cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር 🇪🇹

@Tewahdo27 የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮች 🌠በዝህ ቻናል የተለያዩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው። መራግብራችን :-👇 ✅መዝሙሮች✅ የንስሐ መዝሙሮች✅ ያሬዳዊ ዜማ✅ የማርያም ውዳሴዎች✅ መፅሐፍ ሀይማኖት........ ወ.ዘ.ተ 🔵 YouTube 🔴ለሃሳብ እና አስታያየት @Tewahdo27

Больше
Рекламные посты
3 618
Подписчики
+824 часа
+427 дней
+8930 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
ይህን ክፋ ጊዜ አሻግሪኝ ድልድዬ ሁኚና እመቤቴ ❤️🙏🏽 #Share 💚 @ortodox_27 💚 💛 @ortodox_27 💛 ❤️ @ortodox_27 ❤️
5646Loading...
02
#Share 💚 @ortodox_27 💚 💛 @ortodox_27 💛 ❤️ @ortodox_27 ❤️
2093Loading...
03
ወር በገባ በ...➍ ... ነባቤ መለኮት  ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ነው። ጥበቃው አይለየን ወቶ ከመቅረት ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን።🙏❤ @ortodox_27
5275Loading...
04
"እውነተኛ ሐሴት ትፈልጋላችሁን? እንግዲያውስ ለድሆች መጽውቱ፤ ክርስቶስን ወደ ቤታችሁ ጥሩት፡፡ ይህን ስታደርጉ ማዕዱ ቢነሣም ሐሴቱ አይነሣም፤ ይቀጥላል እንጂ፡፡ በተለይ ደግሞ በዚህ በወርሐ ጦም ይህን አብዝታችሁ አድርጉት።" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ @ortodox_27
2882Loading...
05
ባታለብሰኝ ኖሮ ነውሬን ሸፍነህ ባታቆመኝ ኖሮ በደሌን ከድነህ በጠፋ ነበር ስም አጠራሬ ድካሜ ብዙ ነው እንደራስ ፀጉሬ ❤️🙏🏽 #Share 💚 @ortodox_27 💚 💛 @ortodox_27 💛 ❤️ @ortodox_27 ❤️
2581Loading...
06
ከሰይጣን በቀር ምንም ጠላት አይኑርህ፡፡የሰዎችን ስህተት አትመራመር፤ የባልንጀራህ ኃጢአት አትግለጥ፡፡ የባልጀራህ ውድቀት ደጋግመህ አታውራ፡፡ በራስህ ኃጢአት ላይ ፍረድ እንጂ በሌሎች ላይ አትፍረድ ገዢያቸው አይደለህምና፡፡ኃጢአትን በፈጸመ ሰው ላይ ወቀሳ አታብዛ አንተም ትበድላለህና፡፡ ነገር ግን ከኃጢአቱ ይመለስ ዘንድ ረዳትና መካሪ ሁነው፡፡ ከወደቀበትም የስህተት ሥራ እንዲወጣ አበርታው፡፡ ተስፋውን በእግዚአብሔር ላይ ቢያደርግ ኃጢአቱን ልክ በእሳት ፊት እንደወደቀ ገለባ ፈጥኖ እንደሚወገድለት ንገረው፡፡ ቅዱስ፣ ጥንቁቅ፣ ግልጽና ብልህ ሁን፡፡ እርጋታን የተላበሰ ሰብእና ይኑርህ፡፡ ደስተኛ ሁን፤ ሰላምታህ በፈገግታ የታጀበ ንጹህ ይሁን፡፡ ንግግርህ የታረመ አጭርና በጨው እንደተቀመመ ጣፋጭ ይሁን፡፡ ቃላቶችህ የተመጠኑ እና ጤናሞች ሁሉም የሚረዳቸው ይሁኑ፡፡የጓደኛህን ምስጢር አትግለጥ፤ ለሚወዱህ ሁሉ የታመንክ ሁን፡፡ ወደ ጭቅጭቅ እና ንትርክ ከመግባት ራህን ጠብቅ፡፡ የሚሰሙህ ሁሉ እንዳይጠሉህ ወደ ጠብ አትግባ፡፡ የምክር ቃል ከቅዱስ ኤፍሬም!! @ortodox_27
2874Loading...
07
❤️🙏🏽 #Share 💚 @ortodox_27 💚 💛 @ortodox_27 💛 ❤️ @ortodox_27 ❤️
3182Loading...
