cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን! Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf! Freedom to our People – Prosperity to our Nation!

Больше
Рекламные посты
112 402
Подписчики
+11124 часа
+8347 дней
+3 47230 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን. Korporeeshinii Indaastrii Injiineriingii Ittisaa. Defense Engineering Industry Corporation.
11 14441Loading...
02
Media files
14 08224Loading...
03
በግብርና ዘርፍ ያገኘናቸው ስኬቶች በኢንዱስትሪው ዘርፍም በመደገም ላይ ናቸው። በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የተካሄደውን የመዋቅር እና የአመራር ለውጥ ተከትሎ ተቋሙ ሪቨርስ ኢንጂነሪንግ ዘዴን በመጠቀም የተለያዩ መሳሪያዎችን፣ ሮኬቶችን እና ታንኮችን ለማምረት አስደናቂ ስራ በመስራት ላይ ይገኛል። እያሳደግናቸው ያሉ አቅሞች ብልፅግናን ለማረጋገጥ እየረዱን ለሀገራችን ሆነ ለአህጉራችን ተስፋ እየሆኑ ይገኛሉ። በስኬቶቻችን ላይ በመመስረት እና በሰፊ የሰው ኃይላችን በመደገፍ በሁሉም ዘርፎች እና መስኮች እድገታችንን ማፋጠን ይኖርብናል። The gains we have made in the agricultural sector are now being replicated in the industrial sector. Following structural reforms and leadership changes at the Defense Engineering Industry Corporation, they are undertaking remarkable work using reverse engineering to develop strategic weapons, rockets, and tanks. The capabilities we are developing are helping us realize our prosperity and offer hope for our nation and the continent. Building on our successes, we must accelerate progress in all sectors and fields, supported by our abundant human capacity.
13 50826Loading...
04
Media files
24 09535Loading...
05
የመንግሥት ቢሮዎች የቢሮ ከባቢን መቀየር የስራ ከባቢን ምቹ ማድረግ ከቀዳሚ የትኩረት መስኮቻችን አንዱ ነው። ዛሬ በከተማ እና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር መስርያ ቤት ምድረ ግቢ የተሰሩት ስራዎች ብሎም በከተማ ልማት ስራ አኳያ ያሉትን ርምጃዎች ለመመልከት ጉብኝት አድርገናል። Improving office ergonomics and creating conducive environments in government offices have been ongoing priorities. Today, I conducted a brief visit to the Ministry of Urban and Infrastructure Development to observe the initiatives undertaken within its premises and to gain insights into the urban progress it oversees.
24 91044Loading...
06
በሳምንቱ መጨረሻ በአማራ ክልል ከነበረን ቆይታ ተመልሰን ከከፍተኛ የፌደራል የሥራ ኃላፊዎች ጋር በጎንደር የሚገኙ ሶስት እጅግ አስፈላጊ ፕሮጀክቶችን የሥራ አፈፃፀም በመገምገም የሚጠናቀቁበትን መንገድ አስቀምጠናል። የፕሮጀክቶቹ ስራዎች የመገጭን ግድብ ማጠናቀቅ፣ የጎንደር ከተማን የውሃ አቅርቦት ማሻሻል እና የአዘዞ ጎንደር 11 ኪሎ ሜትር መንገድ ሥራ መፈፀም ናቸው። በዛሬ ጠዋቱ ግምገማ በመመስረት ስራዎቹ በመጪዎቹ ወራት ተፋጥነው እንዲጠናቀቁ የፕሮጀክቶቹ አስተዳደር ማሻሻያ እንዲደረግ መመሪያ ሰጥቻለሁ። After my visit to the Amhara Region this weekend, I brought together top federal leaders to review the progress and expedite the completion of three critical projects in Gonder: the Megech Dam, improving water supply in the city, and finishing the Azzezo to Gonder 11km road. Based on this morning's assessment, I've instructed adjustments in project management to accelerate their completion in the coming months.
29 54764Loading...
07:51
Видео недоступноПоказать в Telegram
መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን. Korporeeshinii Indaastrii Injiineriingii Ittisaa. Defense Engineering Industry Corporation.
Показать все...
በግብርና ዘርፍ ያገኘናቸው ስኬቶች በኢንዱስትሪው ዘርፍም በመደገም ላይ ናቸው። በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የተካሄደውን የመዋቅር እና የአመራር ለውጥ ተከትሎ ተቋሙ ሪቨርስ ኢንጂነሪንግ ዘዴን በመጠቀም የተለያዩ መሳሪያዎችን፣ ሮኬቶችን እና ታንኮችን ለማምረት አስደናቂ ስራ በመስራት ላይ ይገኛል። እያሳደግናቸው ያሉ አቅሞች ብልፅግናን ለማረጋገጥ እየረዱን ለሀገራችን ሆነ ለአህጉራችን ተስፋ እየሆኑ ይገኛሉ። በስኬቶቻችን ላይ በመመስረት እና በሰፊ የሰው ኃይላችን በመደገፍ በሁሉም ዘርፎች እና መስኮች እድገታችንን ማፋጠን ይኖርብናል። The gains we have made in the agricultural sector are now being replicated in the industrial sector. Following structural reforms and leadership changes at the Defense Engineering Industry Corporation, they are undertaking remarkable work using reverse engineering to develop strategic weapons, rockets, and tanks. The capabilities we are developing are helping us realize our prosperity and offer hope for our nation and the continent. Building on our successes, we must accelerate progress in all sectors and fields, supported by our abundant human capacity.
Показать все...
የመንግሥት ቢሮዎች የቢሮ ከባቢን መቀየር የስራ ከባቢን ምቹ ማድረግ ከቀዳሚ የትኩረት መስኮቻችን አንዱ ነው። ዛሬ በከተማ እና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር መስርያ ቤት ምድረ ግቢ የተሰሩት ስራዎች ብሎም በከተማ ልማት ስራ አኳያ ያሉትን ርምጃዎች ለመመልከት ጉብኝት አድርገናል። Improving office ergonomics and creating conducive environments in government offices have been ongoing priorities. Today, I conducted a brief visit to the Ministry of Urban and Infrastructure Development to observe the initiatives undertaken within its premises and to gain insights into the urban progress it oversees.
Показать все...
በሳምንቱ መጨረሻ በአማራ ክልል ከነበረን ቆይታ ተመልሰን ከከፍተኛ የፌደራል የሥራ ኃላፊዎች ጋር በጎንደር የሚገኙ ሶስት እጅግ አስፈላጊ ፕሮጀክቶችን የሥራ አፈፃፀም በመገምገም የሚጠናቀቁበትን መንገድ አስቀምጠናል። የፕሮጀክቶቹ ስራዎች የመገጭን ግድብ ማጠናቀቅ፣ የጎንደር ከተማን የውሃ አቅርቦት ማሻሻል እና የአዘዞ ጎንደር 11 ኪሎ ሜትር መንገድ ሥራ መፈፀም ናቸው። በዛሬ ጠዋቱ ግምገማ በመመስረት ስራዎቹ በመጪዎቹ ወራት ተፋጥነው እንዲጠናቀቁ የፕሮጀክቶቹ አስተዳደር ማሻሻያ እንዲደረግ መመሪያ ሰጥቻለሁ። After my visit to the Amhara Region this weekend, I brought together top federal leaders to review the progress and expedite the completion of three critical projects in Gonder: the Megech Dam, improving water supply in the city, and finishing the Azzezo to Gonder 11km road. Based on this morning's assessment, I've instructed adjustments in project management to accelerate their completion in the coming months.
Показать все...
Перейти в архив постов