ አመት የመምህር-ወላጅ የምክክር ቀን የሚካሄደው ቅዳሜ በ 23/04/2013 ዓ.ም ሲሆን፣ ወላጆች ከጠዋቱ 2:00 እስከ 6:00 ተማሪዎቹ በሚማሩበት ግቢ በመገኘት ውጤታቸውን እንዲወስዱና ስለ ልጅዎ ምክክር እንዲያደርጉ ጥሪያችንን በአክብሮት እናስተላልፋለን።
ሰለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን!
የት/ቤቱ አስተዳደር!