08
🕰🔔 6:00 ተንስኡ ለጸሎት በዚህ ሰዓት ይህንን የምታይ ሰው የምታደርገውን ለ2 ደቂቃም ብትሆን ተውና ልዑል እግዚአብሔር እያሰብን ቢያንስ አንድ አባታችን ሆይ እንጸልይ እግዚኦ ተሰኃለነ❖ እግዚኦ ተሰኃለነ❖ እግዚኦ ተሰኃለነ❖ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥ አገር ውስጥ ያላቹሁ  በስደትም በስራም እንኳን ቢሆን አንድ አባታችን ሆይ እንበል🥰           @MoaeTewahedoB
7813Loading...
09
✝አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ✝ Size:-38.8MB Length:-1:51:17    በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ http://t.me/abagebrekidan http://t.me/abagebrekidan
2812Loading...
10
https://youtu.be/TCkDbHiEAAM?si=xulgMvKRvWm-viHi
2711Loading...
11
#እኛ_እንዘምራለን እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል የደስታቸው ምንጩ ከወዴት ነው ይላል የሰላም መፍሰሻ አንቺ ነሽ ደስታችን የመስቀል ስር ሰነድ ማርያም እናታችን #አዝ በልባችን ደስታ ፊታችን የበራው ስለት ሰንሰለቱን ልጅሽ ሰብሮልን ነው ሞት መሻገሪያችን ድልድይ ከመከራ የምስራቅ ልጅ ፀሃይ የኛ ትንሳኤ ነው #አዝ የመድሃኒት መዝገብ ይቁስላችን ጤና ከርስቱ እንዳንጎድል በተስፋ እንደፀና ልጅዋን ደስታ ለሚል የደስታምንጭ ሆና ሀዘን በዕርስዋ እርቋል ስላዘኑት አዝና #አዝ የሊቀ ካህናቱ የክርስቶስ እናት እርሱ ዝናብ ሲሆን እርሷ ደመና ናት ሲጠብቅ እረኛ ሲርበን በግ ያልነው አልፋናኦ ሜጋ የድንግል ልጅዋ ነው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ       @webzema @webzema @webzema
2614Loading...
12
የሰንበትን ቀን ትቀድሳት ዘንድ አስብ። ዘፀአት-20:8 💐እንዴት አደራችሁ💐 @ortodox_27
2361Loading...
13
ቸሩ መድሃኒአለም ከእኛ ጋር ነው ❤️🙏🏽 #Share 💚 @ortodox_27💚 💛 @ortodox_27 💛 ❤️ @ortodox_27 ❤️
84813Loading...
14
ሰኔ 2/2016 #መጥምቀ_ዮሐንስ "በእዉነት #ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነስቷል" 👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በሰማእቱ ስም ለምናመሰግንበት ሰኔ ሁለት የመጥምቁ #ቅዱስ_ዮሐንስ ሥጋ የቀናተኛው ኤልያስ ደቀ መዝሙር ከሆነው #ከነቢዩ_ኤልሳዕ ሥጋ ጋር በአንድነት ተገኘ 👉ከሀዲው ንጉሥ ዑልያኖስ የጥጦስ ልጅ አስባስያኖስ ከአፈረሰው በኋላ በዘመኑ በኢየሩሳሌም የአይሁድ ምኵራባቸውን ሊሠራ በወደደ ጊዜ እርሱ በቅዱስ ወንጌል ደንጊያ በደንጊያ ላይ ተቀምጦ ሳይፈርስ በዚህ አይቀርም የተባለውን #የእግዚአብሔርን ቃል ሊሽር ፈልጎ መሥራት በጀመረ ጊዜ ሦስት ጊዜ ፈረሰበት 👉አይሁድም እንዲህ አሉት የደጋግ ክርስቲያኖች ዐፅሞቻቸው በዚህ ቦታ ስለሚኖሩ ከዚህ ካላወጣሃቸውና ካላቃጠልኻቸው በዚህ ቦታ ምኵራብ አይሠራም በዚያንም ጊዜ #የቅዱሳንን ዐፅሞቻቸውን አውጥተው በእሳት እንዲአቃጥሉት አዘዘ 👉በአፈለሱም ጊዜ የመጥምቁ #ቅዱስ_ዮሐንስንና የነቢዩ #ኤልሳዕን ሥጋቸውን አግኝተው በእሳት ሊአቃጥሉ ፈለጉ ምእመናንም መጥተው ለወታደሮች ብዙ ገንዘብ ሰጡ ንጉሡም ሰምቶ እንዳያጠፋቸው በዚያች አገር እንዳያስቀሩ ከአማሏቸው በኋላ #የቅዱሳንን ሥጋ ወሰዱ 👉የዑልያኖስም ዜናው እንዲህ ሆነ የጳጳሳት አለቆች ባስልዮስንና ጎርጎርዮስን በአሠራቸው ጊዜ እነርሱ #በቅዱስ_መርቆሬዎስ ሥዕል ዘንድ እያለቀሱ ጸለዩ የክብር ባለቤት የሆነ የጌታችንን የከበረ ስሙን ሰድቧልና ያን ጊዜ #እግዚአብሔር ቅዱስ መርቆሬዎስን በአካለ ነፍስ ላከው ዑልያኖስንም በጦር ወጋው ከደሙም ዘግኖ #ኢየሱስ የሰጠኸኝን ነፍስ ተቀበል እያለ ወደ አየር ረጨ ወዲያውኑም በክፉ አሟሟት ሞተ 👉የከበሩ #የዮሐንስንና_የኤልሳዕን ሥጋ ግን እሊያ ሰዎች በእስክንድርያ ከተማ ወደ ሊቀ ጳጳሳቱ አባ አትናቴዎስ አደረሱ እርሱም በእርሳቸው ታላቅ ደስታ ደስ አለው ቤተ ክርስቲያንም እስኪሠራላቸው ድረስ በርሱ ዘንድ አኖራቸው 👉በአንዲት ዕለትም አባ አትናቴዎስ በአባቶቹ ቦታዎች ላይ ስለ ጸሐፊው ቴዎፍሎስም አብሮት ሳለ #እግዚአብሔር መልካም ዘመን ቢሰጠኝ ሥጋቸውን በውስጧ አኖር ዘንድ ለቅዱሳን #መጥምቁ_ዮሐንስና_ለነቢዩ_ኤልሳዕ በስማቸው በዚህ ቦታ ቤተ ክርስቲያን እሠራለሁ አለ ቴዎፍሎስም ሰማው 👉አባ ቴዎፍሎስም በተሾመ ጊዜ አባ አትናቴዎስ የተናገረውን ያንን ቃል አስቦ ቤተክርስቲያን ሠራ ከርሱ ጋራም ብዙዎች ካህናትንና የክርስቲያን ወገኖችን ይዞ የቅዱሳን የመጥምቁ #ዮሐንስና_የነቢዩ_ኤልሳዕ ሥጋቸው ወዳለበት ሔደ በታላቅ ክብርም ተሸክመው አምጥተው ወደ ቤተ ክርስቲያን አስገቡ 👉ሥጋቸውንም ይዘው በሚጓዙበት ጊዜ በጐዳናቸው አቅራቢያ ቤት ካለበት ቦታ ደረሱ በውስጡም በምጥ ተይዛ አራት ቀናት እየጮኸች ለሞት የተቃረበች ሴት ነበረች እርሷም አረማዊት ነበረች #በቅዱሳኑም_ሥጋ ዘንድ ካህናቱ የሚያመሰግኑትን ሰምታ በቤቷ መስኮት ተመለከተች ይህ ምንድን ነው ብላ ጠየቀች 👉የቅዱሳን #የመጥምቁ_ዮሐንስና የነቢዩ ኤልሳዕ ሥጋቸው ነው አሏት እርሷም ከዚህ ሥቃይ ከዳንኩ ክርስቲያን እሆናለሁ አለች ገና ቃሏ ከአፉዋ ሳይፈጸም ያን ጊዜ መልካም ሕፃን ወለደች ስሙንም #ዮሐንስ ብላ ጠራችው ከዚህም በኋላ ከቤተሰቦቿ ሁሉ ጋራ የክርስትና ጥምቀትን ተጠመቀች። 👉የቅዱሳኑንም ሥጋቸውን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አኖሩት ከእርሳቸውም ታላላቅ ድንቆችና ተአምራት ተገለጡ በቅዳሴ ቤተ ክርስቲያኑም ጊዜ ከሊቀ ጳጳሳት አባ ቴዎፍሎስ ጋራ ብዙዎች ሰዎች #ቅዱሳን_መጥምቁ_ዮሐንስንና_ነቢዩ_ኤልሳዕን ሲዞሩ አዩአቸው በቀድሞ መልካቸው ያውቋቸዋልና የመጥምቁ ዮሐንስ መልክ ሁለመናው ፀጉር ሲሆን ኤልሳዕም ቁመቱ ረጅም ራሱ በራ ነበር 👉ከዚህም በኋላ ኤጲስቆጶሱ #አባ_መቃርስ በሰማዕትነት በሞተ ጊዜ ሥጋውን #ከቅዱሳን_ዮሐንስና_ኤልሳዕ ሥጋ ጋራ አደረጉ #የነብዪ_ኤልሣና_የመጥምቀ_መለኮት_ቅዱስ_ዮሐንስ ምልጃና ፀሎታቸዉ ይጠብቀን የተባረከ #ሰንበተ_ክርስቲያን ይሁንልን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️ @ortodox_27
2943Loading...
15
Media files
2661Loading...
16
በእናቴ እመብርሃን ❤️🙏🏽 #Share https://www.tiktok.com/@danudaniel12/video/7377994829260688646?_t=8n1K1bLp0i5&_r=1 💚 @ortodox_27 💚 💛 @ortodox_27 💛 ❤️ @ortodox_27 ❤️
81010Loading...
17
#የአንደበቴ_ጣፍጭ_ውዳሴ የአንደበቴ ጣፍጭ ውዳሴ የምጽናናብሽ ታዛ ለበፍሴ ከመቅደስሽ ፍቅርን ተምሬ ማርያም ማርያም ይላል ከንፈሬ .................................................. ልመዬን ሰምተሻል በረድኤት ቀርበሻል በፍቅርሽ ተሸልሜ አረፍኩኝ ከሸክሜ(2) አዝ........................... ቃሌ ነው በእንተ ስማ ተማጽኖዬን ሳሰማ በዙፍኑ ቀኝ ሆነሽ ድንግል ታስምሪኛለሽ(2) አዝ................................ ማግኘት ማጣት አይደለም ልመናዬ በአለም አድይኝ ማስተዋሉን እንድረዳው መስቀሉን(2) አዝ............................. አይመራኝም በትሬ ድንግል ቆመሽ ከበሬ ምርኩዜ ብዬሻለሁ አንቺን እደገፍለሁ(2) ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ ☑️ሼር ይደረግ ለመቀላቀል👇👇 #ሼር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 @ney_ney_emye_maryam 🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊
3105Loading...
18
Media files
2781Loading...
19
[ #ዮም_ፍሥሐ_ኮነ ] በእንተ [ #ልደታ_ለማርያም ] እንግዲህ ከጽንሰቷ እስከ እርገቷ እመቤታችንን የሚያዘክሩት በዓላት ይታወቃሉ "33" ናቸው! ይህም የልደቷን ነገር የሚያዘክር በዓሏ ነው፣ በግንቦት አንድ ቀንም አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደች! እርሷም ለሰው ሁሉ ወገን ድኅነት የሆነባት ናት! ከወንዶች ወገን የከበረ አባቷም ስሙ ኢያቄም ከሴቶች ወገን የከበረች ሚስቱ ሐና ይባላሉ! ሁለቱም ልጅ በማጣት ሲያዝኑ ኖሩ! በዚያ ወራት የመካኖች መብዓ ካህናቱ አይቀበሉም ነበርና! እነርሱም ከሰው የሚደርስባቸውን ሽሙጥና ኅዘናቸውን ያርቅላቸው ዘንድ በቀንና በሌሊት ወደ እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማልዱ ነበር! ሰውን የሚወድ እግዚአብሔርም ከዘራቸው ለዓለሙ ሁሉ መድኃኒት ይሆን ዘንድ መልካም የሆነ ሐሳባቸውን ተመለከተ! ክቡር ኢያቄምም አርባ ቀን እስኪፈጸም በተራራ ውስጥ ቁሞ ሲጸልይ ከእግዚአብሔር የታዘዘ መልአክ ተገለጸለትና ለዓለሙ ሁሉ ድኅነት የሚደረግባት ዘር እንደሚሰጠው አበሠረው! በፍጹም ልብ አምኖ ከተራራው ወረደ! ለተመሰገነች ሚስቱ ለሐናም ከእግዚአብሔር መልአክ የሰማውን ያንን ራእይ ነገራት! ቃሉ እውነት እንደሆነ እርሷም አመነች! ልዑል እግዚአብሔርንም አመሰገነ! የተመሰገነች ቅድስት ሐናም ከእርሷ የሚወለደውን በዘመኑ ሁሉ ለቤተ እግዚአብሔር አገልጋይ ታደርገው ዘንድ ለእግዚአብሔር ስለትን ተሳለች! ከዚህም በኋላ ይህችን የከበረች ሕፃን ፀንሳ ወለደች! ስሟንም ‹ ማርያም › ብላ ሰየመቻት! ትርጓሜውም:- ‹እመቤት› ማለት ነው! ‹ደግሞም ሀብታና ስጦታ › ማለት ነው! በእውነት የዓለሙ ሁሉ እመቤት ሁላችን በእርሷ ሰማያዊ ሀብት ልጅነትን ያገኘንባት ናትና! የሥጋና የነፍስ መድኃኒት የሆነች እርሷን እናቱን ለሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይደረሰው። [ ድንግል ማርያም በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን ] [ #አሜን ] Oô Màryâm Lâmmà Sëbèktânï [ #ይቆይ// ] @ortodox_27
2861Loading...
20
ወር በገባ በ...30...🕯 ነቢይ ባህታዊ ድንግል  መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ነው። ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ይሰውረን።🙏❤ @ortodox_27
3153Loading...
21
​​✞ ዮሐንስ ✞ አይነ ከርም መጥቼ ሳየው ዮሐንስ ብቻውን ነው ያለው ከቶራ ወተት እየጠባ አደገ በዚያ በበረሃ ከዕቃ ቤቱ ከመቅደሱ መሃል ካህኑ ዘካርያስ ታርዷል ኤልሳቤጥ ዮሐንስን ይዛ ተሰደደች ብቻዋን ተጉዛ      አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ሲጣራ በህጻን አንደበቱ አትሰማም አርፋለች እናቱ ሲርበው ጡቶቿን ይጠባል ማረፏን ዮሐንስ መቼ አውቋል      አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ጌታ ኢየሱስ ከእናቱ ጋር ሆኖ መጣለት ደመናን ተጭኖ ዮሐንስ ፈራ ተሸሸገ አያውቅም ሰው ብቻውን ነው ያደገ      አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ድንግል ማርያም ዮሐንስን ልትወስድ ለመነች ልጇን ልታስፈቅድ ጌታም አላት በረሃ ነው የሚያድገው ስራውም መንገድ ጠራጊ ነው            ዝማሬ| በቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
3476Loading...
22
Media files
3562Loading...
23
“ነገር ግን መልካም ማድረግን ለሌሎችም ማካፈልን አትርሱ፤ እንዲህ ያለው መሥዋዕት እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋልና።” — ዕብራውያን 13፥16 @ortodox_27
3470Loading...
24
ግንቦት 29 ወር በገባ በ29 ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችንም ኢየሱስ ክርስቶስ ከተመረጠች ክብርትና ልዕልት ከምትወደድ በኹለት ወገን ድንግል ከምትኾን እመቤታች ቅድስት ድንግል ከምትኾን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋከነፍሷ ነፍስ ነሥቶ የተወለደበት የልደቱ ወርሐዊ መታሰቢያው ነው፡፡ "ልደትከ ቀዳማዊ ተአውቀ በደኃራዊ ልደትከ"  (አርጋኖን ዘሠሉስ ቁ.፵፰) 💌💌💌💌💌💌💌💌 ።።።።።።።።።።።። ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም ተነስቷል በዚህ የለም መድኅኔዓለም 💌💌💌💌💌💌💌 ሰላሜ ነህ https://youtu.be/4enbtp2SGzg?si=Ef1Jb3xbnd9qhpYf 👇Youtube👇 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን zemarit Mirtnesh Tilahun ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 💌💌💌💌💌💌💌💌💌 ዩቱዩብ ቻናሉን #Share በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ! #Like በማድረግም ድጋፋችንን እናሳይ!  "ዩቱዩብ ቻናላችንን" በሀሳብም በጸሎትም ማገዝ ትችላላችሁ! 💌💌💌💌💌💌💌 ሰው ሆኖ ሰው አደረገኝ የትንሳኤ ስጦታችን https://youtu.be/JJ7NoZ_9DcU?si=GcE56tvf5r5vniIm ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ዩቱዩብ ቻናል👉በላይክ👉 ሼር👉 ሰብስክራይብ👉ሱፐር ቻት 👉ሜምበር በመሆን ሚዲያችንን በቅንነትእናበረታታ  እናመሠግናለን @ortodox_27 @ortodox_27 @ortodox_27 🙏🙏🙏🙏🙏
1 2425Loading...
25
ስምሽን ስጠራው ማርያም | ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ @Ortodox_27 @Ortodox_27
4584Loading...
26
ተክለሃይማኖት ባህታዊ | ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ @Ortodox_27 @Ortodox_27
3762Loading...
27
አማኑኤል ፍቅርህ ይማርካል | ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ @Ortodox_27 @Ortodox_27
4341Loading...
28
🕰🔔 6:00 ተንስኡ ለጸሎት በዚህ ሰዓት ይህንን የምታይ ሰው የምታደርገውን ለ2 ደቂቃም ብትሆን ተውና ልዑል እግዚአብሔር እያሰብን ቢያንስ አንድ አባታችን ሆይ እንጸልይ እግዚኦ ተሰኃለነ❖ እግዚኦ ተሰኃለነ❖ እግዚኦ ተሰኃለነ❖ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥ አገር ውስጥ ያላቹሁ  በስደትም በስራም እንኳን ቢሆን አንድ አባታችን ሆይ እንበል🥰       @ortodox_27
4441Loading...
29
✞ መድኃኔዓለም ✞ መድኃኔዓለም አንተን ማን ይመስላል የከበደን በስምህ ይቀላል የማትችለው የለም የሚሳንህ ነገር ቀላያት አይጸኑም አንተ ስትናገረ        አልቅሼ ነገርኩህ በሀዘን ደክሜ አብዝቼ ጠራሁህ ከመቅደስህ ቆሜ አዘነበልክልኝ ቃሌን መች አለፍከው አይዞሽ ልጄ ብለህ እንባዬን አበስከው አዝ========= ከፊት እየቀደምክ መንገድ የምትመራ ብርሀን የሆንክልን በመስቀልህ ስራ እውነተኛ መድህን የሕይወት እንጀራ የሁሉ አስገኚ ግሩም የእጅህ ስራ       አዝ========= ያላለፍኩት የለም አንተን ተጠግቼ መጽናቴ በአንተ ነው ስምህን ጠርቼ የበረከቴ ምንጭ የጎጆዬ ሙላት ለደከመች ነፍሴ ማረፊያ ሆንክላት       አዝ========= ዳግም ልጅህ ተባልኩ በደሌን ሻርክልኝ በከበረው ደምህ ባርያህን ገዛኸኝ ሳወድስህ ልኑር ዘውትር በዝማሬ መድኃኔአለም ሆንከኝ ሞገሴ እና ክብሬ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇                 •➢ ሼር // SHARE https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem https://t.me/yemezmur_gexem ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
4644Loading...
30
✝️....ነገ...❷❼...🕯 የቀራንዮ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ነው እንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ።🙏❣️ "አቤቱ ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴና ጌታዬ ሆይ እንደወጣን አታስቀረን እባክህን ይልቁንም ከነጠፋው ልቦናችን ወደ ቤትህ መልሰን»🙇 🌹አሜን🌹 @ortodox_27
4263Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ይህን ክፋ ጊዜ አሻግሪኝ ድልድዬ ሁኚና እመቤቴ ❤️🙏🏽 #Share 💚 @ortodox_27 💚 💛 @ortodox_27 💛 ❤️ @ortodox_27 ❤️
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#Share 💚 @ortodox_27 💚 💛 @ortodox_27 💛 ❤️ @ortodox_27 ❤️
Показать все...
ወር በገባ በ...➍ ... ነባቤ መለኮት  ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ነው። ጥበቃው አይለየን ወቶ ከመቅረት ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረን።🙏❤ @ortodox_27
Показать все...
"እውነተኛ ሐሴት ትፈልጋላችሁን? እንግዲያውስ ለድሆች መጽውቱ፤ ክርስቶስን ወደ ቤታችሁ ጥሩት፡፡ ይህን ስታደርጉ ማዕዱ ቢነሣም ሐሴቱ አይነሣም፤ ይቀጥላል እንጂ፡፡ በተለይ ደግሞ በዚህ በወርሐ ጦም ይህን አብዝታችሁ አድርጉት።" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ @ortodox_27
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ባታለብሰኝ ኖሮ ነውሬን ሸፍነህ ባታቆመኝ ኖሮ በደሌን ከድነህ በጠፋ ነበር ስም አጠራሬ ድካሜ ብዙ ነው እንደራስ ፀጉሬ ❤️🙏🏽 #Share 💚 @ortodox_27 💚 💛 @ortodox_27 💛 ❤️ @ortodox_27 ❤️
Показать все...
ከሰይጣን በቀር ምንም ጠላት አይኑርህ፡፡የሰዎችን ስህተት አትመራመር፤ የባልንጀራህ ኃጢአት አትግለጥ፡፡ የባልጀራህ ውድቀት ደጋግመህ አታውራ፡፡ በራስህ ኃጢአት ላይ ፍረድ እንጂ በሌሎች ላይ አትፍረድ ገዢያቸው አይደለህምና፡፡ኃጢአትን በፈጸመ ሰው ላይ ወቀሳ አታብዛ አንተም ትበድላለህና፡፡ ነገር ግን ከኃጢአቱ ይመለስ ዘንድ ረዳትና መካሪ ሁነው፡፡ ከወደቀበትም የስህተት ሥራ እንዲወጣ አበርታው፡፡ ተስፋውን በእግዚአብሔር ላይ ቢያደርግ ኃጢአቱን ልክ በእሳት ፊት እንደወደቀ ገለባ ፈጥኖ እንደሚወገድለት ንገረው፡፡ ቅዱስ፣ ጥንቁቅ፣ ግልጽና ብልህ ሁን፡፡ እርጋታን የተላበሰ ሰብእና ይኑርህ፡፡ ደስተኛ ሁን፤ ሰላምታህ በፈገግታ የታጀበ ንጹህ ይሁን፡፡ ንግግርህ የታረመ አጭርና በጨው እንደተቀመመ ጣፋጭ ይሁን፡፡ ቃላቶችህ የተመጠኑ እና ጤናሞች ሁሉም የሚረዳቸው ይሁኑ፡፡የጓደኛህን ምስጢር አትግለጥ፤ ለሚወዱህ ሁሉ የታመንክ ሁን፡፡ ወደ ጭቅጭቅ እና ንትርክ ከመግባት ራህን ጠብቅ፡፡ የሚሰሙህ ሁሉ እንዳይጠሉህ ወደ ጠብ አትግባ፡፡ የምክር ቃል ከቅዱስ ኤፍሬም!! @ortodox_27
Показать все...
❤️🙏🏽 #Share 💚 @ortodox_27 💚 💛 @ortodox_27 💛 ❤️ @ortodox_27 ❤️
Показать все...
🕰🔔 6:00 ተንስኡ ለጸሎት በዚህ ሰዓት ይህንን የምታይ ሰው የምታደርገውን ለ2 ደቂቃም ብትሆን ተውና ልዑል እግዚአብሔር እያሰብን ቢያንስ አንድ አባታችን ሆይ እንጸልይ እግዚኦ ተሰኃለነ❖ እግዚኦ ተሰኃለነ❖ እግዚኦ ተሰኃለነ❖ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን✥ አገር ውስጥ ያላቹሁ  በስደትም በስራም እንኳን ቢሆን አንድ አባታችን ሆይ እንበል🥰           @MoaeTewahedoB
Показать все...
አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ✝ Size:-38.8MB Length:-1:51:17    በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ http://t.me/abagebrekidan http://t.me/abagebrekidan
Показать все...
_አጥብቀህ_ልብህን_ጠብቅ_እጅግ_ድንቅ_ትምህርት_በርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ_TCkDbHiEAAM.m4a38.76 MB
Показать все...
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral

ምሳሌ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ ልጄ ሆይ፥ ንግግሬን አድምጥ ወደ ቃሌም ጆሮህን አዘንብል። ²¹ ከዓይንህ አታርቃት፥ በልብህም ውስጥ ጠብቃት። ²² ለሚያገኙአት ሕይወት፥ ለሥጋቸውም ሁሉ ፈውስ ነውና። ²³ አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ፥ የሕይወት መውጫ ከእርሱ ነውና። ²⁴ የአፍህን ጠማማነት ከአንተ አውጣ፥ ሐሰተኞቹን ከንፈሮችም ከአንተ አርቅ። ²⁵ ዓይኖችህ አቅንተው ይዩ፥ ሽፋሽፍቶችህም በቀጥታ ይመልከቱ። ²⁶ የእግርህን መንገድ አቅና፥ አካሄድህም ሁሉ ይጽና። ²⁷ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል፤ እግርህንም ከክፉ መልስ። #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma